Best Ufo science astronomy study

Best Ufo science astronomy study ቶ solve the problem. First know the problem. best way for space scince study.

29/01/2023

For those who thinks aliens are real.

What's the possibility we actually not alien to people lives in amazon forest?

02/09/2020

💠💠💠የደነዙ ሃሳብ 💠💠💠 SUBSCRIBE AND SHARE! ጣና ለመድረቁ ተጠያቂ ማነዉ ❓️ Email ↪️ [email protected] ✍️ጣናን ሀይቅ ብቻ ማለት አፍን ማልፍት ነው ::ያሉት ወደ 27 የሚደረሱ ገዳማት ጣናን የዓ...

🤔የደነዙ ሀሳብ 🙄ከምር መቼም አረሳም !? ( እንሰሳ ነኝ)ሰዎች ከ ዝንጀሮ እንደመጡ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው አንድ ጥናት ላካፍላቹ.... ✍️ አንድ ተመራማሪ ነው ልጁን ከ ጦጣ ጋር ለማሳደ...
27/06/2020

🤔የደነዙ ሀሳብ

🙄ከምር መቼም አረሳም !?

( እንሰሳ ነኝ)

ሰዎች ከ ዝንጀሮ እንደመጡ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው አንድ ጥናት ላካፍላቹ....

✍️ አንድ ተመራማሪ ነው ልጁን ከ ጦጣ ጋር ለማሳደግ የቆረጠ ደፋር አባት :: በሌላ ጎን እናት አለች ልጃን የ ላብራቶሪ አይጥ ለማረግ የተስማማች :: ልጁ ደሞ አለ ገና 10 ወሩ ነው :: እናም የ አባት እና እናት ምርምር ይሰምር ዘንድ 2 ፍቃደኛ ወላጆች እና 1 ፍቃደኝነቱ ሳይጠየቅ
የተወሰነለት የ 10 ወር ፍጥረት ::

✍️ ጥናት ተጀመረ ልጅና ጦጣ በ አንድ አይን ታይተው ወንድማማቾች ተብለው አብረው ያድጉ ዘንድ ተመሳሳይ ሂዎት አሃዱ ብሎ ጀመረ ::
የ ጥናቱ አላማ የትኛው የማንን ባህሪ ይወስዳል የሚለው ነበር ::

ለዛም -----ተመሳሳይ ⏭️ ልብስ
⏭️ምግብ
⏭️ መጫወቻ
➡️በተጨማሪም አብረው እንዲተኑ ~ እንዲጫወቱ ተደረገ

🔄 ታድያ አጅሪት ጦጣ ማንኪያ ሹካ መጠቀም ~ በ ብርጭቆ መጠጣት
አልፎም አቅፎ ሰላም ማለት ~ መጨበጥ ተለማምዳ ቁጭ አለች ::
በዚህም የሰውን ኑሮ መላበስ ቻለች ::👏👏👏👏👏

ግን ግን.......

ℹ️ልጁ ደሞ ከሳ ብሶ ቁጭ አለ😅😅

💠 ልጁ እንደ ጦጣ መሮጥ መሄድ መዝለል መቀመጥ
ብሶም እንደ ጦጣ መጮህ ጀመረ 🤪🤪🤪

በዚህም የልጃቸው ሁኔታ ያሳሰባቸው ወላጆች ጥናቱን 9 ወር ላይ አቆሙት 🤗🤗🤗 እናም ጦጣው ልጃቸውን ተገላገሉ በ 9 ወር ::

ምክንያቱ ደሞ ልጃቸው ጦጣ ሳይሆን ማቆም ሆነ 😞😞😞

የጥናቱ ውጤትም በ ፐርሰንት ሲሰላ ልጁ ጦጣ ሆኖ ተገኘ ::
በርግጥ ጦጣዋም ብዙ ልምድ ብትወስድም የ ልጁን ያህል አልነበረም ::

ልብ በሉ ልጁ ሰው ነው ጥናቱ የተደረገው በሰው መኖሪያ ቦታ
ሆኖ እንኩዋን ሰው እንሰሳ ለመሆን ቅርብ ሆነ ::
ጥናቱ ደሞ ጫካ ውስጥ ቢደረግ ልጁ ነጭ ጦጣ ሆኖ መቅረቱ አይቀርም ::

ℹ️ስለዚህ ሰዎች እንሰሳትን ከ ሚያለምዱት በላይ እንሰሳት ሰዎቹን
ያለምዳሉ !

🔆ስለዚህ እንሰሳ መሆኔን ከምር መቼም አረሳም !?🔆

ይህ ፁፍ ሰዎች ከ ዝንጀሮ መጡ የሚለውን ሀስብ ይደግፋል

ሆኖም....
የ ጦማሪውን ሀስብ አይደግፍም ‼️

ጦማር ♀️👨‍🏫 #ውድ ሀገር ነው ያለኝ❗️

✔️
✔️

ይመዝገቡ ✳️ https://t.me//denezulij

ውይይት ☑️ https://t.me//etsus

©️

ሰኔ 20 ከ ምሽቱ 1 ሰዓት

በ ደነዞች ማዕከላዊ ቢሮ ወንበር ላይ ቁጭ ብዬ

ድንጋይ ላይ...

You can view and join right away.

💠💠💠የደነዙ ሃሳብ 💠💠💠ጣና ለመድረቁ ተጠያቂ ማነዉ ❓️Email ↪️    thomastewodros@gmail.com           ✍️ጣናን ሀይቅ ብቻ ማለት አፍን ማልፍት ነው ::ያሉት ወደ ...
25/06/2020

💠💠💠የደነዙ ሃሳብ 💠💠💠

ጣና ለመድረቁ ተጠያቂ ማነዉ ❓️

Email ↪️ [email protected]

✍️ጣናን ሀይቅ ብቻ ማለት አፍን ማልፍት ነው ::ያሉት ወደ 27 የሚደረሱ
ገዳማት ጣናን የዓለም ትልቁ የ ሃይማኖት ሙዚየም ያደርገዋል ቢባል
ማጋነን አይሆንም :: የ ኢትዮጵያ ሁለተኛው ትልቁ ሀይቅ ሀረማያ ከ ጥቂት ዓመታት በፊት ሰዉ ገብቶቤት ይወጣል ማለት ዘበት ነበር :: ታድያ ግን ትልቅ ሀይቅ ልክ እንደጣና ሁሉ ትልቅ የ ቱሪስት መስብ ነበር :: ምን ያደርጋል ታድያ እንቦጭ የተባለ አረም ምድረ በዳ አርጎት አሁን ላይ በ ማንኪያ ሚጨለፍ ጠብታ እንኩዋን የሌለው ደረቅ ሀይቅ ሆኖናል ::ጣናም ከዚ አልተረፈም :: አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እንኩዋን ጣና ወደ ቀድሞው ሁኔታ መመለሱ ጥያቄ ❓️ ምልክት ውስጥ ይገባል ::ጣና ምን ያክል እንደተጎዳ በቀላሉ ለማየት የ አካባቢው ነዋሪዎች እንቦጭን ሀይቁ ውስጥ
ቆመው ነው ሚነቅሉት 😳😳አስቡት ሀይቅ ነው ያልኩት በፊት ያ ጀልባ አያስከድም ነበር አሁን ግን ይቆምበታል 😌😌😌😌
እናም ይህ ጥያቄው በመጀመሪያ ለ ኦርቶዶክስ ሲሆን ቀጣዩ ደሞ መንግስትን ይመለከታል :: የ ሐርምያ መጥፋት ጊዜ ምንም እርምጃ ያልወሰደ መንግስት ለጣና ምላሹ የዘገየ መሆኑን እያየን ነው ::
የ ጣና ና ግን ይለያል ምክንያቱም ጣና ሃይማኖታዊ ቱርፋቱ ትልቅ ስለሆነ የመጀመሪያው ጥያቄ ወደ eotc ይሄዳል :: ቤተክርስቲያን ስለምንድነው
ሃይማኖታዉ ቅርስ ለመጠበቅ ችላ ያለችው??

↪️↪️ይቀጥላል... ⏭️

ጦማር ♀️👨‍🏫 #ውድ ሀገር ነው ያለኝ❗️

✔️
✔️

ይመዝገቡ ✳️ https://t.me//denezulij

ውይይት ☑️ https://t.me//etsus

You can view and join right away.

22/03/2020

የቂፍራ ፒራሚድ (ንግሥና የጀመረው እ.ኤ.አ. በ 2520 አካባቢ አካባቢ) ከኩፉ ትንሽ ትንሽ ነበር ነገር ግን ከፍ ባለ ቦታ ላይ ቆመ ፡፡ ብዙ ምሁራን በ Khafre ፒራሚድ አቅራቢያ የሚገኘው የ Sphinx ሐውልት በ Khafre የተገነባ እና የሱፊን ፊት ለፊት የተቀረፀ መሆኑን ያምናሉ። በጌዛ ፒራሚድ ለመገንባት ሦስተኛው ፈርharaን መንግስቱ (ንግሥና የጀመረው በ 2490 አካባቢ አካባቢ) ፣ ከፍታ 215 ጫማ (65 ሜትር) ከፍታ ያለው አንድ ፒራሚድን መርጦ ነበር ፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ተመራማሪዎች ከሜራሚድ ጋር በተያያዘ በርካታ ግኝቶችን አድርገዋል ፣ በሜካሬር ፒራሚድ አቅራቢያ የተገነባችውን ከተማ ጨምሮ ፣ ውሃ መንቀሳቀስን ቀላል ለማድረግ እና በቀይ ባህር የሚገኘው ፓፒረስ። እነዚህ ተመራማሪዎች የጊዛ ፒራሚዶች እንዴት እንደተሠሩ የተሻለ ግንዛቤ እንዲያገኙ አስችሏቸዋል ፡፡ አዲሱ ግኝቶች ባለፉት ሁለት ምዕተ ዓመታት ለተገኙት የቆዩ እውቀቶች ይጨምራሉ።

Y"
11/02/2020

Y"

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Best Ufo science astronomy study posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Best Ufo science astronomy study:

Share

Category