የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council, Political organisation, Yeshi Building 7th floor, Addis Ababa.

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ ስለ 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን  ሂደትን አስመልክቶ ውይይት አደረገ::  ምክር ቤቱ ሰኔ 27 2018 ዓ.ም ባካሄደው ጠቅላላ ...
04/07/2026

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ ስለ 7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫን ሂደትን አስመልክቶ ውይይት አደረገ::
ምክር ቤቱ ሰኔ 27 2018 ዓ.ም ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ስለሚወስደው ትምህርት : ያጋጠመሟቸውን ተግዳሮቶች፣ የሂደቱ ተዓማኒነት እና አካታችነትን በተመለከተ፣ በቀጣይ ምን መደረግ እንዳለበት እና በጋራ መፍትሄዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል ::
የጉባኤው ተሳታፊዎች ህዝቡ አሉታዊ የሆኑ የውስጥ እና የውጭ ተጽእኖዎች ሳይበግሩት ያሳየው ዲሞክራሲያዊ ተሳትፎን አድንቀዋል :: ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ መጠናቀቁ በበጎነት አንስተው ለዚህም ስኬት የበኩላቸውን ሃላፊነት ለተወጡ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል:: የፀጥታና የደህንነት አካላት ለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ፣ ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የጋራ ምክር ቤቶች አመራሮች፣ በየደረጃው የላቀ ምስጋናቸውን ገልጸው በሂደቱ የተስተዋሉ ችግሮች በቀጣይ የዲሞክረሲ ስርዓት መጎልበት እንቅፋት በመሆናቸው እንዳይደገሙ ሁሉም የድርሻው እንዲወጣ አሳስበዋል ።
ከዚህ ጋር በማያያዝም ምርጫ ያልተካሄደባቸው የሀገራችን አካባቢዎችም ህዝቡ የመምረጥ እድል እንዲያገኝ በማድረግ በመረጠው አስተዳደር እንዲመራ ለማስቻል ሁሉም ሃይሎች ለሰላማዊ የፖለቲካ ትግል ቅድሚያ እንዲሰጡና ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል::

03/06/2026

Address

Yeshi Building 7th Floor
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት-Ethiopian Political Parties Joint Council:

Shortcuts

Share