18/08/2026
ኢራናውያን ለሺዎች ዓመታት የሆርሙዝ ባሕረ ሰላጤን በቁጥጥራቸው ሥር አድርገው ቆይተዋል። የፖርቱጋል ኃይሎች ሆርሙዝን በቁጥጥራቸው ለማድረግ ለመጨረሻ ጊዜ የሞከሩት ከ404 ዓመታት በፊት ነበር፤ በወቅቱም በአንድ ደፋር ኢራናዊ አዛዥ ምክንያት ከባሕረ ሰላጤው ተባረሩ።
አንድ የኢራን ምሳሌ እንዲህ ይላል፦ «ድመት አይጥን በሕልሟ ታያለች»
𝐓𝐡𝐞 𝐈𝐫𝐚𝐧𝐢𝐚𝐧𝐬 𝐡𝐚𝐯𝐞 𝐨𝐰𝐧𝐞𝐝 𝐭𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐚𝐢𝐭 𝐨𝐟 𝐇𝐨𝐫𝐦𝐮𝐳 𝐟𝐨𝐫 𝐭𝐡𝐨𝐮𝐬𝐚𝐧𝐝𝐬 𝐨𝐟 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬. 𝐓𝐡𝐞 𝐥𝐚𝐬𝐭 𝐭𝐢𝐦𝐞 𝐏𝐨𝐫𝐭𝐮𝐠𝐮𝐞𝐬𝐞 𝐟𝐨𝐫𝐜𝐞𝐬 𝐚𝐭𝐭𝐞𝐦𝐩𝐭𝐞𝐝 𝐭𝐨 𝐭𝐚𝐤𝐞 𝐜𝐨𝐧𝐭𝐫𝐨𝐥 𝐨𝐟 𝐇𝐨𝐫𝐦𝐮𝐳 𝐰𝐚𝐬 𝟒𝟎𝟒 𝐲𝐞𝐚𝐫𝐬 𝐚𝐠𝐨, 𝐰𝐡𝐞𝐧 𝐭𝐡𝐞𝐲 𝐰𝐞𝐫𝐞 𝐝𝐫𝐢𝐯𝐞𝐧 𝐨𝐮𝐭 𝐨𝐟 𝐭𝐡𝐞 𝐬𝐭𝐫𝐚𝐢𝐭 𝐛𝐲 𝐚 𝐛𝐫𝐚𝐯𝐞 𝐈𝐫𝐚𝐧𝐢𝐚𝐧 𝐜𝐨𝐦𝐦𝐚𝐧𝐝𝐞𝐫.
𝐀𝐧 𝐈𝐫𝐚𝐧𝐢𝐚𝐧 𝐩𝐫𝐨𝐯𝐞𝐫𝐛 𝐬𝐚𝐲𝐬 𝐭𝐡𝐚𝐭 𝐚 𝐜𝐚𝐭 𝐝𝐫𝐞𝐚𝐦𝐬 𝐨𝐟 𝐦𝐢𝐜𝐞.