Paartii Badhaadhinaa

Paartii Badhaadhinaa Fayyadamummaa Caalmaa Uummata Keenyaatiif ni hojjenna!

ካዛንቺስ❤️
24/08/2026

ካዛንቺስ❤️

አሳቀኝ ገንፎ ከምሳዬ ተርፈው አሉ 😉አብን በራሷ ላይ ስትመሰክር፤ ፅንፈኝነት ሌላውን አይደለም እያሉ እራስህን እንደ ትክክለኛ ከማሰብ ይጀምራላና፣ እራስሽ ባዘጋጀሽ ጉድጓድ እንዳትገቢ ‼️
15/08/2026

አሳቀኝ ገንፎ ከምሳዬ ተርፈው አሉ 😉

አብን በራሷ ላይ ስትመሰክር፤ ፅንፈኝነት ሌላውን አይደለም እያሉ እራስህን እንደ ትክክለኛ ከማሰብ ይጀምራላና፣ እራስሽ ባዘጋጀሽ ጉድጓድ እንዳትገቢ ‼️

👉👉 አዲስ አበባ የማናት?!        ከብዥታ ጥርት ወዳለ አቋም!አዲስ አበባን በተመለከተ የበፊት ትርክቶቼ በሙሉ፤ በዚህ አዲስ እውነታ የተሰረዙ መሆኑን አበክሬ እገልጻለሁ። ዋሽቶ የማስታረ...
15/08/2026

👉👉 አዲስ አበባ የማናት?!
ከብዥታ ጥርት ወዳለ አቋም!

አዲስ አበባን በተመለከተ የበፊት ትርክቶቼ በሙሉ፤ በዚህ አዲስ እውነታ የተሰረዙ መሆኑን አበክሬ እገልጻለሁ። ዋሽቶ የማስታረቅ ትርክት ሥፍራ አይኖረውም።

ታየ ቦጋለ አረጋ/ ሙለታ (ኢልመ ደሱ ኦዳ)

በምክክር ኮሚሺኑ አወዛጋቢ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ!
===---------===---------===---------
በዚህ አጀንዳ ዙሪያ 📌 ዙሪያ ጥምጥም መሄድ አልሻም። መሬት ላይ ያሉ እውነታዎችን መዳሰስ ብቻ ወደ መደምደሚያዬ ያንደረድረኛል።

1. አዲስ አበባ በኦሮሚያ እምብርት ውስጥ የምትገኝ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነች።

2. አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) 360ዲግሪ በሸገር 'ሲቲ' ዙሪያዋን የተከበበች የጉለሌ፣ ኮተቤ፣ ቦሌ፣ አራብሳ፣ ቡልቡላ፣ ላፍቶ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ ኤካ፣ ለሚ ኩራ ... (ኦሮምኛ) ድምር መሆኗ ለጥያቄ አይቀርብም። ውሀ ኤሌክትሪክና ሌሎች አገልግሎቶችን የምታገኘው ከኦሮሚያ ነው። ፍራፍሬና ጥራጥሬውን ተመግባ _ አላስፈላጊ ተረፈ-ምርቷን የምታራግፈውም ኦሮሚያ ላይ መሆኑ አያሟግትም።

3. በከተማዋ ያሉ ቀደምት (Original) ስያሜዎች፦ ገርጂ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ ቃሊቲ፣ አቃቂ፣ ገላን ጉራ፣ አራብሳ፣ ኮተቤ፣ የካ፣ ጉለሌ፣ መሪ፣ ኮልፌ፣ ቦሌ - ቡልቡላ፣ ላፍቶ፣ ቀበና ... ወዘተርፈ መሆናቸው ለድርድር አይበቃም።

4. በአንጻሩ፦ መርካቶ፣ ካዛንቺስ፣ ፒያሳ (ጣልያንኛ) ናቸው። ኳስ ሜዳ፣ ሰሚት፣ ሲኤምሲ፣ 22፣ ኡራኤል፣ ነፋስ ስልክ፣ ልደታ፣ አራዳ፣ አዲስ ከተማ፣ ሳሪስ፣ ፈረንሳይ፣ ዮሐንስ፣ ቀጨኔ፣ ሽሮ ሜዳ፣ ገብስ ተራ፣ ሶማሊ ተራ፣ መሳለሚያ፣ ወርቁ ሰፈር፣ ወሰን፣ ስድስት ኪሎ፣ አራት ኪሎ፣ ጃክሮስ ወዘተርፈ ደግሞ
ከአውቶቡስ ማዞሪያ፣ ከመጠጥ ፋብሪካ፣ ከገበያ፣ ከፋብሪካ፣ ከአብያተ ክርስቲያናት ... ጋር የተያያዙ እንጂ አንዱም ነባር ስያሜ እንዳልሆነ አያከራክርም።

5. በዓለማችን በተመሳሳይ አቋም ላይ ያሉ በርን፣ ስዊዘርላንድ እና ዘ ሄግ፣ ኔዘርላንድስ ዋና ከተሞች (ልክ እንደ ኦሮሚያ ባለ) የክልል አስተዳደር ስር ናቸው።

6. አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል (ክፍለሀገር) ውስጥ ብትሆን፦
6.1 የኢትዮጵያ ዋና ከተማ መሆኗን አያስቀረውም
6.2 የኦሮሚያ ዋና ከተማ ሆና መቀጠሏ ከቶውኑ
ለድርድር የሚበቃ ጉዳይ አይደለም
6.3 አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ልክ እንደ አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ ነጌሌ ቦረና፣ ጪሮ፣ አዶላ፣ መተሐራ፣ ባቱ፣ ሻሸመኔ፣ አሰላ እና ሌሎች እልፍ ከተሞች ከ10ሚሊየን በላይ የሚሆኑ (ኦሮሞ ያልሆኑ ወገኖቻችን) ገነት እንደሆኑ ሁሉ፤ አዲስ አበባንም ለነዋሪዎቿ የተመቸች መሆኗን አያስቀረውም። በእርግጥ የቋንቋ አጠቃቀም ላይ አማርኛን እና ኦሮምኛን መሳ ለመሳ መደንገግ ለበለጠ መግባባት በር ይከፍታል።
=======================

7. ሌላም አማራጭ ማየት ይቻላል። አዲስ አበባ እንደ ዋሺንግተን ዲሲ በመጠኗ አነስ ብላ (ለገሀር ፒያሳ እና አራት ኪሎን) ይዛ ... በዲስትሪክት ደረጃ፤ ለመንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት በምትሰጥበት አኳኋን የማዕከላዊ መንግሥት መቀመጫ ሆና _ ሌላው ሰፊ ክፍሏ በኦሮሚያ ስር መሆን ይችላል።

8. እንደ መጨረሻ አማራጭ፦ አዲስ አበባ በሕገመንግሥቱ መሠረት "ለኦሮሚያ ተገቢ ልዩ ጥቅም" እየሰጠች፤ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ሆና _ የውስጥ ነጻነት ያላት ከተማ ብትሆንም ይቻላል። ይህ አማራጭ እርታ ልርታ (Win - Win) ሆኖ ሊወሰድ ይችላል።

9. በረራ ወዘተርፈ የሚለውን ቅዠት በተመለከተ፦
በፊትም እንደማልቀበለው ገልጫለሁ። አሜሪካ የቀይ ሕንዶች (Red Indians) ነበረች። እንግሊዝ የቼልቲክ (Celtic) ነበረች። ግሪስ የኪያኖች ወይም አዮኒያነሰ ነበረች። በተመሳሳይ ኦሮሞ በ16ኛው ክፍለ ዘመን (1522 ጀምሮ) አዲስ አበባ ደረሰ ብለን ብንወስድ እንኳን አዲስ አበባ (ፊንፊኔ) የኦሮሞ መሆኗን አያስቀረውም። የዓለም ተሞክሮም የሚያሳየን አሁን የማናቸው የሚል ነው። መልሱን ደግሞ ሩቅ ሳንሄድ ቦሌ ኮተቤ ኤካ ገርጂ ጉለሌ ቱሉ ዲምቱ ቃሊቲ አቃቂ ... እዚሁ ከአዲስ አበባ ሳንወጣ ይነግሩናል።

NB. በዚህ ጉዳይ ምንም አስተያየት ሰጥቼ አላውቅም ነበር። እስቲ በለሆሳስ ላሳልፈው ብዬ በአርምሞ ስቀመጥ፤ የቀደመውን ቪዲዮ ይገርቡልኛል። በርትታችሁ ስላበረታችሁኝ አመሰግናለሁ።

ሲደመደም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ህዝብ ባጠቃላይና የኦሮሞ በተለይ ናት። በምክክር የማንፈታው ቋጠሮ የለም።
Via Taye Bogale Arega

የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የኦሮሚያ ክልል አካልና የክልሉ ዋና መቀመጫ ➡️ አዲስ አበባ/ፊንፊኔ🥰
09/08/2026

የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ፣ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ፣ የኦሮሚያ ክልል አካልና የክልሉ ዋና መቀመጫ ➡️ አዲስ አበባ/ፊንፊኔ🥰

Finfinnee magaala guddoo  Oromiyaafi Itoophiyaa 🥰Addis Ababa the capital city of Oromia and Ethiopia 🥰
22/07/2026

Finfinnee magaala guddoo Oromiyaafi Itoophiyaa 🥰
Addis Ababa the capital city of Oromia and Ethiopia 🥰

  🥰 🔥🔥
15/07/2026

🥰
🔥🔥

የኔ ጥቁር አዝሙድ❤🥺 Maali bareedni akkanaa!👁
08/07/2026

የኔ ጥቁር አዝሙድ❤🥺
Maali bareedni akkanaa!👁

Dhumarratti Sawuyyeen warra Paarlaamaa irratti Gaaffiin waxxaraa ooles, warra callisee acabaccabaa ooles walitti qabee b...
07/07/2026

Dhumarratti Sawuyyeen warra Paarlaamaa irratti Gaaffiin waxxaraa ooles, warra callisee acabaccabaa ooles walitti qabee biqiltuu waliin dhaabanii buna dhuganii adda ba’ani. Bunni isaan dhugan immoo Buna cooraati jedhan😙 Siyaasatu akkasi. Ati asii gamaa gamana gorii Inyinyinyiny jedhi😁

tilmaamuu hin dandeessu💪❤

Portugal moo Spain’tu injifta?🇵🇹 Portugal ❤️🇪🇦 Spain 🥰🕰 Galgala 4:00
06/07/2026

Portugal moo Spain’tu injifta?

🇵🇹 Portugal ❤️

🇪🇦 Spain 🥰

🕰 Galgala 4:00

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Paartii Badhaadhinaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Paartii Badhaadhinaa:

Shortcuts

Share