Youth Network Ethiopia

Youth Network Ethiopia Youth Network Ethiopia - Focusing on Positive energy!

የኢትዮጵያ ወጣቶች መረብ (ኔትዎርክ) በቡድኖች እና በተለያዩ አውዶች ውስጥ ባሉ ወጣቶች መካከል ፍላጎቶችን እና ችግሮችን የሚለዩ እና አቅማቸውን ለማሳደግ የሚረዱ ልምዶችን ፣ እውቀቶችን እና መልካም አጋጣሚዎችን የምንጋራበት የቴሌግራም መረብ ነው::

VOLUNTEERS BRIEFING SESSIONJoin us for an important briefing on “Virtue for Union (በጎነት ለህብረት)” and discover how you can...
25/06/2026

VOLUNTEERS BRIEFING SESSION

Join us for an important briefing on “Virtue for Union (በጎነት ለህብረት)” and discover how you can contribute to building unity, volunteerism, and social cohesion across Ethiopia.

🎤 Facilitator: Liyuneh Tamirat
📅 Date: Thursday, June 25, 2026
⏰ Time: 9:00 PM (Ethiopia Time)
📍 Venue: Youth Network Ethiopia Telegram Group

🔗 Join Here: https://t.me/YNE123

👉🏼Virtue for Union (በጎነት ለህብረት)
🤝 Together, Let's Serve with Virtue and Build in Unity!

Youth Netwoek Ethiopia!!!! Our next level.
19/06/2026

Youth Netwoek Ethiopia!!!! Our next level.

🌙 Eid Mubarak from Youth Network ✨On this blessed occasion of Eid Al-Adha, we extend our warmest wishes to all our membe...
27/05/2026

🌙 Eid Mubarak from Youth Network ✨

On this blessed occasion of Eid Al-Adha, we extend our warmest wishes to all our members, partners, and communities around the world. May this celebration bring peace, joy, unity, and renewed hope to every heart. 🤍

As youth leaders and changemakers, may we continue to inspire compassion, strengthen connections, and work together toward a brighter and more sustainable future for all. 🌍✨

Wishing you and your loved ones a joyful, peaceful, and blessed Eid. 🕊️

Behind every empowered youth is the guidance and love of a mother. At Youth Network Ethiopia, we honor the women who nur...
10/05/2026

Behind every empowered youth is the guidance and love of a mother. At Youth Network Ethiopia, we honor the women who nurture the next generation of leaders and change-makers. Thank you for being our first teachers and our greatest inspirations. 🌟

“ለመላው ክርስትና ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ የፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ የትንሳኤ በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የተስፋ ብርሃን ይሁንላችሁ። ከኢንስፓየር ዴቨሎፕመንት በአክብሮት።”
12/04/2026

“ለመላው ክርስትና ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ የፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ይህ የትንሳኤ በዓል የሰላም፣ የፍቅር እና የተስፋ ብርሃን ይሁንላችሁ። ከኢንስፓየር ዴቨሎፕመንት በአክብሮት።”

ዐርብ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ! ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነ...
14/03/2026

ዐርብ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ!

ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!

ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነው።

የዕለቱ መሪ ተናጋሪዎች፦

🎤 አሰልጣኝ አንተነህ ግርማ፦ ስለ ሲቪክ ተሳትፎ፣ ስለ ምርጫ ሥነ-ልቦናዊ ፋይዳ እና ስለ ምርጫ ዑደት (Election Cycle) ሰፊ ዕውቀታቸውን ያካፍሉናል።

🎤 ልዩነህ ታምራት፦ በምርጫ ወቅት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለሀገራዊ ሰላምና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ያለውን ፋይዳ በዝርዝር ያብራራሉ።
ለምን መሳተፍ ይኖርብዎታል?

* 🗳️ የምርጫን ሥልጣን ለመረዳት፦ ምርጫ እንዴት የዜጎች የበላይነት ማረጋገጫ እንደሆነ ግንዛቤ ለማግኘት፤

* ⚖️ ሰብዓዊ መብቶች፦ በምርጫ ተሳትፎ እና በሰብዓዊ መብቶች መከበር መካከል ያለውን ቀጥተኛ ትስስር ለመረዳት።

የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
📅 ቀን፦ መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ምሽት 3:00 ሰዓት (9:00 LT) ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በዩዝ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ

"የነገዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ዕውቀታችንና ንቁ ተሳትፏችን እንገነባለን!"

ዛሬ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ! ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነው...
13/03/2026

ዛሬ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ!

ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!

ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነው።

ዛሬ ምሽት በዩዝ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ (Youth Network Ethiopia) መድረክ፣ ይህንን መሠረታዊ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት መሣሪያ በጥልቀት እንመረምራለን።

ወጣቱ ከታዛቢነት ወጥቶ እንዴት የለውጥ ባለቤት መሆን ይችላል? በሚለው ሐሳብ ላይ ከባለሙያዎች ጋር እንወያያለን።

የዕለቱ መሪ ተናጋሪዎች፦

🎤 አሰልጣኝ አንተነህ ግርማ፦ ስለ ሲቪክ ተሳትፎ፣ ስለ ምርጫ ሥነ-ልቦናዊ ፋይዳ እና ስለ ምርጫ ዑደት (Election Cycle) ሰፊ ዕውቀታቸውን ያካፍሉናል።

🎤 ልዩነህ ታምራት፦ በምርጫ ወቅት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለሀገራዊ ሰላምና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር

🎤አብርሃም ይርጋ ፦ በምርጫ ወቅት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለሀገራዊ ሰላምና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ያለውን ፋይዳ በዝርዝር ያብራራሉ።
ለምን መሳተፍ ይኖርብዎታል?

* 🗳️ የምርጫን ሥልጣን ለመረዳት፦ ምርጫ እንዴት የዜጎች የበላይነት ማረጋገጫ እንደሆነ ግንዛቤ ለማግኘት፤

* 🤝 የሐሳብ ቅንጅት (Synergy)፦ ከሌሎች ንቁ ወጣቶች ጋር በመገናኘት ለሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ሐሳቦች ለመለዋወጥ፤

* ⚖️ ሰብዓዊ መብቶች፦ በምርጫ ተሳትፎ እና በሰብዓዊ መብቶች መከበር መካከል ያለውን ቀጥተኛ ትስስር ለመረዳት።

የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
📅 ቀን፦ ዛሬ ምሽት (መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም)
🕒 ሰዓት፦ ምሽት 3:30 ሰዓት (9:00 LT) ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በዩዝ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ

"የነገዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ዕውቀታችንና ንቁ ተሳትፏችን እንገነባለን!"

ዛሬ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ! ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነው...
13/03/2026

ዛሬ ምሽት ልዩ የውይይት ግብዣ!

ርዕስ፦ "ምርጫ" — የታላቁ ሰብዓዊ መብት ሥልጣን ምንጭ!

ድምፅ ማለት መብት ብቻ አይደለም፤ ድምፅ ማለት መጻኢ ዕድላችንን የምንቀርጽበት ታላቅ "ሥልጣን" ነው።

ዛሬ ምሽት በዩዝ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ (Youth Network Ethiopia) መድረክ፣ ይህንን መሠረታዊ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት መሣሪያ በጥልቀት እንመረምራለን።

ወጣቱ ከታዛቢነት ወጥቶ እንዴት የለውጥ ባለቤት መሆን ይችላል? በሚለው ሐሳብ ላይ ከባለሙያዎች ጋር እንወያያለን።

የዕለቱ መሪ ተናጋሪዎች፦

🎤 አሰልጣኝ አንተነህ ግርማ፦ ስለ ሲቪክ ተሳትፎ፣ ስለ ምርጫ ሥነ-ልቦናዊ ፋይዳ እና ስለ ምርጫ ዑደት (Election Cycle) ሰፊ ዕውቀታቸውን ያካፍሉናል።

🎤 ልዩነህ ታምራት፦ በምርጫ ወቅት የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለሀገራዊ ሰላምና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር ያለውን ፋይዳ በዝርዝር ያብራራሉ።
ለምን መሳተፍ ይኖርብዎታል?

* 🗳️ የምርጫን ሥልጣን ለመረዳት፦ ምርጫ እንዴት የዜጎች የበላይነት ማረጋገጫ እንደሆነ ግንዛቤ ለማግኘት፤

* 🤝 የሐሳብ ቅንጅት (Synergy)፦ ከሌሎች ንቁ ወጣቶች ጋር በመገናኘት ለሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን ሐሳቦች ለመለዋወጥ፤

* ⚖️ ሰብዓዊ መብቶች፦ በምርጫ ተሳትፎ እና በሰብዓዊ መብቶች መከበር መካከል ያለውን ቀጥተኛ ትስስር ለመረዳት።

የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
📅 ቀን፦ ዛሬ ምሽት (መጋቢት 4 ቀን 2018 ዓ.ም)
🕒 ሰዓት፦ ምሽት 3:00 ሰዓት (9:00 LT) ጀምሮ
📍 ቦታ፦ በዩዝ ኔትዎርክ ኢትዮጵያ

"የነገዋን ኢትዮጵያ በዛሬው ዕውቀታችንና ንቁ ተሳትፏችን እንገነባለን!"

Tonight at 3:00 PM | Youth Network EthiopiaYouth Network Ethiopia convenes an important engagement session focused on em...
03/03/2026

Tonight at 3:00 PM | Youth Network Ethiopia

Youth Network Ethiopia convenes an important engagement session focused on empowering young leaders and as they prepare for the next phase of their professional journey.

This evening’s session will center on:
• Strategic career positioning
• Workplace readiness and professional conduct
• Navigating competitive employment environments

As the transition from university to the world of work accelerates, preparation must be intentional. This conversation is designed to sharpen clarity, build confidence, and equip participants with actionable frameworks for professional success.

🕒 Time: 3:00 PM
📍 Venue: https://t.me/YNE123

We look forward to a focused and impactful engagement.

https://t.me/YNE123Youth Network Ethiopia proudly hosts Adwa Commemoration Night in honor of the 130th Anniversary of th...
02/03/2026

https://t.me/YNE123

Youth Network Ethiopia proudly hosts Adwa Commemoration Night in honor of the 130th Anniversary of the Victory of Adwa—a historic milestone that symbolizes African unity,
sovereignty, and resistance against colonialism.

Join us for an inspiring discussion led by Coach Esubalew Debash, as we reflect on the legacy of Adwa and its significance for today’s youth and future generations.

🕒 Tonight | 3:00 PM
📍 Live on Youth Network Ethiopia

Address

Gerji Taxi Terminal, On Markos Building
Addis Ababa
6487

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Youth Network Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share