Cccccgggg

Cccccgggg It's a Government office page which focused on news.

እርሶ በየትኛው ግንባር ኖት!
28/11/2021

እርሶ በየትኛው ግንባር ኖት!

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ በነገው ዕለት ያካሄዳል ✍ ✍ ✍ (ቂርቆስ ወረዳ 07 ኮሙዩኒኬሽን 22/02/14) ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው በአዲስ ምዕራፍ በ...
01/11/2021

የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ በነገው ዕለት ያካሄዳል ✍ ✍ ✍ (ቂርቆስ ወረዳ 07 ኮሙዩኒኬሽን 22/02/14) ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባኤው በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ የተዋቀሩ አስፈጻሚ አካላት ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠብቃል...... . በነገው እለት በወረዳው አዳራሽ በሚካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ በወረዳው በአዲስ መልክ የተመደቡ የካብኔ አባላት ሹመት ለምክር ቤቱ አስቀርቦ እንደሚያስጸድቅ የወረዳው ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል

የአዲስ ምዕራፍ ሴት አመራሮቻችን!
30/10/2021

የአዲስ ምዕራፍ ሴት አመራሮቻችን!

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ነን-ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝር ሄለን ገ/እየሱስ ገ/ስላሴ         ዋና ስ/አስፈጻሚ ጽ/ቤትረቢራ...
30/10/2021

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ነን-ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝር

ሄለን ገ/እየሱስ ገ/ስላሴ ዋና ስ/አስፈጻሚ ጽ/ቤት
ረቢራ ደበላ በዳኔ ግንባታ ፈቃድ
ፍልሰታ ሳሙኤል መድሀኒት ቁጥጥር
አህመድ አሊ እንድሬ የጽዳት አስተዳደር
ሰብለወርቅ ዱላ ደስታ ህብረት ስራ
አዲሱ ታደገ መሸሻ ወ/ኩ/ም/መረጃ ጽ/ቤት

እንኳን ደስ አላችሁ!

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝርከፈለኝ ተካ መለሰ             ፐብ ሰርቪስና ሰው ሀብትአክሊሉ ሹራሞ...
30/10/2021

በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር በአዲስ ምዕራፍ የአመራር ሽግሽግ ካቢኔ ሆነው የተሾሙ አመራሮች ስም ዝርዝር

ከፈለኝ ተካ መለሰ ፐብ ሰርቪስና ሰው ሀብት
አክሊሉ ሹራሞ ሽቦ ስራ አስኪያጅ
ገመቺስ ዮሀንስ ኢተፋ ፋይናንስ
ሮዳስ ዝናቡ ዳምጠው የሴ/ህ/ማ/ጉዳይ
ወንድወሰን ሀይሉ ተገኝ የኮሚኒኬሽን ጉ/ጽ/ቤት
መስከረም ኦይዳ ላማሮ የህ/ተ/በ/ፈ/ማ/ጽ/ቤት
ዮሀንስ ተስፋዬ ከርፌ የአ/ክ/ግ/ል/ጽ
ስለሺ አባይነህ አባሚላ የሰላምና ጸጥታ
ዳዊት ለማ ታደሰ ባህልና ቱሪዝም
መብራቱ ተፈራ ንግድ
ዮርዳኖስ አበራ ደምሴ የቤቶች አስተዳደር
ሜቲ ነመራ ቡልቱም የከተማ ውበት
ዳንኤል ቢሻው ወርቁ መሬት ልማት
አዲሱ ጥላሁን ካሴ ትምህርት
ገለታ መዲ አህመድ ወጣቶችና እስፖርት
ዳግም በልሁ ወንድሙ ም/ዋና ስራ አስ/ስራ እድል ፈጠራ

እንኳን ደስአላችሁ!

አቶ በለጠ ወርቁ  በድጋሜ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ ሁነው ተሹመዋል። በዚህም  የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት መልካም የስራዘመንን ይመኛል።   ቂርቆ...
30/10/2021

አቶ በለጠ ወርቁ በድጋሜ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅ/ቤት ሀላፊ ሁነው ተሹመዋል። በዚህም የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት መልካም የስራዘመንን ይመኛል።

ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 20/2014

የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሳምንታዊ የጽዳት ንቅናቄውን በጀርመን ግቢ አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የጽዳት ባለሙያዎች አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። አካባቢው ለረጅ...
30/10/2021

የቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ሳምንታዊ የጽዳት ንቅናቄውን በጀርመን ግቢ አካሄደ። በዝግጅቱ ላይ የጽዳት ባለሙያዎች አመራሮችና ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። አካባቢው ለረጅም ጊዜ ቆሻሻ የሚጠራቀምበት መሆኑን የተናገሩት አቶ አክሊሉ ሹራሞ የጽ/ቤቱ ኃላፊ ዘላቂ መፍትሄ እስከሚሰጠው ድረስ የማጽዳት ስራው እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

ቂርቆስ ወረዳ 07 ሚዲያ
ጥቅምት 21/2014

03/10/2021
03/10/2021

Address

Addis Ababa

Telephone

+251922400095

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cccccgggg posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share