Bole Sub-City Land Development and Managment Branch Office

Bole Sub-City Land Development and Managment Branch Office ይህ የቦሌ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ብቸኛ ህጋዊ ገፅ ነዉ ::
ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ መረጃ ያግኙ!!

03/08/2026
03/08/2026
የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አከናወኑ። ሀምሌ 23/2018**በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ...
30/07/2026

የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የደም ልገሳ መርሃ-ግብር አከናወኑ።

ሀምሌ 23/2018
**
በመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቦሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሠራተኞች የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራቶች አንድ አካል ነው ያሉትን የደም ልገሳ መረሃ ግብር አካሂደዋል።።
የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሠራተኞችም የሚተካውን ደም በመለገስ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ሕይወት መታደግ በጎ ተግባር በመሆኑ ፣ በቀጣይም ተግባሩን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል።

Address

Bole, Megenagna
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 08:30 - 11:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bole Sub-City Land Development and Managment Branch Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share