A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch

A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch የበቃ አሽከርካሪ እና ተሸከርካሪ ለከተማችን እድገት!!!

09/09/2022
16/07/2022

ማስታወቂያ
ለክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ የቦሎ አገልግሎት ፈልገው በሚመጡበት ጊዜ የመንገድ ፈንድ በተመለከተ
1. ባንክ ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፕ ላይ የፖስታ ቤት ማህተብ
2. ደረሰኝ የከፈሉበት እና ስቲከር መያዝን በማረጋገጥ ስለምንሰራ ከላይ የተገለፁትን አሟልታችሁ እንድታቀርቡ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።

15/07/2021
በ2013ዓ.ም ግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃጸም ምዘና መሰረት ካሉት 11 ቅ/ፅ/ቤቶች በ3ተኛ ደረጃ በመውጣት በማጠናቀቃችን የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ይህንን ውጤት ለማስመዝገብ በትጋ...
09/03/2021

በ2013ዓ.ም ግማሽ አመት ዕቅድ አፈፃጸም ምዘና መሰረት ካሉት 11 ቅ/ፅ/ቤቶች በ3ተኛ ደረጃ በመውጣት በማጠናቀቃችን የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡ይህንን ውጤት ለማስመዝገብ በትጋት ስራችሁን ያከናወናችሁ ሰራተኞች እንዲሁም አገልግሎታችን በማግኘት መልካም ምላሽ እና አስተያየት የሰጣችሁን ተገልጋዮቻችን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የላቀ አገልግሎት በመስጠት ደንበኞቻችንን ለማርካት እንጥራለን!!

 #ለቫን ባለንብረቶች በሙሉ
22/02/2021

#ለቫን ባለንብረቶች በሙሉ

 #ማስታወቂያ
19/02/2021

#ማስታወቂያ

12/02/2021

Address

22
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 16:00
Tuesday 08:00 - 16:00
Wednesday 08:00 - 16:00
Thursday 08:00 - 16:00
Friday 08:00 - 16:00
Saturday 08:00 - 12:00

Telephone

+251116662179

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to A.A Drivers and Vehicles Licensing & Control Authority Bole Branch:

Share