Lemi kura wereda 6 communication

Lemi kura wereda 6 communication Lemi Kura Werda 06 Administration communication Page

03/09/2026
02/09/2026
የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎችጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”
02/09/2026

የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎች

ጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”

ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”

ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”

ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”

ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”

ባሉ ጉዳይ ቀንን ምክኒያት በማድረግ ባገኙት አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውን ተገልጋዮች ተናገሩ  ።የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር  ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ህብረተሰቡ እያገኘ ያለውን ...
02/09/2026

ባሉ ጉዳይ ቀንን ምክኒያት በማድረግ ባገኙት አገልግሎት ደስተኛ መሆናቸውን ተገልጋዮች ተናገሩ ።

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ህብረተሰቡ እያገኘ ያለውን አገልግሎት በሴክተሮች ላይ ምልከታ አካሂዷል፡፡

የወረዳው አመራሮች እና ባለሙያዎች አገልግሎት ፈልገው የመጡ ተገልጋዮቻቸውን በጥሩ ሁኔታ እያስተናገዱ እንደሆነ የታየ ሲሆን ከተገልጋዮችም አገልግሎት አሰጣጡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን እና በዋናነት የባለጉዳይን ቀን ምክንያት በማድረግ ባለሙያዎችና አመራሮች በሙሉ ሀላፊነት በስራ ገበታቸው ላይ በመገኘት የተሻለ አገልግሎት እየሰጡ እንደሆነ ተናግረዋል።

ወረዳ 06 ኮሙኒኬሽን
ነሀሴ 27/2018 ዓ/ም

01/09/2026

የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት

የአራብሳ ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ።በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የአራብሳ ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት አካሂዷል። የሸማች...
30/08/2026

የአራብሳ ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ።

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር የአራብሳ ሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት አካሂዷል።

የሸማች ማህበሩ አመራሮች የ2018 አ.ም የስራ አፈጻጸም፣የሒሳብ እና የቁጥጥር ሪፖርቶችን አቅርበዋል፤በሪፖርቱም በሸማች ማህበሩ የተሰሩ ስራዎች፣ ካፒታል እና በስራ ወቅት ያጋጠሙ ችግሮች በዝርዝር የቀረቡ ሲሆን በቀጣይም የአባላቱንና ነዋሪውን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን ለመሰራት የሚያስችል እቅድ ላይ ውይይት ተደርጓል።

በመጨረሻም የክፍለ ከተማና የወረዳ ህብረት ስራ ጽ/ቤት ተወካዮች በተገኙበት የተጓደሉ የስራ አስፈፃሚ ፤ የኦዲት/ ቁጥጥር እና የጨረታ/ቴክኒክ ኮሚቴ አመራሮች ተመረጠው የሸማች ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤው ተጠናቋል ።

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ኮሙኒኬሽን
ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም

Address

Bole Arabisa Project 15
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemi kura wereda 6 communication posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share