Lideta woreda 10 communication office

Lideta woreda 10 communication office የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ይፋዊ የፌስቡክ ገ?

15/11/2021
07/11/2021
አቶ ቶፊቆ ደንድር የቀድም የወረዳ 10 ም/ስራአስፈጻሚና የቤቶች ጽ/ቤት ሀላፍ በአዲስምእራፍ የአመራር ስምሪት የልደታ ክ/ከ የመሬት ማኔጅመንት ፋይናንስ ፑል ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል። መልካም ...
29/10/2021

አቶ ቶፊቆ ደንድር የቀድም የወረዳ 10 ም/ስራአስፈጻሚና የቤቶች ጽ/ቤት ሀላፍ በአዲስምእራፍ የአመራር ስምሪት የልደታ ክ/ከ የመሬት ማኔጅመንት ፋይናንስ ፑል ሀላፊ ሆነው ተሹመዋል። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰላምና ጸጥታ በቀን 19/2/14 ከሰላምና ጸጥታ ከተደራጁ በጎ ፍቃደኞች ወጣቶች ጋር በጸጥታ ዙርያ ውይይት ተካሄደ።
29/10/2021

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰላምና ጸጥታ በቀን 19/2/14 ከሰላምና ጸጥታ ከተደራጁ በጎ ፍቃደኞች ወጣቶች ጋር በጸጥታ ዙርያ ውይይት ተካሄደ።

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበርያ ጽ/ቤት በቀን 18/2/14 በትምህርት ጥራትና ኤጀንሲ አማካይነት የአቅመደካማቤት  እድሳት አጠናቆ የክፉለከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገ...
28/10/2021

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ወጣቶችና በጎ ፍቃድ ማስተባበርያ ጽ/ቤት በቀን 18/2/14 በትምህርት ጥራትና ኤጀንሲ አማካይነት የአቅመደካማቤት እድሳት አጠናቆ የክፉለከተማ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እንዲሁም የወረዳው አመራሮች በተገኙበት ቤቱ ለተጠቃሚ ተላልፍል።

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ምክር ቤት በቀን 16/2/14። 7ቱ የዘርፍ ኮሚቴዎች የሚከታተላቸውን የዘርፍ ጽ/ቤቶች መካከል በዛሬው እለት የንግድና ኢንደስትሪ እና ሌሎችም ኮሚቴዎች በተገኙበት የ1...
26/10/2021

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ምክር ቤት በቀን 16/2/14። 7ቱ የዘርፍ ኮሚቴዎች የሚከታተላቸውን የዘርፍ ጽ/ቤቶች መካከል በዛሬው እለት የንግድና ኢንደስትሪ እና ሌሎችም ኮሚቴዎች በተገኙበት የ1ኛ እሩብ አመት አፈጻጸም ሱፐርቪዥን አየተደረገ ይገኛል።

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 15/2/14 አጠቃላይ ስራዎችን ከጠቅላላ አመራሩ ጋር ተደረገ ከተደረጉት አጀንዳዎች መካከል: የአገልግሉት አሰጣት ሁኔታ:የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም ...
25/10/2021

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 15/2/14 አጠቃላይ ስራዎችን ከጠቅላላ አመራሩ ጋር ተደረገ ከተደረጉት አጀንዳዎች መካከል: የአገልግሉት አሰጣት ሁኔታ:የስራ እድል ፈጠራ እንዲሁም የወረዳው ሰላም እና ፀጥታ ያለበት ሁኔታ በስፍት የተገመገመ ሲሆን ለቀጣይ አቅጣጫ በማስቀመጥ ስብሰባው ተጠናቋል።

""መልካምነት ለራስ ነው"" ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰራተኛና ማህበራዊ ጽ/ቤት  በቀን 15/2/14 ለአረጋዊያን ለአቅመ ደካሞች የፍራሽ፤ የስካር፤ የሳሙና ድጋፍ የወረዳው ዋና ስራአስፈጻሚ ወ...
25/10/2021

""መልካምነት ለራስ ነው""

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 ሰራተኛና ማህበራዊ ጽ/ቤት በቀን 15/2/14 ለአረጋዊያን ለአቅመ ደካሞች የፍራሽ፤ የስካር፤ የሳሙና ድጋፍ የወረዳው ዋና ስራአስፈጻሚ ወ/ሮ ምርታለም አበራ በተገኙበት ድጋፉ ተደርጋል።

የስራ ርክክብ ተካሄደ።
22/10/2021

የስራ ርክክብ ተካሄደ።

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 12/2/14    የወረዳችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተፈሪ ፍርዲሳ ለአዲሳ ስራ አስፈጻሚ ምርታለም አበራ የአመራር ትውውቅ አካሄደዋል።
22/10/2021

ልደታ ክ/ከ ወረዳ 10 አስተዳደር በቀን 12/2/14 የወረዳችን ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተፈሪ ፍርዲሳ ለአዲሳ ስራ አስፈጻሚ ምርታለም አበራ የአመራር ትውውቅ አካሄደዋል።

በቀን 11/2/14 ልደታ ክ/ ምክር ቤት በ2013 አ.ም ባካሄደው የአፈጻጸም ምዘና ካሉት 10ሩ ወረዳዎች የወረዳ 10 ምክር ቤት ባስመዘገበው ውጤት 2ኛው ደረጃ ስለወጣ የምስክር ወረቀትና ም...
21/10/2021

በቀን 11/2/14 ልደታ ክ/ ምክር ቤት በ2013 አ.ም ባካሄደው የአፈጻጸም ምዘና ካሉት 10ሩ ወረዳዎች የወረዳ 10 ምክር ቤት ባስመዘገበው ውጤት 2ኛው ደረጃ ስለወጣ የምስክር ወረቀትና ምስጋና ተችሮታል

Address

Lideta
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00
Sunday 08:00 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lideta woreda 10 communication office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share