Alemayehu Tefru

Alemayehu Tefru Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alemayehu Tefru, Political Party, omedla streat, Addis Ababa.

19/01/2026
የደም ነጋዴዎች ፍጻሜ የጥቅም ግጭት ወይንስ የዓላማ ክህደት?​የነፃነት ታጋይ ነኝ ብለህ ጫካ የገባህ ታጣቂ ሆይ፣ መሪ ነን የሚሉህ ግለሰቦች ትዕዛዝ የሚቀበሉት ከክልሉ ህዝብ ፍላጎት ሳይሆን ...
29/12/2025

የደም ነጋዴዎች ፍጻሜ የጥቅም ግጭት ወይንስ የዓላማ ክህደት?

​የነፃነት ታጋይ ነኝ ብለህ ጫካ የገባህ ታጣቂ ሆይ፣ መሪ ነን የሚሉህ ግለሰቦች ትዕዛዝ የሚቀበሉት ከክልሉ ህዝብ ፍላጎት ሳይሆን ከባዕድ ሀገር ቀጣሪዎቻቸው መሆኑን የምትረዳበት ጊዜ አሁን ነው።

የዘመነ ካሴና የቡድኑ የገንዘብና የትጥቅ ምንጭ ከሻዕቢያ ጽሕፈት ቤት የሚመነጭ መሆኑ፣ አንተን መስዋዕት እያደረጉ ያሉት የአማራን ህዝብ ለመጥቀም ሳይሆን የባዕዳን ጂኦ-ፖለቲካዊ ፍላጎት ለማገልገል መሆኑን ያረጋግጣል።

ዛሬ በመሪዎችህ መካከል የምታየው እርስ በእርስ የመጠላለፍና የመገዳደል ድርጊት መንስኤው የዓላማ ልዩነት ሳይሆን፣ ከቀጣሪዎች የሚላከው የገንዘብ ድርሻ ክፍፍል አለመስማማት ነው። ለጥቂት ግለሰቦች የገንዘብ ጥቅምና የሥልጣን ጥም ስትል ወንድምህን የምትገድልበት ይህ እርካሽ ቁማር፣ ክልሉን ወደማያልቅ የጎጥ ሽኩቻና የውስጥ ጦርነት እየከተተው ይገኛል።

መሪዎቹ ለገንዘብ ሲሉ እርስ በእርስ መጠፋፋት መጀመራቸው የቡድኑ መጨረሻ መቃረቡን የሚያሳይ በመሆኑ፣ ህዝብንና ክልልን ለባዕዳን አሳልፎ ከሚሰጥ የከዳተኞች ሴራ ራስህን ልታድን ይገባል።

14/11/2025
12/11/2025

"የክልሉ መንግስት የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማሳደግ የያዘው ፖሊሲ በዘርፉ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ቁልፍ ሚና ያለዉ ሲሆን የአማራ ክልል እምቅ ሃብት እና ሰፊ የሰው ኃይል ባለቤት በመሆኑ የግል ባለሃብቶችን በማስተሳሰር የሚፈለገውን የኢኮኖሚ ደረጃ ማምጣት ይቻላል።

ሀገር የምትበለጽገው በእድል እና በችሮታ ሳይሆን በጥረትና በታታሪ ትውልዶች አቅም በመሆኑ በቀጣይም ከስራ እድል ፈጠራ እና ፍትሃዊ የሃብት ተጠቃሚነትን ከማረጋገጥ አንጻር ሰፊ አበርክቶ ያላቸዉን ግዙፍ ኢንዱስትሪዎችን በማስፋፋት የህዝባችንን ብልጽግና ለማረጋገጥ እንተጋለን "

ክቡር ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ የብራውን ፉድስ የምግብ ማቀነባበሪያና ማምረቻ ፋብሪካ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
•~•~•
ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም
•~•~•

"የጎርጎራ ቃልኪዳናችን፤ ለዘላቂ ሰላም እና ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"
•~•~•
ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች የፓርቲያችንን የማህበራዊ ገፆች ይወዳጁ።
ትዊተር :- twitter.com/AppAmhara?s=09
ዩቲዩብ :- youtube.com/channel/UCxQ5MOnm-YH514Qdta0Kysg
ቴሌግራም:- t.me/amharaapp
ቲክቶክ፡- tiktok.com/

02/11/2025
አሁናዊ  እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ቁመና
31/08/2025

አሁናዊ እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ቁመና

Address

Omedla Streat
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemayehu Tefru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share