N I S S - የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

N I S S - የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት we excel in intelligence and serve loyally!

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!
23/05/2026

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ!

Del dine videoer med venner, familie og verden

እናመሰግናለን !የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን በምክትል ዳይሬክተር ጀነራልነት  ሲያገለገሉ  የነበሩት አቶ  ታዜር ገ/ እግዚአብሔር የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስ...
09/05/2026

እናመሰግናለን !

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን በምክትል ዳይሬክተር ጀነራልነት ሲያገለገሉ የነበሩት አቶ ታዜር ገ/ እግዚአብሔር የኢፌዴሪ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እንዲሁም አቶ ርስቱ ይርዳው ደግሞ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር በመሆን መሾማቸው የሚታወስ ሲሆን፤ በአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለነበራቸው የላቀ የአመራርነት ሚና ምስጋናና ክብር ተችሯቸዋል፡፡

በመርሐ- ግብሩ ላይ የተገኙት የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፤ ከተቋሙ የቀደሞ አመራሮች ጋር በጓዳዊ የትብብር መንፈስ ተልዕኮ በላቀ ደረጃ ሲፈጸምና ስትራቴጂክ አመራር ሲሰጥ እንደነበር ጠቅሰው፤ ለነበራቸው ከፍተኛ አስተዋፅዖ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በቀጣይም የተሰጣቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ በብቃት እንደሚወጡ እተማመናለሁ ብለዋል።

የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ በበኩላቸው፤ የቀድሞ አመራሮች የተቋሙን አፈጻጸም ውጤታማ ለማድረግ በትብብርና በተቀናጀ ሁኔታ ስትራቴጂክ አመራር ሲሰጡ ስለነበር ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡ በጋራ ሀገራዊ ተልዕኮዎች የትብብር ሥራዎች በቀጣይም ተጠናክረው ይቀጥላሉ ብለዋል፡፡

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ሲሳይ ቶላ በመርሐ- ግብሩ ላይ በአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ በምክትል ዳይሬክተር ጀነራልነት ለተመደቡት ዶክተር አሰፋ አብዩ መልካም የሥራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።

ለተጨማሪ መረጃዎች የኮምዩኒኬሽን ፕላትፎርምና የማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይጎብኙ ፡-
ኮምዩኒኬሽን ፕላትፎርም፡- https://niss.gov.et
ኤክስ (ትዊተር)፡- https://x.com/NissEthiopia
ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/

08/05/2026

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ራዕይ፣ ተልዕኮና ዕሴቶች

ለሀገርዎ ብሔራዊ ደኅንነት መረጋገጥ የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ፤ለተጨማሪ መረጃዎች የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይጎብኙ!
ኮምዩኒኬሽን ፕላትፎርም፡- https://niss.gov.et
ፌስቡክ፡ - https://facebook.com/61574334183119
ኤክስ (ትዊተር)፡- https://x.com/NissEthiopia
ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/

እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል  አደረሳችሁ !ኢትዮጵያ በጀግኖች አርበኞች  መስዋዕትነት ፀንታ የቆየች ሀገር ናት፡፡ እናትና አባቶቻችን  ዘመናዊ መሣሪያዎች ታጥቀውና ድንበር...
05/05/2026

እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች የድል በዓል አደረሳችሁ !

ኢትዮጵያ በጀግኖች አርበኞች መስዋዕትነት ፀንታ የቆየች ሀገር ናት፡፡ እናትና አባቶቻችን ዘመናዊ መሣሪያዎች ታጥቀውና ድንበር ተሻግራ ለወረራ የመጡ ጠላቶችን ኃያል በሆነ የሀገር ፍቅር ስሜትና በአንድነት ቆመው የሕይወት መስዋዕትነት ጭምር በመክፈል መክተው መልሰዋል፡፡

በእነዚህ አኩሪ የታሪኮቻችን ምዕራፎች ብረት አንግተው በዱር በገደሉ የተዋደቁትን ጀግኖቻችንን እንዲሁም ጥበብ በተሞላበት የመረጃ ሥራ ሀገራቸውን ያገለገሉ እና መሥዋዕትነት የከፈሉ ፈር ቀዳጆቻንን በተቋማችን በብሔራዊ መረጃና ደኅንነነት አገልግሎት ስም የላቀ ምስጋና እናቀርባለን፤ ዘወትርም በክብር እናስታውሳቸዋለን ! ዛሬም የእነዚህን አርዓያዎቻችንን ፈለግ በመከተል ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነትና ጥቅም መከበር በላቀ ሀገራዊ ፍቅር ተልዕኮን በመፈፀም የዘመኑን የአርበኝነት ገድል እየተወጡ የሚገኙትን በሙሉ እናመሰግናለን !

ክብርና ምስጋና ለጀግኖች አርበኞቻችን !

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነነት አገልግሎት
በመረጃ እንልቃለን ታምነን እናገለግላለን !

02/05/2026

ሃገራዊ አገልግሎት ደሕንነትን ሓበሬታን ፕላትፎርም ኮምዩኒኬሽንን ትእስስር ማሕበራዊ ገፃትን ይሃውፁ። ብቀዳምነት ሓበሬታታት ይርከቡ። ንምርግጋፅ አገልግሎት ደሕንነት ሃገሮም ግደተኦም ይዋፅኡ!
ፕላት ፎርም ኮምዩኒኬሽን:- https://niss.gov.et
ፌስቡክ፡ - https://facebook.com/61574334183119
ኤክስ (ትዊተር)፡- https://x.com/NissEthiopia
ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/
ሃገራዊ አገልግሎት ሓበሬታን ደሕንነትን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when N I S S - የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share