Malcolm X Ethio

Malcolm X Ethio fecabook

ኧረ አዲስ አመት ገባ እኮ   ሳታስብሉኝ 💔
10/09/2022

ኧረ አዲስ አመት ገባ እኮ ሳታስብሉኝ 💔

በራሳቸው እጅ ይቀርፁታል ይስሉታል ከዚያም በስተመጨረሻ ይሰግዱለታል ያመልኩታልአምላኬ አላህ ሆይ ! ወዳንተ መልሳቸው።
04/08/2022

በራሳቸው እጅ ይቀርፁታል ይስሉታል ከዚያም በስተመጨረሻ ይሰግዱለታል ያመልኩታል

አምላኬ አላህ ሆይ ! ወዳንተ መልሳቸው።

20/07/2022

ለሙፍቲ መፅናኛ ያወጣው አዲስ አልበም ተለቀቀ😁

ጠምጣሚው ማፊያ ኡመርን ህግ በቁጥጥር ስር አድርጎታል የሚል ነገር ሲዘዋወር እያየሁ ነው እውነት ከሆነ እንደውም ህግ ሰውየውን ለመያዝ በጣም አርፍዷል ብቻም ሳይሆን አምሽቷል …ይህም ሆኖ እጅ...
19/07/2022

ጠምጣሚው ማፊያ

ኡመርን ህግ በቁጥጥር ስር አድርጎታል የሚል ነገር ሲዘዋወር እያየሁ ነው እውነት ከሆነ እንደውም ህግ ሰውየውን ለመያዝ በጣም አርፍዷል ብቻም ሳይሆን አምሽቷል …ይህም ሆኖ እጅግ ዘግይቶም ቢሆን መያዙ ትልቅ ነገር ነው …ሰውየው ሙጠምጢም ሌባ ነው ላለፉት 20 አመታት ሰውየውን በቅርብ ርቀት የምናውቅ እናውቀዋለን አንዳንድ ደጋፊዎቹ ንጹሁ ሸሄ ታሰረ ብለው ሲሉ ሳቄ ያመልጠኛል 😂

ኡመር ማለት የቃልቻ ለምድ የለበሰ ጭልጥ ያለ ማጅራት መች ነው አባቴ 😅…እኔ ኡመርን አምርሬ ስታገለው የኖርኩት በቅርብ ርቀት ቅጥፈቱን ስለማውቀው እንጂ ሌላ አይደለም …

ይልቅ በአንድ ነገር ከኡመር ጎን እንድቆም ያስገድደኛል ይሄውም ከተያዘ ቶሎ ማስረጃ ተጠናክሮ ሳይጉላላ ፍርድ ቤት ቀርቦ በህግ ሊዳኝ ይገባዋል …

የአህባሻዊ መጅሊስ ፍፃሜ‼ነብያችን ሰዐወ ግዜ የነበረው  እስልምና ዛሬ ላይ አህባሽ  ነባሩ እስልምና በሚል ሽፋን ገደል ከተቶታል። ነብያችን ሰዐወ ስለአንድነት ይሰብካሉ አህባሾች አንድ አንሆ...
17/07/2022

የአህባሻዊ መጅሊስ ፍፃሜ‼

ነብያችን ሰዐወ ግዜ የነበረው እስልምና ዛሬ ላይ አህባሽ ነባሩ እስልምና በሚል ሽፋን ገደል ከተቶታል። ነብያችን ሰዐወ ስለአንድነት ይሰብካሉ አህባሾች አንድ አንሆንም ይላሉ። እውነት ቁርኣን እና ሀዲስ የሚከተሉ ከሆነ ለምን አንድነት ቃል ከበዳቸው። የአይ*ሁድ ተላላኪ ለኢስላም ሳይሆን ኡማን ለመከፋፈል ነው የሚሰሩት። ህዝበ ሙስሊሙ እየታገለ ያለው ይህን መሰሪ ነው።

አንድነት ለሙስሊሙ ብቸኛ አማራጭ ነው። የአህባሽ አንጃ አንድነትን ለመከፋፈል ከጠላቶች ጋር እየሰራ መሆኑ በግልፅ እያሳየ ይገኛል። መንግስት ለሀገር ሰላም እና መረጋጋት የአህባሽ አንጃ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል ብለን እንጠብቃለን።

ህዝባዊ መጅሊስ እንጂ አህባሻዊ መጅሊስ አይደገምም አንቀበልም‼

#አንድነት #ለሀገር #ሰላም

የወያኔ ጭራ ለትውስታ  ነው በሌላ አትውሰዱት😋😋
09/07/2022

የወያኔ ጭራ

ለትውስታ ነው በሌላ አትውሰዱት😋😋

በህገ ወጥ መንገድ የአዲስ አበባ መጅሊስን ለመቆጣጠር የሞከረው ቡድን በጸጥታ አካላት ታፍሶ ተወስዷል።ከላይ እስከ ታች ከላኪ እስከ ተላኪ በቁጥጥር ስር ውለው ተገቢው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገ...
30/06/2022

በህገ ወጥ መንገድ የአዲስ አበባ መጅሊስን ለመቆጣጠር የሞከረው ቡድን በጸጥታ አካላት ታፍሶ ተወስዷል።

ከላይ እስከ ታች ከላኪ እስከ ተላኪ በቁጥጥር ስር ውለው ተገቢው እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል።

ህግና ስርዓት ይከበር‼

Aadde Xayibaa Hassaniif Bara Hojii Milkii Hawwineerra❗️ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ጠንካራ አደረጃጀቶች እንዲኖሩ በብቃት አመ...
30/06/2022

Aadde Xayibaa Hassaniif Bara Hojii Milkii Hawwineerra❗️
ወ/ሮ ጠይባ ሀሰን የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ጠንካራ አደረጃጀቶች እንዲኖሩ በብቃት አመራርነት እንደምትሰጪ እንተማመናለን። የብልጽግና ሴቶች ሊግ ም/ፕሬዝዳንት በመሆን በመመረጥሽ ደስ ብሎናል።
መልካም የስራ ዘመን‼️

💐❤💐❤💐❤የተፈጥሮ ውበት ከአፋር ባህላዊ አለባበስ ሲዋሀድ❤💐❤💐❤💐♥️♥️♥️🥰🥰🥰💗💗💓💓📸አፈር ሴቶች ባህላዊ አለባበስ አፈር የቆንጆዎች መፍለቂያ
29/06/2022

💐❤💐❤💐❤የተፈጥሮ ውበት ከአፋር ባህላዊ አለባበስ ሲዋሀድ❤💐❤💐❤💐
♥️♥️♥️🥰🥰🥰💗💗💓💓📸
አፈር ሴቶች ባህላዊ አለባበስ
አፈር የቆንጆዎች መፍለቂያ

የፌስ ቡክ አካውንታቸው እና ገጾቻቸው እየተዘጋባቸው የተቸገሩ የኦሮሞ አክቲቪስቶችን በቴሌግራም ቻናሎቻቸው ተከታተሏቸው !__ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘትና ለመከታተል በብዛት የፌስቡክ ...
28/06/2022

የፌስ ቡክ አካውንታቸው እና ገጾቻቸው እየተዘጋባቸው የተቸገሩ የኦሮሞ አክቲቪስቶችን በቴሌግራም ቻናሎቻቸው ተከታተሏቸው !
__
ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘትና ለመከታተል በብዛት የፌስቡክ አካውንታቸውን በውሸት ሪፖርት እያደረጉ ሲያዘጉባቸው ዘላቂ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ በTelegram channel ተከታተሏቸው። የቴሌግራም ቻናሎቻቸውን Join አድርጉ! ለተከታዮቻችሁም በፌስቡክ እና በቴሌግራም Share ማድረጉን አትርሱ። እናመሰግናለን! 🙏

ማሳሰቢያ❗️
ፌስቡክ ካምፓኒ በአካል የመሄድ እድሉ ያላችሁ ሰዎች ይሄን ጉዳይ ለድርጅቱ ብታሳውቁልን መልካም ነው። ይሄ የጥቂት ሰዎች ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሚሊየን ኦሮሞ ህዝብን ድምጽ ማፈን ነው።

1. Henok Dejene
7 ግዜ አካውንት እና 8 ፔጆች ተዘግተዋል
https://t.me/HeniZMan

2-Daniel Dhaba
8 ግዜ አካውንት እና 4ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/danny4677

3- Waan ofii
4 አካውንት እና 5 ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/waanofiiplus

4-Save Oromia
7 ግዜ አካውንት እንዲሁም 4ፔጆች ተዘግተውበታል
https://t.me/HawiiEr

5- Finfinne Times
በቅርቡ አካዎንቶቹን እያዘጉበት ነው
https://t.me/Finfinnetimes5

ገሞራው ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ የሶስት ትውልድ ክስተት ነው የምንለው በምክንያት ነው ። ሃጨ በትናንቱ የኦሮሙማ ትውልድ በእነ ጀኔራል ታደሰ: ጀኔራል ዋቆ: ማሞ መዘምር : ባሮ ቱምሳ : ቄስ ጎ...
28/06/2022

ገሞራው ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ የሶስት ትውልድ ክስተት ነው የምንለው በምክንያት ነው ። ሃጨ በትናንቱ የኦሮሙማ ትውልድ በእነ ጀኔራል ታደሰ: ጀኔራል ዋቆ: ማሞ መዘምር : ባሮ ቱምሳ : ቄስ ጎደና ቱምሳ: ኃይሌ ፊዳና ሌሎች ትውልድ ውስጥ በመንፈስ የነበረ ፣ በዚህ በራሱ ሚሊዩን የኦሮሙማ የዛሬ ትውልድ ውስጥ ደግሞ ራሱ ሃጫሉ ያለ ሲሆን ፣ በነገው በርካታ ሚሊዩን ኦሮሙማ ትውልድ ህያው ሁኖ የሚኖር አንድ የታሪክ ክስተት ነው። ገሞራው ሃጨን ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከእስልምና ክርስትና ዋቄፈና ኤቲስት የሆነ ሁሉንም በእኩል የሚወድ በእነሱ የሚወደድ ነው። ስለዚህ ገሞራው ሃጨ በታሪክ ህያው እንጅ አልሞተም። አዎ ገሞራው ሃጨ ትናንት ዛሬም ነገም በታሪክ ህያው ነው።
የኦሮሙማ ሶስት ትውልድ አንበሳ
ሃጫሉ ሁንዴሳ ቦንሳ ።😎😎

Via,

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Malcolm X Ethio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share