Andualem laleme

Andualem laleme ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እና አሳዳጊዬ ከክፉ ሁሉ ጠብቀኝ 🙏

17/03/2026

ኢትዮጵያዊያን በነጻነት በከተማቸው ውስጥ ዘና ብለው የእግር ጉዞ ሲያደርጉ ተመለከትን!

የአፍሪካ ህብረት ታዳሚዋ ስለ አዲስ አበባ ከተማ አንጸባራቂ ልማት የሰጡት አስተያየት።

ሰሞኑን አዲስ አበባ ነበርኩ። ከሆቴላችን ወደ አፍሪካ ህብረት ስብሰባ ስንጓዝ ስለ ከተማዋ ዕድገት እንጂ ስለምንም አላወራንም።

እነሱ በአዲስ አበባ ውስጥ ይህንን ስሰሩ እኛ ለምን መስራት አቃተን የሚል ውይይት ስናደርግ ነው የሄድነው።

ከአምስት ዓመታት በፊት አዲስ አበባ ሄጄ ነበር። ዛሬ ከአምስት ዓመታት በኋላ ተመልሼ ስመጣ ከተማዋን መለየት ሁሉ አልቻልኩም። መንገድ ስሰሩ በከፍተኛ ንቃተህሊና ነው።

ደረጃቸውን የጠበቁ አራትና አምስት መስመር መንገዶችን በከተማዋ ውስጥ መገንባት ችለዋል። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በእግሩ የሚሄድበት ሰፊና ምቹ የእግረኛ መንገዶችን በስፋት ገንብተዋል።

ኢትዮጵያዊያን በነጻነት በከተማቸው ውስጥ ዘና ብለው የእግር ጉዞ ሲያደርጉ ተመለከትን።

አካባቢያቸውን ለመጠበቅ ዛፎችን እየተከሉ ነው!

አወክሽ አወክሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች እንዲሉ ያፈጀዉና ያረጀዉ ኢሕአፓ  በምርጫ ውድድር ሽፋን እንደ አሮጌዉ ባሕሉ ብጥብጥ ለመቀስቀስ ማቀዱን ሚስጥረስሴ ሚስጥሩን አዘከዘከች። ምርጫ እወዳደራ...
16/03/2026

አወክሽ አወክሽ ሲሏት መፅሀፍ አጠበች እንዲሉ

ያፈጀዉና ያረጀዉ ኢሕአፓ በምርጫ
ውድድር ሽፋን እንደ አሮጌዉ ባሕሉ ብጥብጥ ለመቀስቀስ ማቀዱን ሚስጥረስሴ ሚስጥሩን አዘከዘከች።

ምርጫ እወዳደራለሁ እያሉ የሁከት እና የብጥብጥ ሰልፍ መጥራት የምርጫውን ሂደት ለማወክ ካልሆነ በቀር ሌላ ምንም ዓላማ የለውም !

እሱን ወደ ደርግ ጊዜው ጨዋታ መልሱት! በዚህ ዘመን አይሰራም !

05/10/2025
የመስቀል በአልየሰላም በዓል ነው !!   #መስቀል
25/09/2025

የመስቀል በአል
የሰላም በዓል ነው !!


#መስቀል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Andualem laleme posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share