የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League

የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League መንገዳችን መደመር መዳረሻችን ብልፅግና

ነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ዛሬም በቦሌ ክ፡ከተማ ወረዳ 07ተጠናክሮ ቀጥላል።
19/09/2021

ነጩ ፖስታ ጎርፍ ለነጩ ቤተመንግስት ዛሬም በቦሌ ክ፡ከተማ ወረዳ 07ተጠናክሮ ቀጥላል።

የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሚገባ ማሳወቅ ይገባል ተባለ****************************የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወ...
14/09/2021

የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በሚገባ ማሳወቅ ይገባል ተባለ
****************************

የኢትዮጵያን ትክክለኛ እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ሁሉም አካላት የነቃ ተሳትፎ ማድረግ እንዳለበት የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ፡፡

በክፍለ ከተማው የሚገኙ ወጣቶች “ነጭ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግሥት” በሚል የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለመግለጽ የፊርማ ማሰባሰብ አካሂደዋል፡፡

በፊርማ ማሰባሰብ ስነ ስርዓቱ ላይ የተሳተፉት ወጣቶች እንደገለጹት አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ተልእኮውን በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተገበረ ነው፡፡

ሆኖም ምእራባውያን እውነታውን ላለማቀበል እና በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማሳደር ተግተው እየሰሩ ነው ብለዋል፡፡

“ነጭ ፖስታ ለነጩ ቤተ-መንግሥት” ፊርማ ለአሜሪካ መሪዎች እንዲደርስ የኢትዮጵያ እውነታን በግልጽ ማስረዳት ከሁሉም አካላት በተለይ ከወጣቱ ብዙ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

በፊርማ ማሰባሰብ ሥነ ስርዓቱ ላይ በክፍለ ከተማው የሚገኙ 200 የሚጠጉ ወጣቶች ተሳትፈዋል፡፡

በይድነቃቸው ሰማው
በEBC

Address

Addis Ababa

Telephone

+251902436192

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የቦሌ ክ/ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ/Bole Sub City Prosperity Party Youth League:

Shortcuts

Share