Sinte tek

Sinte tek Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sinte tek, Library, Addis abeba, Addis Ababa.

28/11/2020

Library

በሩሲያ ለየት ያለ ቁርስ ቤት አለ! ማንኛውም ሰው ከፍሎ ሚወጣው ለሚበላው ምግብ ሳይሆን ምግቡን ለመጨረስ ለፈጀበት ጊዜ ነው!እናም ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ምግቡ ያንቃቸዋል!ለበለጠ መረጃ
17/09/2020

በሩሲያ ለየት ያለ ቁርስ ቤት አለ! ማንኛውም ሰው ከፍሎ ሚወጣው ለሚበላው ምግብ ሳይሆን ምግቡን ለመጨረስ ለፈጀበት ጊዜ ነው!እናም ብዙ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ምግቡ ያንቃቸዋል!

ለበለጠ መረጃ

08/05/2020

ፍቅር ፈራን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
========//==========
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

08/05/2020

‹‹……………ተው ብዬህ አልነበረም?......ክፉ ቀን ማለፊያ
ጥበብን አልገርሁህም ነበር?.........ክፉ ቀንን በጥበብ
ከማለፍ በላይ ጥበብ የለም! ይች ደም መላስ የለመደች
ሀገር የምትለወጥ መስሎሃል!
#ቴዎድሮስን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ገብርዬን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#ሚኒሊክ ደከመላት፣ አልተለወጠችም፡፡
#ፋሲልን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አሉላን በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#አንተንም በላች፣ አልተለወጠችም፡፡
#የበላይን ደም ጠጣች፣ ይኸው አልተለወጠችም፡፡
ስንት ጀግኖች ሞቱላት፣ አ ል ተ ለ ወ ጠ ች ም፡፡
አልነገርኩህም?….አልነገርኩህም?…አልነገርኩህም?
አትሰማም! አትሰማማ!
ተው እያልኩህ ሞትህ!......ሞ ት ህ!
…….>>

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sinte tek posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category