Gizachew Amera

Gizachew Amera The question of equality that I had as a child grew up today and made me a freedom fighter.

17/08/2022

የተከበራችሁ የፓርቲያችን አመራሮች አባላትና ደጋፊወች ቦርዱ መልስ እስከሚሰጠን ድረስ በትግስት እንድትታገሱን እና እውነተኛ መረጃ ብቻ እንድትለዋወጡ አደራ እንላለን።

02/05/2022

ኢድ ሙባረክ
ለመላው የሙስሊም ወገኖቻችን በሙሉ:- እንኳን 1443ኛው የኢድ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ታሳልፉ ዘንድ ምኞቴን እገልፃለሁ!!
መልካም በዓል!!

01/05/2022

እየሆነ ያለውን ካቀለልነው እንቀላለን በመላ ሃገሪቱ ያለውን ትርምስ ማስቆም የሚቻለው መንግስት የነገሩን ክብደትና የችግሩን ጥልቀት ተረድቶ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተቀራርቦ ሃገርን ለማዳን ሲሰራና ሁሉም ክልሎች ከለበጣ ወጥተው ባንድ ሲቆሙ ነው!

29/04/2022

ምን አይነት የማንነት ቀውስ ገጠመን?የእምነት ተቋማትን የሚያቃጥል፣የሰው ነፍስ የሚያጠፍ፣ ምን አይነት የዕምነት ቅናት ነው?ጥፍተኛን ከማውገዝ ጥፍትን መከላከል ያልቻልንበት ምክኒያቱስ ምንድነው?

28/04/2022

እርስ በርስ በማጋጨት የሐይማኖትም የፓለቲካም ትርፍ የለም

28/04/2022
16/06/2021

መላው የሐገራችን ህዝብ ሰኔ 14 ን ለራሱ ያድርጋት ሁሉም የመወሰን እድሉን ይጠቀም ሃቅሙንም ያሳይ ሁሉም በሰላም ለሰላም አሻራውን ያኑር::

21/05/2021

ሁሉም ቅድሚ ሊሰጠ የሚገባ የሐገራችን ተስፋ አባይ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gizachew Amera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gizachew Amera:

Share