04/11/2025
ከተለያዩ አቅጣጫዎች የሚመጡልንን መረጃዎች፤ አስተያየቶችና ጥያቄዎች ያለምንም ማገላበጥ የምንቀበል ከሆነ፤ ካለምነዉ መዳረሻ ሳይሆን ካላሰብነዉ አጣብቂኝ ዉስጥ ይከቱናል፡፡ ምክንያቱም በዚህ የፖለቲካ ጦርነት ዘመን ዉስጥ የሚሰራጩ መረጃዎች የእኛን ሳይሆን ያሰራጨዉን ወገን ፍላጎት የሚገልጹ ሲሆን፤ እነርሱን ተከትለን ስንጓዝ መዳረሻችንም የዚያዉ ወገን ይሆናሉ፡፡
- የመደመር መንግሥት ገጽ 394