24/08/2026
"በጎነት " የማህብረሰብን መልካም እሴቶች ያጠነክራል ፡፡
/ምክር ቤት ኮሙኒኬሽን 18/12/ 2018 ዓ.ም/
"በጎነት" ማህበራዊ ትስስርን ይፈጥራል ፤ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ይፈታል ፤ የህብረተሰቡን መልካም እሴቶች ያጠነክራል ፡፡
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ አባይነሽ ቴኒ በተገኙበት በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 በክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት የአረጋውያንና የአቅመ ደማ ቤት እድሳት ተከናውኗል ፡፡