Harari fire fighters brged

Harari fire fighters brged Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Harari fire fighters brged, Transit System, Addis Ababa.

ዜና እረፍት========የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የስራ ባልደረባ የነበረችው ሳጅን ፅዩን አበበ  ከአባቷ  አቶ  አበበ ይማም  ከእናቷ ከወ/ሮ ፍሬህይወት ደምሴ  በሐረር ከተማ በአባድር  ወረዳ ...
07/03/2026

ዜና እረፍት
========
የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የስራ ባልደረባ የነበረችው ሳጅን ፅዩን አበበ ከአባቷ አቶ አበበ ይማም ከእናቷ ከወ/ሮ ፍሬህይወት ደምሴ በሐረር ከተማ በአባድር ወረዳ ቀበሌ 05 በ1986 ዓ/ም ተወለደች።

አባሏ በፖሊስነት ለማገልገል ባላት ፍላጎት ሰኔ 1/2008 በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን በፖሊስነት ተቀጥራ ስታገለግል ቆይታለች አባሏ ከኮንስታብል እስከ ሳጅን ማእረግ የደረሰች ሲሆን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለ10 አመታት በሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የድንገተኛና እሳት አደጋ መከላከል ክፍል አገልግላለች ።

አባሏ በደረሰባት የጤና እክል ምክንያት ህክምና እየተከታተለች ብትቆይም ሊሻላት ባለመቻሉ የካቲት 27/2018 ዓ/ም በተወለደች በ32 አመቷ ከዚህ አለም ድካም አርፋለች ቀብሯም በሚካኤል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።

አባሏ በሒይወት በነበረችበት ግዜ 3 ልጆች ያፈራች ሲሆን የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከል ዳሬክቶሬት በአባሏ ህልፈተ ሒይወት የተሰማዉን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናትን ይመኛል።

በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የእሳት አደጋ ደረሰ ።ቋግሜ 1ቀን 2015 አ.ም ከለሊቱ 10:00 ሰአት ገደማ ሸዋበር የሸቀጣሸቀጥ መደብር ላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ...
07/09/2023

በሐረሪ ክልል በተለምዶ ሸዋበር ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የእሳት አደጋ ደረሰ ።

ቋግሜ 1ቀን 2015 አ.ም ከለሊቱ 10:00 ሰአት ገደማ ሸዋበር የሸቀጣሸቀጥ መደብር ላይ ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የእሳት አደጋ የደረሰ ሲሆን አደጋው ወደ ሌላ አካባቢ እንዳይዛመት የሐረሪ ክልል የእሳት አደጋ የድሬደዋ እሳት አደጋ መከላከል እንዲሁም የክልሉ የፖሊስ አባላት የመከላከያ ሰራዊት የፌደራል ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በጋራ በመሆን እሳቱን ተቆጣጥሮታል።

ከአደጋው ጋር በተገናኘ መንስኤውን እና የወደመውን ንብረት ግምት ፖሊስ እያጣራ ሲሆን የምርመራውን ውጤ ትበቀጣይ የሚገለፅ ይሆናል ።

07/09/2023
16/12/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harari fire fighters brged posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category