Ethiopia Prosperity Party

Ethiopia Prosperity Party Prosperity Party is the ruling political party in Ethiopia established in December 2012 as a successor to EPRDF.

Having an overall objective of making Ethiopia a prosperous country, its values are dignity of the people, justice, and multi-national unity.

 #የብልጽግና ዓላማ፡-ኢትዮጵያን ለሁሉም ዜጎችዋ የምትስማማ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የምትመስል፣ የበለፀገች፣ የብሔሮችን መብት ከግለሰብ መብቶች ጋር አጣጥማ የምታስጠብቅ፣ ጠንካራ ፌዴራላዊት ...
11/03/2021

#የብልጽግና ዓላማ፡-
ኢትዮጵያን ለሁሉም ዜጎችዋ የምትስማማ፣ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን የምትመስል፣ የበለፀገች፣ የብሔሮችን መብት ከግለሰብ መብቶች ጋር አጣጥማ የምታስጠብቅ፣ ጠንካራ ፌዴራላዊት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን መገንባት ነው፡፡
#ብልጽግናለሁሉም
#ብልጽግናየእኔምርጫ

 ፡-     • ተቋማዊ መሰረተ ያለው ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት፣    • ብሔራዊ መግባባት እና እርቅን በመፍጠር ጠንካራ ሀገረ መንግስት        መገንባት፣    • በወንድማማችነት እሴ...
11/03/2021

፡-
• ተቋማዊ መሰረተ ያለው ዴሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት፣
• ብሔራዊ መግባባት እና እርቅን በመፍጠር ጠንካራ ሀገረ መንግስት
መገንባት፣
• በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት
መገንባት፣
• ብዝሃ ልሳን የሆነ የፖለቲካ ማህበረሰብ መገንባት፣
#ብልጽግናለሁሉም
#ብልጽግናየእኔምርጫ

  ላይ የተሴረውን የጥላቻ፤ የመገዳደል፤ የሴራ ፖለቲካን አፈር ድሜ አስልሰው የጥላቻውን ግንብ አፍርሰው ኦሮ☂️ማራን ~አምጠው የወለዱ ጀግኖች‼::🙏🙏🙏
09/03/2021

ላይ የተሴረውን የጥላቻ፤ የመገዳደል፤ የሴራ ፖለቲካን አፈር ድሜ አስልሰው የጥላቻውን ግንብ አፍርሰው ኦሮ☂️ማራን ~አምጠው የወለዱ ጀግኖች‼::🙏🙏🙏

  ከባድ ሚዛን‼መደመር መንገዳችን፤ ብልጽግና ግባችን" ይሁን ብሎ በአ.አ ከተማ በአዲስ ከተማ የብልፅግናን ፓርቲ ወክሎ ለህዝብ ተወካዮች ለመቅረብ በመወሰን ተመዝግቧል::👊👊
09/03/2021

ከባድ ሚዛን‼መደመር መንገዳችን፤ ብልጽግና ግባችን" ይሁን ብሎ በአ.አ ከተማ በአዲስ ከተማ የብልፅግናን ፓርቲ ወክሎ ለህዝብ ተወካዮች ለመቅረብ በመወሰን ተመዝግቧል::👊👊

ብልጽግና መመረጥ የሚኖርበት፤ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ያለልዩነት ለማገልገል ዝግጁ የሆነና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የተወከሉበት ፓርቲ ስለሆነ ነው!ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ውስጥ መከፋፈል በመፍጠር አ...
09/03/2021

ብልጽግና መመረጥ የሚኖርበት፤ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ያለልዩነት ለማገልገል ዝግጁ የሆነና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የተወከሉበት ፓርቲ ስለሆነ ነው!
ኢትዮጵያ ውስጥ በህዝብ ውስጥ መከፋፈል በመፍጠር አንድነትን የሚሸረሽር ተግባር መፈጸም ከዚህ በኋላ ተቀባይነት የሌለውና ለኢትዮጵያውያን የማይመጥን አጀንዳ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ኢትዮጵያውያን በብዙ መልኩ ላይነጣጠሉ የተጋመዱ ህዝቦች ናቸው፡፡ አንዱን ህዝብ ወገንህ ነኝ እያሉ፤ ሌላውን ማሳደድ ተቀባይነት የሌለው እኩይ አስተሳሰብና ከኢትዮጵያውያን ስነልቦና ጋር የማይሄድ ነው፡፡ ያንዱ ህዝብ ወዳጅ ነኝ እያሉ፤ ለሌላው ጥላቻ ማሳየት ከህዝብ ልቦና መራቅ ነው፡፡ አንዱን ዝቅ አድርጎ አንዱንም ከፍ ማድረግ የኢትዮጵያውያንን የውስጥ እውነት በአግባቡ አለመረዳት ነው፡፡
በርካቶች ባለፉት አመታት በአንድ ህዝብ ስም በመነገድ ሌላውን እንደ ስጋት በመመልከት እርስ በእርስ መጠራጠር እንዲሰፍን አድርገዋል፡፡ ይህ መንገድ የማያዋጣ እና ጉዳቱ ለሃሳቡ ተሸካሚ መሆኑም በተግባር ታይቷል፡፡
ብልጽግና ለህዝባችን የሚያዋጣው በመደመር መንገድ በመጓዝና ፈተናዎችን ድል በመንሳት ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሆነ ያምናል፡፡ ጥላቻ፣ ቂም፣ በቀል፣ ስንፋና፣ ዋልታ ረገጥነት….. መወገድ የሚገባቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ ለመንገዳችን እንቅፋት የሆነውን ሳንካ ሁሉ ለአገር አንድነትና ለህዝብ ክብር ሲባል ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡ ብልጽግና ኢትዮጵያን የሚያሻግር ዓላማ ይዞ እየሰራ ያለ ፓርቲ ነው፡፡
#ብልጽግናለሁሉም
#ብልጽግናየእኔምርጫ

 #ብልጽግና የተናገረውን የሚያደርግ የጀመረውን የሚጨርስ ፓርቲ ነው‼️
24/02/2021

#ብልጽግና የተናገረውን የሚያደርግ የጀመረውን የሚጨርስ ፓርቲ ነው‼️

24/02/2021
 #የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው የብልጽግና ጉዞ አዎንታዊ ሚናችንን እንወጣ‼️”
18/02/2021

#የጠነከረች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው የብልጽግና ጉዞ አዎንታዊ ሚናችንን እንወጣ‼️”

 #የብልጽግና ፓርቲን  እና የለውጥ አመራሮችን የሚደግፍ  የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው ።*** *** *** *** *** *** ***በብልጽግና ፓርቲ የለውጥ አመራሮች...
17/02/2021

#የብልጽግና ፓርቲን እና የለውጥ አመራሮችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው ።
*** *** *** *** *** *** ***
በብልጽግና ፓርቲ የለውጥ አመራሮች አመራር ሰጭነት፥ ኢትዮጵያን ለማፍረስ እና ህዝቦቿን እርስ በእርስ ለማጋጨት የተዘጋጁ የጥፋት ፕሮጀክቶችን እያመከነ አገርን ከመፍረስ እና ህዝቦቿንም ከመበታተን እየታደገ ላለው የብልጽግና ፓርቲ እና የለውጥ አመራሮችን የሚደግፍ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ አስተዳደር በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
Prosperity Party /APP/

 #“የብልጽግና ማንፌስቶ ኮንትራት ሳይሆን ቃል ኪዳን ነው፤ የፖሊሲ ሰነዱም ድርሰት አይደለም”‼
15/02/2021

#“የብልጽግና ማንፌስቶ ኮንትራት ሳይሆን ቃል ኪዳን ነው፤ የፖሊሲ ሰነዱም ድርሰት አይደለም”‼

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Prosperity Party posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopia Prosperity Party:

Share