23/02/2022
የዩቱብ ቻናል ለመክፈት እና ብር ማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ ቀለል ያለች ገለጻ አዘጋጅቸላችሁዋለሁ
ክፍል ➊ Part ➊
ቀልድ አደለም ሂወትን ሊቀይር የሚችል ብር ነው በዚ ስአት የተወሰኑ ሰወች ብቻ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በመስራት ላይ የሚገኙት እናንተም ስለስራው ብዙ መረጃ ሳይኖራችሁ ብዙ ወቹ ጥሩ እየሰሩ ግን ብር የማያገኙ እንዲሁም አስቀያሚውን የዩቱብ ህግ በመጣስ የለፉበትንም ያጣሉ እና እችን የተወሰነች እና ጠቃሚ መረጃ ላካፍላችሁ።
በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የራሳችሁን ታለንት ነው የምትለቁበት
ለምሳሌ ➱ እኔ ቻናሌ ላይ Technology ነክ ነገር ነው በመስራት የምለቀው እናንተም
Music Entertainment
Sport News
Vine Film
በፈለጋችሁት ነገር በመነሳት መልቀቅ እና ብራችሁን መዛቅ ትችላላችሁ በተጨማሪ የግድ የራሳችሁ ስራ ይሁን ማለቴ አደለም
ለምሳሌ ➱ እንዴ ሙሌ ምነካህ እኔ በ Sport ነክ ልሰራ አስቤያለሁ ግን ኢትዮጵያ ሆኘ እንዴት ስለ እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ መስራት እችላለሁ የሚሉ አይጠፉም እና የግድ ከዛ መሆንና አይጠበቅብህም ከተለያዩ ቦታወች ላይ ቪዲዮ በማቀናጀት ኢዲት እና በራስህ አገላለጽ ማቅረብ ትችላለህ ግን ሙሉ በሙሉ መልቀቅ #አይቻልም
ክፋል 2️⃣ Part ➋
➠ ቻናል ለመክፈት የሚያስፈልገን በቀላሉ
Computer(PC) አያስፈልግም ካለን እሰየው
YouTube የሚያስጠቅም ስልክ ከፈለግንም ስልካችንን እንደ Computer(PC) መጠቀም ትችላላችሁ Google Chrome በመግባት desktop site በማረግ
2 ደግሞ YouTube_App ጋ በመግባት
1 ኢሜል አካውንት
ከዛ Youtube.Apk ውስጥ በመግባት ኢሚላችን በመጠቀም ሳይን ኢን ማረግ ቻናል ክሬት ማረግ በቃ ቻናል ተከፈተ ከዛ ስራችን መልቀቅ እንችላለን መረሳት የሌለበት የከፈትነውን ቻናል ፒሲ ወይም በስልካችን google chrome በመጠቀም ቬሪ ፋይ ማረግ ይኖርብናል ስልካችን ላይ የሚመጣውን ኮድ ስናስገባ ነው አለበለዚያ ቪሪፉይ ካላረግነው ከ15 ደቂቃ በላይ ያላቸውን ቪዲዮ መልቀቅ አትችሉም።
ክፍል ❸ Part ❸
➱ በዋናነት የብዙ ሰው ራስ ምታት የሆነው ቻናል ያላችሁ እንዲሁም አዲስ ቻናል የከፈታችሁ ኡፍ ቻናሌ ብዙ ሰብስክራይብ እና እይታ የለውም ይላሉ አሪፋ👌 10 መላ ልንገራችሁ ከትላልቆች ዩቱዩበሮች ጎን ለመቆም እና በወር
እስከ 1,000,000ብር 😱😒🤔ለማግኘት
➊ የቻናላችሁን ስም ቀላል እና ማንም ፈልጎ የሚያገኘው ማረግ
ለምሳሌ:- Ethiopia music, Etho movie
አንዳንድ ሰወች ግን ይሸወዳሉ xx new boy 21 fashion,um mal.21,tgo ethiopiawit konjo♥❌❌❌❌👊
❷ ጥርት ያለ መልቀቅ
❸ ጥርት ያለ ድምጽ ይኑረው ከምስሉ እንዲያውም ሰው መታገስ የማይችለው
❹ የሰራችሁትን ቪዲዮ
, በዋናነት , , የተለያዩ ቦታ ሼር ማረግ 100% በጣም ቻናሌን ለውጦታል ተጠቀሙበት
❺ ለሰራችሁት ቪዲዮ የሚመሳሰል እና ሰው ፈልጎ የሚያገኘው ማረግ
ለምሳሌ:- ዳንስ ከሆነ 👍
❌❌ ቀውጢ አለምን ያፈዘዘ የዳንስ ቪዲዮ👊👊👊
❻ ለሰራነው ቪዲዮ የሚስብ የፊት ገፅ ማዘጋጀት(ታምብኔል)😍
❼ ከሰራነው ቪዲዩ ሀሳብ ማስቀመጫ ሳጥን(ዲስክርቢሽን ቦክስ ላይ የሌሎች የሰራነውን የቪዲዮ ሊንክ ማስቀመጥ
❽ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ መልቀቅ ቢያንስ በሳምንት 1
❾ ለሰራነው ቪዲዮ #እርእሱን በ #አማርኛ
እና በ ቋንቋ ማድረግ
❿ ጥሩ ጥሩና ወቅታዊ ነገሮችን ሰው ምን ይፈልጋል ምን ብለቅ ይታይልኛል የሚለው ላይ ማተኮር
❶❶ ሁሌም ከኛ የሚሻል ሰው እንዳለ ማወቅ አለብን እና የሌሎችን ሁሉን ነገር በማየት ልምድ ተሞክሮ መውሰድ ከምር ያልኩዋችሁን ካረጋችሁ ይሳካላችሁዋል።
ክፋል ❹ Part ❹
➠1 ክፋያ መቀበል የምትጀምሩት ቻናል በከፈታችሁ እስከ 1 አመት ድረስ ቻናላቹ
1000subscribe(ተከታይ) እና 4000ስአት ማለትም 240,000ደቂቃ ከታየ ብራችሁን መዛቅ ትጀምራላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኩዋን ደስ አላችሁ መቀበል ተጀምሮዋል ክፋያው በየ ወሩ ነው
ቢያንስ ጥሩ ምትሰሩ ከሆነ በወር ከ50,000 ብር በላይ ታገኛላችሁ
✨የዩቱብን ህግ ልንገራችሁ
የመጀመሪያው
❶ የሰው ቪዲዮ ስትለቁ ባለቤቱ ካመለከተ 3 እድል ነው ሚሰጠው ከነጭራሹ ቻናላችሁ ይዘጋል ክፍያ ብትጀምሩም እንኩዋን
ብዙ ሰው ለሰብስክራይብ እና እይታ ሲል ችግር ውስጥ ይገባል
❷ እርእሱና ቪዲዮው የማይመሳሰል ከሆነ ሰወች እሪፓርት ካረጉ ይዘጋል ለምሳሌ የሳምንቱ ምርጥ ፊልም ብላችሁ ሙዚቃ ሌላ ነገር ከለቀቃችሁ ማለት ነው
❸ የናንተ ያልሆነ ቪዲዮ የኔነው ብላችሁ የሰው ለማዘጋት ሪፓርት ብታረጉ የናንተ ካሎነ ይዘጋል
በዩቱብ አንድን ቪዲዮ ቀድሞ የለቀቀ የዛ ቪዲዮ ባለቤት ነው።🛎
🛎5ተኛውን እና የመጨረሻውን ነው።
ክፍል ❺ Part ❺
💰💰ዩቲዩብ ስንት ይከፍለናል? 💰💰
ዩቲዩብ ላይ ክፍያው ያው እንደሰራችሁት ስራ መጠን ይከፍላል እናም ጥሩ ምትሰሩ ከሆነ በወር እስከ 1000$ እሰከ 30,000 እንዲሁም በጣም በጣም ከሰራን በወር በትንሹ እስከ 100,000ብር ይከፍላችሀል ብሩ ሚከፈለው በየወሩ ነው እናም ማወቅ ያለባችሁ ነገር በወር ውስጥ ከ100$ በታች ከሰራችሁ ማውጣት አትችሉም ብሩን ለማውጣት ከ100$ በላይ መሆን አለበት ለምሳሌ በዚ ወር 50$ ቀጣይ ወር 50$ ከሰራው በቀጣይ ወር የሁለቱን ወር 100$ ይከፍላችሀል ይህን የሚከፍለው ግን እላይ እንደነገርኳቹ 1000 ሰብስክራይበር እና 4000 ሰዓት እይታ በ12 ወር ውስጥ ስታገኙ መክፈል ይጀምራል።
▬▬ Share ▬▬▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe በማድርጉ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q