ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o

ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o, Government Organization, Addis Ababa.

03/09/2026
 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካስከ ዙሎ ቀበሌ ከደምበላ እሰከ ዙሎ ባቾ ድረሰ የሚወሰደው አዲስ መንገድ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።ነሐሴ 27/2018 ዓ.ምቶኮ ዳምቢያ
03/09/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካስከ ዙሎ ቀበሌ ከደምበላ እሰከ ዙሎ ባቾ ድረሰ የሚወሰደው አዲስ መንገድ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በካስከ ዙሎ ቀበሌ የክረምት በጎ ሥራ አካል የሆነውን ወጣቶችን ጨምሮ በማሳተፍ ከዋና መንገድ _ ቡልአ ንዑስ ድረስ የሚወስደውን አድስ መንገድ ከፈታ፣ የድንጋይ ...
31/07/2026


በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በካስከ ዙሎ ቀበሌ የክረምት በጎ ሥራ አካል የሆነውን ወጣቶችን ጨምሮ በማሳተፍ ከዋና መንገድ _ ቡልአ ንዑስ ድረስ የሚወስደውን አድስ መንገድ ከፈታ፣ የድንጋይ ካብ ሥራ እና የውኃ መውረጃ ቦይ ሥራ ተከናውኗል ።
ሐምሌ 23/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

30/07/2026

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ወይደ ጎንታ ቀበሌ ቶሮሸ ከተማ እስከ ሄረጄ ንዑስ ድረስ ውስጥ ለውስጥ ነባር መንገድ ጥገና ፣ የድንጋይ ካብ እና የውኃ መሄጃ ቦይ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።...
18/07/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ወይደ ጎንታ ቀበሌ ቶሮሸ ከተማ እስከ ሄረጄ ንዑስ ድረስ ውስጥ ለውስጥ ነባር መንገድ ጥገና ፣ የድንጋይ ካብ እና የውኃ መሄጃ ቦይ ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሐምሌ 11/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

በጋሞ ቁጫ አልፋ ወረዳ በካስከ ዙሎ ቀበሌ ከዙሎ ደንበላ እሰከ ዙሎ ባቾ ድረሰ የሚሄደው መንገድ ሥራ ዛሬው ዕለት በቀን 06/10/2018ዓ.ም የነባር መንገድ ጥገና ተጠናክሮ  ቀጥሏል ።
13/06/2026

በጋሞ ቁጫ አልፋ ወረዳ በካስከ ዙሎ ቀበሌ ከዙሎ ደንበላ እሰከ ዙሎ ባቾ ድረሰ የሚሄደው መንገድ ሥራ ዛሬው ዕለት በቀን 06/10/2018ዓ.ም የነባር መንገድ ጥገና ተጠናክሮ ቀጥሏል ።

የክልሉን መንግሥት የሌማሴ ድልድይ ስላስጀመሩ እናመሰግናለን
11/05/2026

የክልሉን መንግሥት የሌማሴ ድልድይ ስላስጀመሩ እናመሰግናለን

‎በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ  ጫባ ክላስተር  በአንድነት ቱና መንገድ  ጥገና  ሥራ እየሰራ ይገኛል።በሰሞኑ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተዘጋውን የቱና መንገድ ጥገና እየተሠራ ነው።ሚያዝ...
20/04/2026

‎በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ጫባ ክላስተር በአንድነት ቱና መንገድ ጥገና ሥራ እየሰራ ይገኛል።

በሰሞኑ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተዘጋውን የቱና መንገድ ጥገና እየተሠራ ነው።

ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም
ቶኮ ዳምቢያ

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ወንቢ ቀበሌ ነባር መንገድ  ጥገና  እና ውሃ ቦይ መወጫ   ሥራ  ከበለስ ከተማ እስከ ወይደ ወሼ ድንበር የሚወስደውን ዛሬ  ቀን 16/7/2018 ዓ .ም ...
25/03/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ በጫባ ወንቢ ቀበሌ ነባር መንገድ ጥገና እና ውሃ ቦይ መወጫ ሥራ ከበለስ ከተማ እስከ ወይደ ወሼ ድንበር የሚወስደውን ዛሬ ቀን 16/7/2018 ዓ .ም በቀበሌያችን ዉስጥ በደማቅ ሁኔታ እየተሰራ ይገኛል።

 በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካ/ዙሎ ቀበሌ ዙሎ ንዑሰ ዳምባላ እስከ ባቾ መንገድ አዲስ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
25/02/2026



በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ካ/ዙሎ ቀበሌ ዙሎ ንዑሰ ዳምባላ እስከ ባቾ መንገድ አዲስ ከፈታ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251930756311

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቁጫ አልፋ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት /Kucha Alpha woreda T/R/d/o posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share