03/08/2026
እነሆ ዛሬ በመላው ሀገራችን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በህዝብ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው::
እኛም በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለዚሁ በተዘጋጀው ቦታ ላይ የመጭዋን ኢትዮጵያ ተስፋ ዛሬ ላይ ተክለናል!
አገራችን ኢትዮጵያ በየጊዜው የሚገጥማትን ፈተና በፅናትና በድል መሻገር የቻለችው በህዝቦቿ በተባበረ ክንድ እና አይበገሬነት ነው።
Addis Ababa , Arat Killo
Addis Ababa
200080
Be the first to know and let us send you an email when Semma Tiruneh_ሰማ ጥሩነህ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.