lemi kura woreda 08 communication1

lemi kura woreda 08 communication1 መረጃ ሀብት ነው

05/09/2026
በለሚ ኩራ ወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን አስመልክቶ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ፡፡ ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ኮሙኒኬሽን ነሀሴ 29/2018 ዓ.ም...
04/09/2026

በለሚ ኩራ ወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን አስመልክቶ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና የአገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ፡፡

ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ኮሙኒኬሽን ነሀሴ 29/2018 ዓ.ም

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን አስመልክቶ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና ድንገተኛ የአገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደርጓል፡፡

አንድ ማዕከል አገልግሎትን ተገልጋይ የሚበዛባቸውን ሴክተሮች በአንድ ማዕከል በማድረግ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በዋናነትም አገልግሎቱን በተቀናጀ አግባብ ለማከናዎን የአንድ ማዕከል አገልግሎት ትልቅ ሚና በመወጣት እና የተገልጋዩን እንግልት በሚቀንስ መልኩ ፈጣንና ቀልጣፍ አገልግሎት እየተሰጠ በመሆኑ የደንበኞች በርካታን ከመጨመሩ ባሻገር ጉደዮችን በአጭር ጊዜና በተቀኛጀ አግባብ ጨርሰዉ መሄድ እንዳስቻላቸዉ ይታመናል ፡፡

በአገልግሎት አሰጣጥ ምልከታውም ሁሉም አገልግሎት ፈጻሚዎች እና አስፈጣሚዎች በሰዓታቸዉ ተገኝተዉ ደንበኞቻቸዉን ሲስተናግዱ መመልከት የተቻለ ሲሆን የወረዳ አስተዳደሩ የአገልግሎቱን ዘርፍ ለማዘመን ለወረዳዉ አገልግሎት ፈጻሚዎች ምቹ የስራ አካባቢን ከመፍጠር በተጨማሪ በሁሉም የወረዳዉ ጽ/ቤቶች ኢሰርቪስ አሰራሮችን በመዘርጋት የወረዳዉን ደንበኞችን በአጭር ጊዜ በርካታ ጉዳዮችን ፈጽመዉ እንዲሄዱ በማስቻል የአገልግሎት እርካታ ከፍ ማድረግ መቻሉን ተገልጿል ፡፡

02/09/2026

የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎች

ጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”

ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”

ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”

ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”

ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”

በወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን በማስመልከት የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና ድንገተኛ አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ፡፡ ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ኮሙኒኬሽን ነሀሴ 27/ 2018 ዓ....
02/09/2026

በወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን በማስመልከት የአንድ ማዕከል አገልግሎት እና ድንገተኛ አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተደረገ፡፡

ለሚ ኩራ ወረዳ 08 ኮሙኒኬሽን ነሀሴ 27/ 2018 ዓ.ም

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 08 አስተዳደር የአገልግሎት ቀንን በማስመልከት የአንድ ማዕከል አገልግሎትእና ድንገተኛ አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ አሰጣጥ ምልከታ ተደርጓል፡፡

አንድ ማዕከል አገልግሎትን አስመልክተዉ ሀሳባቸዉን የሰጡት የወረዳዉ ም/ ስራ አስፈጻሚ እና የስራ ክሎት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አስራት አምሳሉ እንደተናገሩት የወረዳ አስተዳደሩ አገለግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻ መምጣቱን ገልጸው አስተዳደራቸዉ የወረዳው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመን የተለያዩ የዲጂታል አሰራሮችን ከመዘርጋት ስራዎች በተጨማሪ ዘርፉ ለማሳደግ ተገልጋይ የሚበዛባቸውን ሴክተሮች በአንድ ማዕከል በማድረግ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት መሰጠቱ አገልግሎቱን በተቀናጀ አግባብ ለማከናዎን እና የወረዳዉ የደንበኞች የአገልግሎት እርካታ ከፍ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጾ እንዳለዉ ተናግረዋል፡፡

አንዳንድ ያነጋገርናቸው የወረዳው ደንበኞች እንደተናገሩት የተገልጋዩን እንግልት በሚቀንስ መልኩ በአንድ ማዕከል አገልግሎት እና ድንገተኛ አገልግሎት አሰጣጥ ምልከታ ተጠናክሮ በመቀጠሉ ፈጣንና ቀልጣፍ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሆነም እና በርካታ ጉደዮችን በአጭር ጊዜና በተቀኛጀ አግባብ ጨርሰዉ መሄድ ከማስቻሉም በተጨማሪ የአገልግሎት እርካታቸውን ክፍ ከማድረግ ባለፈ የአገልግሎቱን ዘርፍ ማዘምን እንደተቻለው ገልጸዋል ፡፡

01/09/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when lemi kura woreda 08 communication1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share