Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ

Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ addis ababa driver and vehicle information center የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ ማዕከል
https://t.me/AddisAbabaDVInfocenter_bot

03/09/2026
Abiy Ahmed Ali
03/09/2026

Abiy Ahmed Ali

 !👇👇👇🛑 አምባጓሮ መፍጠር፦ ድርጊቱ የትራፊክ ደንብ መጣስንና መንገድ ላይ ጠብ (አምባጓሮ) ማንሳትን በአንድነት ያካተተ ከሆነ፣ ግለሰቡ (አሽከርካሪው):-‎‎⚠️በ1996ቱ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወ...
03/09/2026

!
👇👇👇
🛑 አምባጓሮ መፍጠር፦ ድርጊቱ የትራፊክ ደንብ መጣስንና መንገድ ላይ ጠብ (አምባጓሮ) ማንሳትን በአንድነት ያካተተ ከሆነ፣ ግለሰቡ (አሽከርካሪው):-

‎⚠️በ1996ቱ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ መሰረት አንቀጽ 572 እና በ577 መሰረት ከ3 ወር እስከ 3 ዓመት እስራትና በትራፊክ ደንብም በተደራራቢነት ሊቀጣ ይችላል።

🛑ለመንግሥት ሠራተኛ (የትራፊክ ፖሊስ/ትራፊክ ተቆጣጣሪ ባለሙያ) የመንጃ ፈቃድ፣ የተሽከርካሪ መታወቂያ (ሊብሬ) ወይም ሌላ የሚፈለጉ መረጃዎችን አልሰጥም ወይም አላሳይም በማለት ሥራውን እንዳይሠራ ‎በኃይል በማስገደድ ለመጠቀም በመዛት ከሞከረ:_
⚠️ጉዳዩ ወደ ከባድ ወንጀል ተቀይሮ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 441 መሠረት ከ3 ዓመት እስከ 5 ዓመት ጽኑ እስራት ልያስቀጣ ይችላል።

ህግን ማክበር የፍርሃት ሳይሆን *የስልጣኔ* እና *የኃላፊነት ስሜት* መገለጫ መሆኑን ተረድተን፣ ለህግ እና ህግን ለማስከበር ለቆሙ አካላት ተገቢውን ክብር መስጠት የሁላችንም የማይደራደር ግዴታ ነው።

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን!
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans TMA/Traffic Management Authority TikTok የሾፌሮች አንደበት

03/09/2026

Check National Bank of Ethiopia website

https://emcr.nbe.gov.et/

ገፃችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ኃሳብ አስተያየት ይስጡን
📡📡📡📡📡
ለበለጠ መረጃ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/vehicleinformation
Facebook
👇👇👇👇👇👇https://www.facebook.com/AADVInfoCenter
Tiktok
👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ

03/09/2026

አንድ መኪና ከመግዛቶ በፊት የብድር ዕግድ እንዳለበት እና እንዳሌለበት በብሔራዊ ባንክ ዌብሳይት ማረጋገጥ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ።
fans Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ TikTok

በሚኒስተሮች ምክር ቤት ጸድቆ ወደ ስራ በተገባው የመንገድ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 መሠረት በትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶች እና የሚያስከትሉት ቅጣት fans Tik...
03/09/2026

በሚኒስተሮች ምክር ቤት ጸድቆ ወደ ስራ በተገባው የመንገድ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 መሠረት በትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የሚፈጸሙ ጥፋቶች እና የሚያስከትሉት ቅጣት
fans TikTok

‎የትራፊክ ደንብ መተላለፍ በእስራት እንደሚያስቀጣ ሰም‎ተዋል❓❗️‎⚠️⚠️⚠️‎ተጠያቅነቱም በአዲሱ የመንገድ ትራንስፖርት የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 መሠረት በአሽከርካሪውና...
02/09/2026

‎የትራፊክ ደንብ መተላለፍ በእስራት እንደሚያስቀጣ ሰም‎ተዋል❓❗️
‎⚠️⚠️⚠️
‎ተጠያቅነቱም በአዲሱ የመንገድ ትራንስፖርት የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 557/2016 መሠረት በአሽከርካሪውና በባለንብረት ላይ የተጣሉ ግዴታዎችን አለመፈጸምና በ1996ቱ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ መሰረት ነዉ።

‎ይህም የትራፍክ ደንብ መተላለፍ ጥፋቶች ከ3 ወር እስከ 15 ዓመት ድረስ በቀላልና በፅኑ እስራት እንዲሁም እስከ 15ሺ ብር የገንዘብ መቀጮ ሊያስቀጣ ይችላል።

‎🔴 የትራፊክ ደንብ መተላለፍ በእስራትና በገንዘብ ቅጣት ብቻ ሳይሆን የቅጣት ነጥብ ሪከርድ እንዲመዘገብበትና ከአሽከርካሪነት እግድ ልያስከትል ይችላል።

‎✅ ምክንያት የትራፊክ ክስ ቻርጅ አልፈርምም ወይም አልቀበልም ማለት በወንጀል ሕግ አንቀጽ 438 መሰረት

‎በሥልጣን ላይ ያለን የመንግሥት ሠራተኛ ሥራ ማደናቀፍ ወይም ትዕዛዝ አለማክበር ፣ የመተባበር ግደታ መጣስ በመባል እስከ 5 ዓመት ቀላል እስራት ያስከትላል።

‎✅ አምባጓሮ መፍጠር ፦ ድርጊቱ የትራፊክ ደንብ መጣስንና መንገድ ላይ ጠብ (አምባጓሮ) ማንሳትን በአንድነት ያካተተ ከሆነ፣ ግለሰቡ

‎በአንቀጽ 572 እና በ 577 መሰረት ከ3ወር እስከ 3 ዓመት እስራትና በትራፊክ ደንብም በተደራራቢነት ሊቀጣ ይችላል ።

‎በአምባጓሮዉ ከባድ ጉዳት ወይም ሞት ያስከተለ እንደሆኔ ቅጣቱ በሌሎች ድንጋጌዎች መሰረት ይጨምር ይችላል።

‎✅ የመንግሥት ሠራተኛ (የትራፊክ ፖሊስ) የመንጃ ፈቃድ ፣ የተሽከርካሪ መታወቂያ (ሊብሬ) ወይም ሌላ የሚፈለጉ መረጃዎችን አልሰጥም ወይም አላሳይም በማለት ሥራውን እንዳይሠራ

‎በኃይል በማስገደድ ለመጠቀም በመዛት ከሞከረ ጉዳዩ ወደ ከባድ ወንጀል ተቀይሮ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 441 መሠረት ከ3 ዓመት እስከ 5 ዓመት ጽኑ እስራት ልያስቀጣ ይችላል።

‎✅ በሰው ህይወት ላይ አደጋ ማድረስ (በቸልተኝነት ሰውን መግደል) በሰዉ አካል ወይም በጤና ላይ

‎ ጉዳት ማድረስ በወንጀል ሕግ አንቀጽ 543 አንቀጽ 559 መሰረት ከ1 ዓመት እስከ 15 ዓመት እስራትና በብር እስከ 15 ሺ ብር መቀጮ ልያስቀጣ ይችላል።

‎ #ማጠቃለያ፦ አሽከርካሪዎች! ለሕግ ብቻ ሳይሆን ለህሊና መታዘዝ ያስፈልጋል ፣ ከአስከፊዉ አደጋና ወንጀል ራስህንና ሌላዉን ተከላክሎ ማሽከርከር ያስፈልጋል፣

‎የትራፊክ ደንብን በማክበር በምንም ግዜ በጥንቃቄና በእርጋታ ያሽከርክሩ። የትራፊክ አደጋ አካል ያጎድላል!፣ሕይወት ይቀጥፋል! ፣ንብረት ያወድማል::
TMA/Traffic Management Authority Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ TikTok fans

TMA/Traffic Management Authority
02/09/2026

TMA/Traffic Management Authority

02/09/2026

እባኮትን በኃላፊነት ያሽከርክሩ❗️

ገፃችንን Follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ኃሳብ አስተያየት ይስጡን

📡📡📡📡📡
ለበለጠ መረጃ
✍️✍️✍️✍️✍️✍️
Telegram
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/vehicleinformation

Facebook
👇👇👇👇👇👇
https://www.facebook.com/AADVInfoCenter

Tiktok
👇👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/
Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ fans TikTok

Send a message to learn more

 Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ
30/08/2026



Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ

📝 የምዝገባ ሂደትና የሚያስፈልጉ መስፈርቶች: ለመመዝገብ ምን ምን ሰነዶች ያስፈልጋሉ?🚘 የትምህርትና የ...

Address

Bole
Addis Ababa
ETH

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Driver and Vehicle Information /አሽከርካሪ ተሽከርካሪ መረጃ:

Shortcuts

Share