06/09/2026
ጳጉሜን 1
የእመርታ ቀን
እመርታ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት!
ከጳጉሜ ቀናት አከባበር መርሐ-ግብሮች አንዱ የሆነው "የእመርታ ቀን" ዛሬ ጳጉሜ 1 ቀን 2018 ዓ.ም "እመርታ ለኢትዮጵያ ማንሠራራት!" በሚል መሪ ቃል በኢኮኖሚ ዘርፍ ተቋማት አዘጋጅነት በግብርና ሚኒስቴር የኮንፈረንስ ማዕከል በመካሔድ ላይ ይገኛል፡፡
መርሐ-ግብሩን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በክብር እንግድነት ተገኝተው ያስጀመሩት ሲሆን በመቀጠልም "እምርታ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል ርዕስ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡
ምንጭ፦ ግብርና ሚኒስቴር
------
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ስለኅብረት ሥራ ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት👇
✅ ዩቲዩብ፦https://www.youtube.com/
**
✅ ቴሌግራም፦https://t.me/ethiocoopnews
**
✅ ትዊተር (X)፦https://x.com/Ecccoop
**
✅ ፌስቡክ፦http://facebook.com/EthiopianCooperativeCommission
**
✅ ድረ-ገጽ፦ www.fca.gov.et