Arada Sub City woreda two Communication Office

Arada Sub City woreda two Communication Office This page is Arada woreda woreda two communication office

26/10/2025
26/10/2025
 ሳር ቤት - ጀርመን አደባባይ - ጋርመንት ፉሪ የኮሪደር ልማት
26/10/2025


ሳር ቤት - ጀርመን አደባባይ - ጋርመንት ፉሪ የኮሪደር ልማት

26/10/2025
25/10/2025
በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ ዐ2 ም/ቤት ዘርፍ ኮሚቴዎች ከአስፈፃሚ አካለት ጋር በዋና ዋና ግቦች የውል ስምምነት የፊርማ ስነስርዓት አካሄደ አራዳ፣ ጥቅምት 15/2017ዓ.ም (ወረዳ 02 ኮሙኒኬ...
25/10/2025

በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ ዐ2 ም/ቤት ዘርፍ ኮሚቴዎች ከአስፈፃሚ አካለት ጋር በዋና ዋና ግቦች የውል ስምምነት የፊርማ ስነስርዓት አካሄደ

አራዳ፣ ጥቅምት 15/2017ዓ.ም (ወረዳ 02 ኮሙኒኬሽን) በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ ዐ2 አስተዳደር ም/ቤት የ2018ዓ.ም አስፈፃሚ አካለት ከዘርፍ ኮሚቴዎች ጋር በዋና ዋና ግቦች የውል ስምምነት አደረገ።

በስምምነቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የወረዳው ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ክህሎት ኃላፊ አቶ ተስፋ ቁምላቸው ከስምምነቱ በሻገር አቅማችን በምንችለው የህዝባችን ችግር ለመፍታት እንሰራለን።

የወረዳው የም/ቤት አፈጉባኤ አቶ ደርቤ ተ/ሀይማኖት አስፈጻሚው አካላት ዘሬ በተፈራረምነው መሰረት ስራዎችን መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።

መረጃን ከምንጭ በተለያየ አማራጭ
https://linktr.ee/Aradaworedatwocommunication

25/10/2025
የሰንበት ገበያ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥሏል አራዳ፣ ጥቅምት 15/2017ዓ.ም (ወረዳ 02 ኮሙኒኬሽን) በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር የሰንበት ሳምንታዊ ...
25/10/2025

የሰንበት ገበያ በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ተጠናክሮ ቀጥሏል

አራዳ፣ ጥቅምት 15/2017ዓ.ም (ወረዳ 02 ኮሙኒኬሽን) በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር የሰንበት ሳምንታዊ ገበያ በዮሐንስ ቤተክርስቲያን እና የዱሮ ማስታወቂያ አካበቢ ተጠናክሮ መቀጠሉን በምልከታ ማረጋገጥ ተችሏል።

ሳምንታዊ የሰንበት ገበያ የግብርና የኢንዱስትሪ ምርቶች በስፋት በማቅረብ ለሸማች ማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ የኑሮ ወድነትን ለመቅረፍ እና ገበያውን ለማረጋጋት በኩል ጉልህ ሚና ስለአለው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተነግሯል።

በአደረገነው ምልከታም ሸማች ማህበረሰቡ በስፋት እየተገበያየ እንደሆነ የተመለክተን ሲሆን ሁሉም ሸማች ወደ ሰንበት ገበያ በመምጣት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲሸምቱ እና ከአላስፈላጊ ወጪ እንዲቆጠብ ጥሪ ቀርቧል።

መረጃን ከምንጭ በተለያየ አማራጭ
https://linktr.ee/Aradaworedatwocommunication

Address

Addis Ababa

Telephone

+251111580984

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arada Sub City woreda two Communication Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share