04/02/2022
የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዳስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ አህመድ ሀምዛ በተቋሙ ውስጥ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ማእረግ የማልበስ ስነስረአት አከናወኑ፡፡
የማእረግ ሹመት አሰጣጥ ላይ ንግግር ያደረጉት ዋና ዳይሬክተር ሜ/ጀ አህመድ ሀምዛ የዛሬው ሹመት የተሰጣቹ የኢንዱስትሪያችን የሰራዊት አባላት በነበራቹ ሀላፊነት፣ባስመዘገባቹት አፈጻፀም እና በቀጣይም የላቀ ውጤት ያስመዘግባሉ በሚል ውጤት መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡