Yeka Wereda 1 communication Office

Yeka Wereda 1 communication Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yeka Wereda 1 communication Office, Government Organization, yeka woreda 1, Addis Ababa.

14/04/2019
የህገ-ወጥ ድርጊትን ለመከላከል የቅኝጅት ሥራ መድረክ የወረዳ አመራር ፖሊስ ደንብ ማስከበር ፌደራል ፖሊስ አደረጃጀት ቋሚ ኮሚቴ የጋራ ውይይት ሲደረግ
22/12/2018

የህገ-ወጥ ድርጊትን ለመከላከል የቅኝጅት ሥራ መድረክ የወረዳ አመራር ፖሊስ ደንብ ማስከበር ፌደራል ፖሊስ አደረጃጀት ቋሚ ኮሚቴ የጋራ ውይይት ሲደረግ

ዛሬ በየካክፍለ ከተማ ወረዳ 01ቀጠና061ና3 በ12ስዓት የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኞ አደጋ መቆጣጠርያ አገልግሎት በሁለት እሳት ማጥፍያ መኪኖች በፍጥነት ቦታው ላ...
22/12/2018

ዛሬ በየካክፍለ ከተማ ወረዳ 01ቀጠና061ና3 በ12ስዓት የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በአዲስ አበባ የእሳትና ድንገተኞ አደጋ መቆጣጠርያ አገልግሎት በሁለት እሳት ማጥፍያ መኪኖች በፍጥነት ቦታው ላይ በመድረስ በአከባቢው ነዋሪዎች በተደረገው ጥረት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋሉን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የየካ ወረዳ 1 ወሳኝ ኩነት ጽ/ቤት መታወቂያ አወጣጥ ልደት ጋብቻ ሞት ምዝገባን በተመለከተ ከነዋሪው ለተውጣጡ አካላት ግንዛቤ ሰጠ
22/12/2018

የየካ ወረዳ 1 ወሳኝ ኩነት ጽ/ቤት መታወቂያ አወጣጥ ልደት ጋብቻ ሞት ምዝገባን በተመለከተ ከነዋሪው ለተውጣጡ አካላት ግንዛቤ ሰጠ

በየካ ወረዳ1 አስተዳደር የፕሮጀክት ምርቃት 10 ሼዶች እና 1.8 ኬ.ሜ የተቀናጀ ኮብልስቶን በከተማ በክ/ከተማ በወረዳ አመራሮች የምርቃት ስነ-ስርዓት ሲካሂድ
15/12/2018

በየካ ወረዳ1 አስተዳደር የፕሮጀክት ምርቃት 10 ሼዶች እና 1.8 ኬ.ሜ የተቀናጀ ኮብልስቶን በከተማ በክ/ከተማ በወረዳ አመራሮች የምርቃት ስነ-ስርዓት ሲካሂድ

በየካ ወረዳ 1 44 የስራ ፈላጊዎች የንግድ መስሪያ ቦታ ሲተላለፋ
13/12/2018

በየካ ወረዳ 1 44 የስራ ፈላጊዎች የንግድ መስሪያ ቦታ ሲተላለፋ

የበጎ ፍቃድ ስራ ለችግረኞች ቤት እድሳት በወረዳ አመራር የወረዳው ም/ቤት ነዋሪ ፎረምና አደረጃጀቶች በጋራ በመሆን በ29/03/2011ዓ.ም የደሀ ደሀ ቤት እድሳት ላይ ይገኛልለዚህ በጎ ስራ ...
08/12/2018

የበጎ ፍቃድ ስራ
ለችግረኞች ቤት እድሳት በወረዳ አመራር የወረዳው ም/ቤት ነዋሪ ፎረምና አደረጃጀቶች በጋራ በመሆን በ29/03/2011ዓ.ም የደሀ ደሀ ቤት እድሳት ላይ ይገኛል
ለዚህ በጎ ስራ ሁላችንም እንረባረብ

13ኛው የብሔርብሔረሰብ በዓል በየካ ወረዳ1 ሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲያከብሩ
08/12/2018

13ኛው የብሔርብሔረሰብ በዓል በየካ ወረዳ1 ሚያዚያ 23 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሲያከብሩ

የአዴፖ የ38ኛው የምስረታ በአሉን በወረዳ 01ሚያዝያ23 ትምህርትቤት አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበሪ ነው።
24/11/2018

የአዴፖ የ38ኛው የምስረታ በአሉን በወረዳ 01ሚያዝያ23 ትምህርትቤት አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበሪ ነው።

''በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጽያዊ አንድነት'' በሚልመሪ ቃል የሚከበረውን 13ኛውን የብሔርብሔረሰቦች ቀን የየካ ወረዳ1 ሰራተኞች ብዝሃነነት መቻቻልናእርቅ ለአገራዊ አንድነት ግንባታ በሚል በተ...
23/11/2018

''በብዝሃነት የደመቀ ኢትዮጽያዊ አንድነት'' በሚልመሪ ቃል የሚከበረውን 13ኛውን የብሔርብሔረሰቦች ቀን የየካ ወረዳ1 ሰራተኞች ብዝሃነነት መቻቻልናእርቅ ለአገራዊ አንድነት ግንባታ በሚል በተዘጋጀ ሰነድ ውይይትበማድረግ አከበሩ

የወረዳ 01 ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ  ጉባኤ በቤተስብ መምርያ አደራሽ ያካሄደ ሲሆን የወረዳ 01 አስተዳደር የ2011ዓ፡ም የ1ኞ ሩብ ዓመት የስራ አፍፃፀም በዋና ስራ ...
22/11/2018

የወረዳ 01 ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በቤተስብ መምርያ አደራሽ ያካሄደ ሲሆን የወረዳ 01 አስተዳደር የ2011ዓ፡ም የ1ኞ ሩብ ዓመት የስራ አፍፃፀም በዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተስፉ ክንዴ አቅርበው የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቔዎች አንስተውበሚመለከታቸው አካላት ምላሽ ተስጥተዋ።

የወረዳ 01ምክርቤት ከስራ አስፈፃሚ አካላት በ2011ዓ.ም በየ ፅ/ቤቶች የታቀዱት ግቦችናተግባራት ስነድ የመፈራረም ሰነ ስርዓት ሲካሄድ
10/11/2018

የወረዳ 01ምክርቤት ከስራ አስፈፃሚ አካላት በ2011ዓ.ም በየ ፅ/ቤቶች የታቀዱት ግቦችናተግባራት ስነድ የመፈራረም ሰነ ስርዓት ሲካሄድ

Address

Yeka Woreda 1
Addis Ababa

Telephone

0111548013

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yeka Wereda 1 communication Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share