Semera-Logya Communication Office

Semera-Logya Communication Office Xaagu Yaceenim Kee Hirgaanam Neek Kinaane Kinni.
መረጃ መስጠትም ሆነ መቀበል መገለጫችን ነው !! /UCqpP3Qf1eQupFs_o-YWE30w
(2)

የቦርዱ የዕውቅና ባጅ ያላቸው እና የሌላቸው ጋዜጠኞች ልዩነት ምንድን ነው?
30/05/2026

የቦርዱ የዕውቅና ባጅ ያላቸው እና የሌላቸው ጋዜጠኞች ልዩነት ምንድን ነው?

 #𝙨𝙚𝙢𝙚𝙧𝙖 Semera-Logya Communication Office Afar Communication Bureau
30/05/2026

#𝙨𝙚𝙢𝙚𝙧𝙖
Semera-Logya Communication Office
Afar Communication Bureau

42 Takke Siyaasa Missoynaani Dooroh Qalale…Addis Ababa,Laqin Alsa 22,2018 (FMC) Dimokraasi Lafale Kinnane Iyyanam Mangoh...
30/05/2026

42 Takke Siyaasa Missoynaani Dooroh Qalale…

Addis Ababa,Laqin Alsa 22,2018 (FMC) Dimokraasi Lafale Kinnane Iyyanam Mangoh Tan Siyaasa Missoynaani Doorot Tangaleemi.

7Heele Amolladi Doorot 42 Takke Siyaasa Missoynaani Qalalelem Agatak Dooro Bordi Yiysixxige.

Ta Missoynaani Isinnih Leh Tan Poolisi Dorititte Kee Mablooliy Loonuh Yaniini Ayyuntah nagay Yeysexexegeenim Kee Doreenit Ne Tayyaqeh Akak Iyyan Missoyna Doroonuh Mango Dorititte Geyte.

Yamaateh Yan Itleenih Gexsittuwaytah Tan Dooro Curriino Kee Qadliino Le Gital Qalalak Aysinnan Parti Ayyunta Awlisele.

Mabla Curriinoy,Macsaba Kee Xisne Cakkitte dacrisanwaka Inki Missoynah Siirat Araca Xagam.

Itiyoppiyak 7 Heele Amolladi Doorol Tannah Gexsititte Arcibisak Geytimta.

የሰመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የግብይት ሥርዓት ይበልጥ ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የጀመረውን የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት ዝርጋታ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ።​የከተማ...
30/05/2026

የሰመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የግብይት ሥርዓት ይበልጥ ዘመናዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ለማድረግ የጀመረውን የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት ዝርጋታ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ።

​የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ኢንጂነር አህመድ ኑር ሳሊም እንደገለጹት፤ በከተማዋ የጫት ሚዛን ቦታ የግብይት ሥርዓቱን ወደ ዘመናዊነት ለማሸጋገር ትናንት ዘመናዊ ዲጂታል ሚዛን የመግጠም ሥራ መከናወኑን ተከትሎ፣ በዛሬው ዕለት ደግሞ የCCTV ካሜራ ተከላ ሥራው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

​ይህ ተከታታይነት ያለው የማሻሻያ ሥራ በንግድና ግብይት ሂደት ላይ ግልጽነትን፣ ተጠያቂነትን፣ ደህንነትን እንዲሁም የህዝብ አገልግሎት ቅልጥፍናን በተሟላ መልኩ ለማረጋገጥ የተወሰደ ተግባራዊ እርምጃ መሆኑን ከንቲባው አብራርተዋል።

​ኢንጂነር አህመድ ኑር አክለውም፥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ይበልጥ በማስፋት የህዝብን እምነት የሚያጠናክር፣ ፍትሃዊ እና ዘመናዊ የገበያ ሥርዓት ለመገንባት አስተዳደሩ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ ገልጸው፤ የከተማው መርህም “ልማት በተግባር፣ አገልግሎት በጥራት፣ ተጠያቂነት በውጤት!” መሆኑን ዳግም አረጋግጠዋል።

29/05/2026

3Days

ግንቦት 24ን በቀን መቁጠሪያዎ ላይ አስምረውበታል?******************7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።ሰኞ ግንቦት 24፤ አገራችንን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር...
29/05/2026

ግንቦት 24ን በቀን መቁጠሪያዎ ላይ አስምረውበታል?
******************

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል።

ሰኞ ግንቦት 24፤ አገራችንን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር ድምፅ የምንሰጥበት ቀን ነው!

እርስዎስ የመራጭነት ካርድዎን አዘጋጅተው የድርሻዎን ለመወጣት ተሰናድተዋል?

Ethiopian Broadcasting Corporation #ኢትዮጵያ #ምርጫ #በምርጫብቻ

የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ  አቶ መላኩ አለበል ለስራ ጉብኝት አፋር ብሔራዊ ክልል ሰመራ ከተማ   ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው“የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”    http://link...
29/05/2026

የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ለስራ ጉብኝት አፋር ብሔራዊ ክልል ሰመራ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
“የፀና ቃል፤ የላቀ እመርታ!”




http://linktr.ee/fdremoi

Semera-Logya Communication Office

ዜጎች ድምፅ መስጠት እንዲችሉ ለሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መደበኛ  ስራን በተመለከተ ምን የተመቻቸ ነገር አለ? #የፌዴራል እና የክልል መንግሥታዊ ተቋማት፣ በፌዴራል እና በክልሎች ...
27/05/2026

ዜጎች ድምፅ መስጠት እንዲችሉ ለሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም መደበኛ ስራን በተመለከተ ምን የተመቻቸ ነገር አለ?

#የፌዴራል እና የክልል መንግሥታዊ ተቋማት፣ በፌዴራል እና በክልሎች የሚገኙ ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆኑ እና የግል ተቋማት ዝግ ይሆናሉ።

#የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት፣ ሆስፒታሎች፣ የዕለት ተዕለት አገልግሎት ሰጪዎችም (ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የትራንስፓርት አገልግሎት) በዝግ ቀናት የሚያደርጉትን አገልግሎት በተመሳሳይ የሚያከናውኑ ሲሆን፤ የመተባበር ግዴታው እነዚህን ተቋማት እንቅስቃሴ መዘጋት አያስገድድም።

#የትራንስፓርት አገልግሎት በተለመደው መንገድ የሚቀጥል ቢሆንም፤ ዜጎች ድምፅ ከመስጠት ውጪ ከፍተኛ እንቅስቃሴን የሚፈልጉ ሁነቶችን እና ዕቅዶችን እንዳይይዙ እና እንቅስቃሴያቸውን ድምፅ ለመስጠት ብቻ እንዲያደርጉ ቦርዱ ያበረታታል።

ግንቦት 24 ቀን "ኢትዮጵያ ትመርጣለች"************ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም "ኢትዮጵያ ትመርጣለች"Ethiopian Broadcasting Corporation  #ምርጫ
27/05/2026

ግንቦት 24 ቀን "ኢትዮጵያ ትመርጣለች"
************

ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም "ኢትዮጵያ ትመርጣለች"

Ethiopian Broadcasting Corporation #ምርጫ

27/05/2026

I got over 2,000 reactions on my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

Address

Semera
Addis Ababa
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semera-Logya Communication Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share