What Service volunteering

What Service volunteering Volunteer service internationally

10/09/2024

As we embrace the dawn of a new year!! 🌻
may it bring you joy
peace,
and hope amidst our challenges.

May this year be filled with love, prosperity, and the strength to overcome whatever comes our way.
Together, let’s celebrate our resilience and cherish every and home our challenge moment with our loved ones.
Wishing you a year of blessings and beautiful memories! 🌻🌻🌻✌️🎆 2017

09/08/2023

ሰላም ውድ የስለእናት ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ እንደተለመደው የሻይ ቡና ፕሮግራማችን ላይ እንድትገኙልን ጋብዘናችኋል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
Nafikot Yosef
Teddy Afro Fans

08/08/2023
04/05/2023

በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ
መልካምነትን እናድርግ አይጎልብንም
እግዝአብሔርን እንፍራ ፤ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እርሱን መፍራት ስለሆነ።

20/01/2022
F1-F12 [ የኮምፒውተር ቁልፎች ]   | የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል? አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም...
03/10/2021

F1-F12 [ የኮምፒውተር ቁልፎች ]

| የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

✔ የ F1 ጥቅሞች

• ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው `help menu`ን ያመጣልናል፡፡
• Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ”Control` ጋር በጋራ ስንነካው “Hides/displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

✔ የ F2 ጥቅሞች

• Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
• Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

✔ የ F3 ጥቅሞች

• Opens search feature in Windows Explorer
• Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
• Opens find feature in Firefox and Chrome

✔ የ F4 ጥቅሞች

• Alt + F4 closes window
• Places the cursor in the address bar in Explorer

✔ የ F5 ጥቅሞች

• Starts slideshow in PowerPoint
• Refreshes Internet browser pages
• Opens Find and Replace in Microsoft Office

✔ የ F6 ጥቅሞች

• Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
• Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

✔ የ F7 ጥቅሞች

• Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
• Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

✔ የ F8 ጥቅሞች

• In Excel, enables extend mode for arrow keys
• Enables safe mode in Windows

✔ የ F9 ጥቅሞች

• Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
• Updates fields in Word

✔ የ F10 ጥቅሞች

• Opens menu bar
• Ctrl + F10 maximizes window in Word
• Shift + F10 does the same thing as a right click

✔ የ F11 ጥቅሞች

• Exits and enter full screen mode in browsers
• Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

✔ የ F12 ጥቅሞች

• Opens Save As in Word
• Shift + F12 saves Word document
• Ctrl + F12 opens Word document

✔ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

ዓመቱ ፡ በጨመረ ፡ ቁጥር ፡ ቀሪ ፡ እድሜያችን ፡ ደግሞ ፡ ይቀንሳል። ይህ ፡ ማለት ፡ እያንዳንዱ ፡ የህይወታችን ፡ ደቂቃዎች ፡ ውድ ፡ ናቸው ፡ ማለት ፡ ነው። በዚህ ፡ ዘመናችንም ፡ ...
12/09/2021

ዓመቱ ፡ በጨመረ ፡ ቁጥር ፡ ቀሪ ፡ እድሜያችን ፡ ደግሞ ፡ ይቀንሳል። ይህ ፡ ማለት ፡ እያንዳንዱ ፡ የህይወታችን ፡ ደቂቃዎች ፡ ውድ ፡ ናቸው ፡ ማለት ፡ ነው። በዚህ ፡ ዘመናችንም ፡ ድጋሚ ፡ ብንፈጠር ፡ የማናፍርበትን ፡ ማንነት ፡ ተናብሰን ፡ መኖር ፡ መቻልን ፡ የመሰለ ፡ ብልሀት ፡ የለም። ድጋሚ ፡ ብንፈጠርም ፡ ትናንት ፡ በሰራነው ፡ ስራ ፡ የማይቆጨንን ፡ ሰው ፡ እንሁን። ታዲያ ፡ የዛሬው ፡ ቀናችንም ፡ ነገ ፡ ትናንት ፡ መሆኑ ፡ አይቀርምና ፡ ዛሬውኑ ፡ ድንቅ ፡ ማንነታችንን ፡ እንገንባ!

እርስዎስ ፡ በዓዲሱ ፡ ዓመት ፡ ምን ፡ ለመስራት ፡ አስበዋል?
የባለፈውን ፡ ዓመት ፡ ማንነትዎን ፡ እንዴት ፡ ይገመግሙታል?
በ2015 ዓ.ም. ስ ፡ ወደኋላ ፡ ተመልሰው ፡ እራስዎን ፡ ሲያዩት ፡ የሚኮሩበትን ፡ ማንነት ፡ እላበሳለሁ ፡ ብለው ፡ ያስባሉ? ከሆነስ ፡ በምን ፡ አይነት ፡ ሁኔታ 2014ን ለመጀመር ፡ አስበዋል?
ብሩክ ፡ የሺጥላ
የስእል ፡ ስራዎቼን ፡ በኢንስታግራም ፡ ላይ ፡ ቤተሰብ ፡ በመሆን ፡ መመልከት ፡ ይችላሉ።
https://www.instagram.com/brook_yesh*tila

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251912278222

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when What Service volunteering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to What Service volunteering:

Share