Addis Ababa City Manager's Office

Addis Ababa City Manager's Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Addis Ababa City Manager's Office, Government Organization, Addis Ababa.

For a Vibrant Addis Ababa: Efficient and Effective Service

This page presents information on the Addis Ababa City Manager’s Office, particularly its mandate, responsibilities, and work in the municipal service sector.

02/09/2026
የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎችጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”
02/09/2026

የጳጉሜን ወር አምስቱ ቀናት ስያሜዎች

ጳጉሜን 1 – “የእመርታ ቀን”

ጳጉሜን 2 – “የማንሰራራት ቀን”

ጳጉሜን 3 – “የጽናት ቀን”

ጳጉሜን 4 – “የኅብር ቀን”

ጳጉሜን 5 – “የነገ ቀን”

የ2019 በጀት ዓመት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በተመለከተ "አዲስ የአገልግሎት ምዕራፍ በአዲስ ጅማሮ" በሚል መሪ ቃል የግንዛቤ ማስጨበጫ የንቅናቄ መድረክ ዛሬ ተካሄደ።በመድረኩ ላይ የ...
01/09/2026

የ2019 በጀት ዓመት የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በተመለከተ "አዲስ የአገልግሎት ምዕራፍ በአዲስ ጅማሮ" በሚል መሪ ቃል የግንዛቤ ማስጨበጫ የንቅናቄ መድረክ ዛሬ ተካሄደ።

በመድረኩ ላይ የሀይማኖት ተቋማት ሀላፊዎች፣ የክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጆች፣ እና ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈው በጋራ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል።

በፕሮግራሙ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከወሰኝ ኩነቶች ጋር ተያይዞ እስካሁን ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል።

በዚሁ ወቅት በቢሮ ሀላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅና የአገልግሎት ዘርፍ ሀላፊ ተፈራ ሞላ (ዶ/ር) እንደገለፁት በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ሰጪ በሆነዉ የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ በሚሰጡ አገልግሎቶች ዙሪያ ለዉጥ ለማምጣት የተለያዩ የሪፎርም ስራዎችን በማካሄድ ቀልጣፋ፣ተደራሽ እንዲሁም ለህዝብ አርኪ አገልግሎቶችን መስጠት መቻሉን አስታዉቀዋል።

ተፈራ ሞላ (ዶ/ር) ለሲቪል፣ ለወሳኝ ኩነቶችና ለነዋሪነት አገልግሎቶች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ትግበራን በማስፋፋት፣ የምዝገባ ሽፋን እና ተደራሽነትን በማሳደግ፣ የመረጃ ጥራትን በማሻሻልና ለነዋሪዎች ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት ለመስጠት ሰፊ ስራ በመከናወኑ ዛሬ ላይ የተገልጋይ ቅሬታ እየቀነሰ መምጣቱን ገልጸዋል።

አክለዉም የሀይማኖት ተቋማት በተለይም ከልደት፣ ከጋብቻና ከሞት ጋር በተያያዘ አገልግሎቱ በሰፊ እንደሚከናወን ጠቅሰዉ ወቅታዊ የሆነ የኩነት ምዝገባ ምጣኔ ለማሰደግ የሀይማኖት ተቋማት ሚናቸዉ የጎላ እንደሆነ አስገንዝበዋል።

እንደ ከተማ ሰባት ኩነቶች ምዝገባ የሚከናወኑ ሲሆን ከአስፈለጊነት አንፃር የነዋሪዉን ቁጥር ከማወቅ በተጨማሪም ለነዋሪዉ ህብረተሰብ መንግስት ፍትሀዊ የሆነ አገልግሎቶችን ለማቅረብ ወሳኝ የመረጃ ቋት ሆኖ ከመገልገሉም ለሁለንተናዊ ብልፅግና የሚያበረክተው አስተዋፅዖ የጎላ እንደሆነም አመልክተዋል።

በመጨረሻም በ2019 በጀት ዓመት የተቋማትን ቅንጅታዊ አሠራር ይበልጥ በማጠናከር፣ የኩነት ምዝገባዎችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የማስተሳሰር ሥራዎችን በማስፋፋትና አገልግሎቶቹን ይበልጥ ፈጣን፣ ተደራሽና ነዋሪን ማዕከል ያደረጉ በማድረግ የከተማዋን ሕዝብ ተጠቃሚነትና እርካታ ለማሳደግ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር በትኩረትና በበለቤትነት ስሜት እንደሚሠራ አስገንዝበዋል።

01/09/2026

የወርሀ ሐምሌ እና ነሐሴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቁልፍ ተግባራት ቅኝት

01/09/2026
01/09/2026

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa City Manager's Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share