የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት - Secretariat of Council of Const'nal Inquiry

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት - Secretariat of Council of Const'nal Inquiry

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት - Secretariat of Council of Const'nal Inquiry የዜጎችን ሕገ መንግሥታዊ መብት ለማስከበር የተቋቋመ ሕገ መንግሥታዊ ተቋም ነው፡፡

10/09/2026
10/09/2026

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ነሀሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሳባ ውሳኔ የሰጠባቸው መዝገቦች ዝርዝር
ተ.ቁ መ. ቁ. የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልገውም
1. 5405/13 "
2. 6270/14 "
3. 6409/14 "
4. 6426/14 "
5. 6467/14 "
6. 6605/14 "
7. 6620/14 "
8. 6623/14 "
9. 6625/14 "
10. 6648/14 "
11. 6759/14 "
12. 6827/14 "
13. 6945/14 "
14. 7012/14 "
15. 7014/14 "
16. 7015/14 "
17. 7083/14 "
18. 7149/14 "
19. 7150/14 "
20. 7291/14 "
21. 7302/14 "
22. 7332/15 "
23. 7472/15 "
24. 7475/15 "
25. 7476/15 "
26. 7548/15 "
27. 7549/15 "
28. 7564/15 "
29. 7663/15 "
30. 7677/15 "
31. 7807/15 "
32. 7909/15 "
33. 7955/15 "
34. 7973/15 "
35. 7976/15 "
36. 7982/15 "
37. 7988/15 "
38. 8022/15 "
39. 8061/15 "
40. 8067/15 "
41. 8099/15 "
42. 8243/16 "
43. 8353/16 "
44. 8369/16 "
45. 8467/16 "
46. 11760/18 "
የተቋረጠ
47. 6577/14 "
48. 6629/14 "
49. 6904/14 "
50. 7229/15 "
51. 7447/15 በአመልካች ወጭ በጋዜጣ ይውጣ የተባለ

*ማስታወሻ*
1. ቁጥራቸው የቅርብ ጊዜ የሆኑት ጉዳዮች ቀድመው የታዩበት ምክንያት በጉባዔው መመሪያ መሰረት ቅድሚያ አግኝተው ምርመራቸው የተጠናቀቀ (የወንጀል፣ የአካል ጉዳተኞች፣ የአሰሪና ሰራተኛ፣ ከፍ/ቤት ሪፈራል የተላኩ፣ የታገዱ መዝገቦች) መሆናቸውን እየገለፅን ከዚያ ውጭ ያሉት ግን እንደ አመጣጥ ቅደም ተከተላቸው የተስተናገዱ ናቸው፡፡
2. ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች የውሳኔ ግልባጭ ከሁለት ሳምንት በኋላ በጉባዔው ፅ/ቤት በመቅረብ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አጣሪ ጉባዔው በ66 የአቤቱታ መዛግብት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ፣  እና አቅጣጫ ሰጠ።የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሕግ ተመራማሪዎች እና በሁለቱ ንዑስ አጣ...
09/09/2026

አጣሪ ጉባዔው በ66 የአቤቱታ መዛግብት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ፣ እና አቅጣጫ ሰጠ።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሕግ ተመራማሪዎች እና በሁለቱ ንዑስ አጣሪ ጉባዔዎች አስፈላጊው ቅድመ ማጣራት እና ምርመራ ተደርጎባቸው ለውሳኔ ከቀረቡለት ሕገ መንግሥታዊ የትርጉም አቤቱታዎች መካከል በቁጥር 66 በሚሆኑት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ሰጥቷል።

ጉባዔው ሰሞኑን በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ባደረገው ስብሰባ ከተወያየባቸው 66 አቤቱታዎች መካከል በቁጥር 45 በሚሆኑ የሕገ መንግሥት ትርጉም አቤቱታዎች ላይ ሕገ መንግሥታዊ ጥሰት አልተፈፀመባቸውም በሚል እንዲዘጉ ወስኗል።

በሌላ በኩል በቁጥር 16 የሚሆኑ አቤቱታዎች ተጨማሪ ማጣራት እና ምርመራ ተደርጎባቸው በድጋሚ ለውሳኔ እንዲቀርቡ ጉባዔው አዝዟል።

በዕለቱ ጉባዔው ከተወያዬባቸው አቤቱታዎች መካከል 4 አቤቱታዎች በጉባዔው የአሠራር ሥነ ስርዓት መሰረት እንዲቋረጡ የተወሰ ሲሆን፤ በአንድ ሌላ ጉዳይ ላይ የባለሙያ አስተያዬት (hearing) እንዲደረግበት አቅጣጫ ተቀምጧል።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 82 መሠረት የተቋቋመ እና 11 አባላት ያሉት ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን የማጣራት ሥልጣን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 84 መሠረት የተሰጠው ተቋም መሆኑ ይታወቃል።

28/08/2026

የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሳባ ውሳኔ የሰጠባቸው መዝገቦች ዝርዝር
ተ.ቁ መ, ቁ. የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልገውም
1. 6416/14 "
2. 7151/14 "
3. 7627/15 "
4. 7813/15 "
5. 7814/15 "
6. 7920/15 "
7. 8166/16 "
8. 8271/16 "
9. 8287/16 "
10. 8370/16 "
11. 8390/16 "
12. 8585/16 "
13. 8761/16 "
14. 8771/16 "
15. 8782/16 "
16. 8804/16 "
17. 8859/16 "
18. 8876/16 "
19. 8880/16 "
20. 8881/16 "
21. 8890/16 "
22. 8891/16 "
23. 9033/16 "
24. 9088/17 "
25. 9247/17 "
26. 9286/17 "
27. 9454/17 "
28. 9615/17 "
29. 9627/17 "
30. 9653/17 "
31. 9721/17 "
32. 9741/17 "
33. 9787/17 "
34. 9877/17 "
35. 9881/17 "
36. 9885/17 "
37. 9904/17 "
38. 9919/17 "
39. 9995/17 "
40. 10092/17 "
41. 10167/17 "
42. 10329/18 "
43. 10330/18 "
44. 10513/18 "
45. 10532/18 "
46. 10545/18 "
47. 10724/18 "
48. 10733/18 "
49. 10872/18 "
50. 10993/18 "
51. 11024/18 "
52. 11048/18 "
53. 11051/18 "
54. 11055/18 "
55. 11066/18 "
56. 11087/18 "
57. 11155/18 "
58. 11161/18 "
59. 11186/18 "
60. 11204/18 "
61. 11223/18 "
62. 11310/18 "
63. 11345/18 "
64. 11415/18 "
65. 11429/18 "
66. 11445/18 "
67. 11465/18 "
68. 11564/18 "
69. 11566/18 "
70. 5920/13 የተቋረጠ
71. 9324/17 ማሻሻያ የተፈቀደ
ማስፈቀጃ
72. 10830/18 ተቀባይነት ያላገኘ
73. 11009/18 ተቀባይነት ያላገኘ
74. 11038/18 የተፈቀደ
75. 11085/18 ተቀባይነት ያላገኘ
76. 11088/18 ተቀባይነት ያላገኘ
77. 11092/18 ተቀባይነት ያላገኘ
78. 11097/18 ተቀባይነት ያላገኘ
79. 11098/18 የተፈቀደ
80. 11115/18 ተቀባይነት ያላገኘ
81. 11116/18 ተቀባይነት ያላገኘ
82. 11148/18 ተቀባይነት ያላገኘ
83. 11170/18 የተፈቀደ
84. 11171/18 ተቀባይነት ያላገኘ
85. 11174/18 ተቀባይነት ያላገኘ
86. 11183/18 ተቀባይነት ያላገኘ
87. 11201/18 ተቀባይነት ያላገኘ
88. 11211/18 ተቀባይነት ያላገኘ
89. 11222/18 ተቀባይነት ያላገኘ
90. 11224/18 የተፈቀደ
91. 11266/18 ተቀባይነት ያላገኘ
92. 11311/18 ተቀባይነት ያላገኘ
93. 11328/18 የተፈቀደ
94. 11333/18 የተፈቀደ
95. 11335/18 ተቀባይነት ያላገኘ
96. 11346/18 ተቀባይነት ያላገኘ
97. 11349/18 ተቀባይነት ያላገኘ
98. 11338/18 ተቀባይነት ያላገኘ
99. 11452/18 ተቀባይነት ያላገኘ
100. 11523/18 ተቀባይነት ያላገኘ
101. 11525/18 የተፈቀደ
102. 11528/18 የተፈቀደ
103. 11534/18 ተቀባይነት ያላገኘ
104. 11274/18 ተቀባይነት ያላገኘ
105. 11275/18 ተቀባይነት ያላገኘ
106. 11491/18 ተቀባይነት ያላገኘ
107. 11518/18 ተቀባይነት ያላገኘ
108. 11538/18 ተቀባይነት ያላገኘ
109. 11431/18 ተቀባይነት ያላገኘ
110. 11510/18 ተቀባይነት ያላገኘ
111. 11513/18 የተፈቀደ
112. 11521/18 ተቀባይነት ያላገኘ
113. 11508/18 ተቀባይነት ያላገኘ

*ማስታወሻ*
1. ቁጥራቸው የቅርብ ጊዜ የሆኑት ጉዳዮች ቀድመው የታዩበት ምክንያት በጉባዔው መመሪያ መሰረት ቅድሚያ አግኝተው ምርመራቸው የተጠናቀቀ (የወንጀል፣ የአካል ጉዳተኞች፣ የአሰሪና ሰራተኛ፣ ከፍ/ቤት ሪፈራል የተላኩ፣ የታገዱ መዝገቦች) መሆናቸውን እየገለፅን ከዚያ ውጭ ያሉት ግን እንደ አመጣጥ ቅደም ተከተላቸው የተስተናገዱ ናቸው፡፡
2. ከላይ የተዘረዘሩትን ውሳኔዎች የውሳኔ ግልባጭ ከሁለት ሳምንት በኋላ በጉባዔው ፅ/ቤት በመቅረብ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አጣሪ ጉባዔው በ119 የአቤቱታ መዛግብት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ፣ እና አቅጣጫ ሰጠ።ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (አዲስ አበባ)የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤ...
28/08/2026

አጣሪ ጉባዔው በ119 የአቤቱታ መዛግብት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ፣ እና አቅጣጫ ሰጠ።

ነሐሴ 22 ቀን 2018 ዓ.ም
(አዲስ አበባ)

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሕግ ተመራማሪዎች እና በሁለቱ ንዑስ አጣሪ ጉባዔዎች ቅድመ ማጣራት ተደርጎባቸው ለውሳኔ ከቀረቡለት ሕገ መንግሥታዊ የትርጉም አቤቱታዎች እና የአቤቱታ ማስፈቀጃ ጥያቄዎች መካከል 119 በሚሆኑት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ሰጥቷል።

ጉባዔው ሐሙስ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ አዳራሽ ባደረገው ስብሰባ ከተወያየባቸው 119 አቤቱታዎች መካከል በቁጥር 69 በሚሆኑ የትርጉም አቤቱታዎች ላይ ሕገ መንግሥታዊ ጥሰት አልተፈፀመባቸውም በሚል እንዲዘጉ ወስኗል።

በሌላ በኩል አንድ አቤቱታ በአሠራር ሥነ ሥርዓት ደንቡ መሰረት እንዲቋረጥ የተደረገ ሲሆን ሌላ አንድ ጉዳይ ላይ ደግሞ የአቤቱታ ማሻሻያ እንዲደረግበት ጉባዔው አዝዟል።

የአቤቱታ ማስፈቀጃን በተመለከተ ጉባዔው በዕለቱ ከቀረቡለት 42 የአቤቱታ ማስፈቀጃዎ ጥያቄዎች መካከል በጉባዔው የአሠራር ሥነ ስርዓት መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ 11 አቤቱታዎች የአቤቱታ ማስፈቀጃውን በመመርመር አቤቱታቸውን ተቀብሏል።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 82 መሠረት የተቋቋመ እና 11 አባላት ያሉት ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮችን የማጣራት ሥልጣን በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 84 መሠረት የተሰጠው ተቋም መሆኑ ይታወቃል።

አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ባዘጋጀው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ።ነሃሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ምአዲስ አበባየኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት "...
24/08/2026

አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ባዘጋጀው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ።
ነሃሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በመተባበር በጉለሌ ዕፅዋት ማዕከል ባደረገው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ላይ በመገኘት አሻራውን አሳርፏል።

በመርሃግብሩ ላይም የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት እና ም/ፕሬዝዳንት እንዲሁም የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሰብሳቢ እና ም/ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት እና ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ፣ የጉባዔው አባል እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዝዳንት አቶ ምትኩ ማዳ፣ የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበበ ታደሰ እና ሌሎች የአጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ የሥራ ኃላፊዎች እና ቡድን መሪዎች እንዲሁም የፌዴራል ጠ/ፍ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ኃላፊዎችና ሠራተኞች ተገኝተዋል።

በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት በሸገር ከተማ አስተዳደር ሱሉልታ ክ/ከተማ አባገዳ ወረዳ የራሱን ቋሚ ቦታ በመያዝ በሺዎች የሚቆጠሩ ችግኞችን የተከለ ሲሆን በዚሁ ክረምት ከፌዴሬሽን ም/ቤት ጋር በመተባበር ደግሞ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጎዴ ከተማ አስተዳደር የአረንጓዴ አሻራን ጨምሮ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ቤት የመገንባት እና እገዛ ለሚሹ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁሶችን የማሟላት ተግባራትን አከናውኗል።
አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤቱ በተያያዘም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወንዝ ዳርቻ ከፌዴሬሽን ም/ቤት እና ከሕገ መንግሥት እና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ጋር የአረንጓዴ አሻራውን አሳርፏል።

የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት ባለፉት አመታት በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን አዱላላ ወረዳ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡታጅራ ከተማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፋ ዞን ሺሺንዳ ከተማ አስተዳደር ሰፋፊ የአረንጓዴ ልማት እና የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራትን አከናውኗል።

ተስፋን እንትከል!
06/08/2026

ተስፋን እንትከል!

ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት ክፍል ሁለት
06/08/2026

ንፁህ ሆኖ የመገመት መብት ክፍል ሁለት

Address

Sidist Killo In Front Of Miskaye Hizunan Medihanialem Church On The Road To Etege Menen High School
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት - Secretariat of Council of Const'nal Inquiry posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ጽ/ቤት - Secretariat of Council of Const'nal Inquiry:

Shortcuts

Share