Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance, Government Organization, Kolfe Keranyo Woreda 09, Addis Ababa.

እንኳን ደህና መጡ ይህ የኮ/ቀ/ክ/ከ/ ወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት ዋናው የፌስቡክ ገፅ ነው። በዚህ ገፅ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘትና መከታተል ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፦ +251113691992
+251113692551

የኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት 13-09-16 ከ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 04 ፋይናንስ ልምምድ ልውውጥ ያደረገ ሲሆን በዚህም ልምምድ ልውውጥ በርካታ እና ጠቃሚ ልምዶች የተገ...
22/05/2024

የኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ በትላንትናው ዕለት 13-09-16 ከ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 04 ፋይናንስ ልምምድ ልውውጥ ያደረገ ሲሆን በዚህም ልምምድ ልውውጥ በርካታ እና ጠቃሚ ልምዶች የተገኙበት ነበር። በቀጣይ የተገኙ መልካም ተሞክሮች በወረዳዉ ፋይናንስ ለመተግበር ይሰራል።
14-09-16.

👉ማስታወቂያ ለሁሉም ፅ/ቤቶችየ4ኛ ሩብ ዓመት የመስተንግዶ  ግዢ መጠየቂያ ደብዳቤ  ስትልኩልን የቆሎ እና የውሃ ፍላጎት ለይታችሁ ፅፋችሁ እንድታመጡልን ስንል እንጠይቃለን። መልካም ቀን!ወ 0...
08/05/2024

👉ማስታወቂያ ለሁሉም ፅ/ቤቶች
የ4ኛ ሩብ ዓመት የመስተንግዶ ግዢ መጠየቂያ ደብዳቤ ስትልኩልን የቆሎ እና የውሃ ፍላጎት ለይታችሁ ፅፋችሁ እንድታመጡልን ስንል እንጠይቃለን። መልካም ቀን!
ወ 09 ፋይናንስ ግዢ ቡድን

👉Notice to all offices
When you send us the 4th quarter hospitality purchase request letter, we ask that you separate the kolo and water requirements and bring them in writing. good day!
W 09 Finance procurement Team.

"ተነስቷል!" ሉቃ 24፡5እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!መልካም በዓል!Telegramhttps://t.me/woreda_09_finance
05/05/2024

"ተነስቷል!" ሉቃ 24፡5

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም በዓል!

Telegram
https://t.me/woreda_09_finance

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!
03/05/2024

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

የሚያዚያ ወር ደሞዝ ገብቶል፡፡ መልካም አዳር                                                  telegram     https://t.me/woreda_09_financ...
03/05/2024

የሚያዚያ ወር ደሞዝ ገብቶል፡፡ መልካም አዳር telegram https://t.me/woreda_09_finance
facebook// Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

Happy International Labour Day!
01/05/2024

Happy International Labour Day!

30/04/2024

የ 2017 የበጀት አመት ዕቅድ ዝግጅት አዘጋጅታችሁ እንድታስገቡ በተጠየቀው መሠረት ቀድመው ያስገቡ ፅ/ቤቶች
1.መሬት አስተዳደር
2.ኮሚኒኬሽን
3.ሴቶች ህፃናት
በዚህ መሠረት ያላስገባችሁ ፅ/ቤቶች እስከ ኀሙስ ድረስ ሰርታችሁ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።
***
በተመሳሳይ የ 2017 ግዢ ፍላጎት እንድታስገቡ በተጠየቀው መሠረት ያስገቡ ፅ/ቤቶች
1.ግንባታ ፍቃድ
2.የመሬት ልማት አስተዳደር
3.ኮሚኒኬሽን
በተመሳሳይ የግዢ ፍላጎት ያላስገባችሁ እስከ ኅሙስ ድረስ እንድታስገቡ ስንል እናሳስባለን።

ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ ፅ/ቤት
telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

የ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋ/ጽ/ቤት የ 2017 በጀት አመት የበጀት ድልድል እና የግዢ ፍላጉት አሰራርን በተመለከተ ከ 24ቱም ፅ/ቤት ከተወጣጡ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር በዛሬው  ...
16/04/2024

የ ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋ/ጽ/ቤት የ 2017 በጀት አመት የበጀት ድልድል እና የግዢ ፍላጉት አሰራርን በተመለከተ ከ 24ቱም ፅ/ቤት ከተወጣጡ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር በዛሬው ዕለት ስልጠና እና ውይይት በ ፅ/ቤቱ ቢሮ ተደርጎል።
08/08/16

telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

ያማረ ፍሬ የምታገኙበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ                            telegram/   woreda_09_financefaceboo...
15/04/2024

ያማረ ፍሬ የምታገኙበት መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ!
ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 09 ፋይናንስ
telegram/ woreda_09_finance
facebook
Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

የ 3ተኛ ሩብ አመት የመስተንግዶ (ቆሎ እና ውሃ) ግዢ ተግዝቶ  ንብረት ክፍል ስለገባ ከነገ ጀምሮ ፅ/ቤቶች መውሰድ ትችላላቹ። መልካም አዳር      telegram/   woreda_09_fin...
11/04/2024

የ 3ተኛ ሩብ አመት የመስተንግዶ (ቆሎ እና ውሃ) ግዢ ተግዝቶ ንብረት ክፍል ስለገባ ከነገ ጀምሮ ፅ/ቤቶች መውሰድ ትችላላቹ። መልካም አዳር
telegram/ woreda_09_finance
facebook Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance

በዛሬው ዕለት (26/07/2016)   2 ኛው ዙር የደንብ ልብስ ውስን ጨረታ አሸናፊ ውጤት ይፋ ተደርጓል።
05/04/2024

በዛሬው ዕለት (26/07/2016) 2 ኛው ዙር የደንብ ልብስ ውስን ጨረታ አሸናፊ ውጤት ይፋ ተደርጓል።

Address

Kolfe Keranyo Woreda 09
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kolfe Keranyo Woreda 09 Finance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share