Abiy Ephrem - PR Director

Abiy Ephrem - PR Director ሃሳብ፥ ፅንሰ~ሃሳብ እና መልካም አስተሳሰብ ይመረታሉ፤
ዕውነ

በሰሜን ጎንደር ዞን የመስክ ምልከታ እና የነዋሪዎች ምክክር . . .
01/05/2017

በሰሜን ጎንደር ዞን የመስክ ምልከታ እና የነዋሪዎች ምክክር . . .

"በአመራሩና በማህበረሰቡ መካከል የሚደረግ የገፅ ለገፅ ውይይት ለላቀ የዕድገት ጉዞ ወሳኝ ነው!"      ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር አቶ ደመቀ መኮንንምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ...
01/05/2017

"በአመራሩና በማህበረሰቡ መካከል የሚደረግ የገፅ ለገፅ ውይይት ለላቀ የዕድገት ጉዞ ወሳኝ ነው!"

ምክትል ጠቅላይ ሚ/ር አቶ ደመቀ መኮንን

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሰሜን ጎንደር ዞን ከሚገኙ የተለያዩ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይቱ መንግስት የህዝቡን የልማት አምሮት ለማርካት በዕቅድ ዘመኑ በትኩረት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን አቶ ደመቀ ጠቁመው ህዝብ እና መንግስት በየደረጃው ተቀራርበው መወያየት መቻላቸው ለላቀ የመሰረተ ልማት ተደራሽነት ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል።

የየወረዳው ነዋሪዎች በውይይቱ ላነሱት የመሰረተ ልማት እና የልማት ጥያቄዎች የፌደራል እና የክልል የስራ ሃላፊዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም በየደረጃው በአመራሩና በማህበረሰቡ መካከል የሚደረግ የገፅ ለገፅ ውይይት ለላቀ የዕድገት ጉዞ ወሳኝ በመሆኑ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ~ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል።

Gonder ~ "City Of Camelot"
30/04/2017

Gonder ~ "City Of Camelot"

በ~አብይ ኤፍሬምምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጠገዴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ ከጠገዴ ወረዳ ወሰን መካለል እና ከአካባቢው ልማት ጋር በተያያዙ ዓበይት አጀንዳዎች ...
28/04/2017

በ~አብይ ኤፍሬም

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጠገዴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። ውይይቱ ከጠገዴ ወረዳ ወሰን መካለል እና ከአካባቢው ልማት ጋር በተያያዙ ዓበይት አጀንዳዎች ላይ ያተኮረ ነበር።

ነዋሪዎቹ ወሰን የመካለል ሂደቱ ጊዜ መውሰዱን በማስታወስ በአሁን ጊዜ መንግስት በሰከነ አግባብ የአከባቢውን ማህበረሰብ በማወያየት ለጉዳዩ ዘላቂ እልባት ለመስጠት እያደርገ ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ አረጋግጠዋል። በተለይ በውይይቱ ላይ የጠገዴና የአከባቢው ወረዳዎች በመሰረተ ልማት ለማስተሳሰር በመንግስት በኩል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል።

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በበኩላቸው የወሰን መካለል ሂደት በመንግስት በኩል ተገቢው ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ መሆኑን በመጠቆም ጉዳዩን ለመቛጨት ድንበሩ የሚካለልባቸው ማህበረሰቦችን የዘላቂ መፍትሄው አካል ለማድረግ በቅርበት ማወያየት ጠቃሚ መሆኑን አስረድተዋል። ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር መሰል የውይይት መድረኮች በቀጣይ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አቶ ደመቀ ተናግረዋል። የመሰረተ ልማት ግንባታ ስራዎች በዕቅድ መሰረት በአፅንኦት እንደሚከናወኑ አስረድተዋል።

05/11/2015
01/11/2015

Designing a presentation without an audience in mind is like writing a love letter and addressing it "to whom it may concern."

Ken Haemer

Let's experience....
08/08/2015

Let's experience....

የዘንድሮ የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ-ፈቃድ አገልግሎት ከሐምሌ 1 እስከ ጳግሜ 5፤ 2007 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ መርሃ ግብሩ "የወጣቶች በጎ-ፈቃድ አገልግሎት ለማህበረሰብ ዕድገት!" በሚል መ...
03/07/2015

የዘንድሮ የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ-ፈቃድ አገልግሎት ከሐምሌ 1 እስከ ጳግሜ 5፤ 2007 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ መርሃ ግብሩ "የወጣቶች በጎ-ፈቃድ አገልግሎት ለማህበረሰብ ዕድገት!" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ-12 ሚሊዮን በላይ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችን እንደሚሳተፉ ይጠበቃል፡፡

(አብይ ኤፍሬም)

“. . .ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን የማስቀረት አጀንዳ ከሚያስከትሉት ከባድ ጉዳት እና ከሚያስከፍሉን ያልተገባ ዋጋ አንፃር በተግባር እያዳበርን የመጣነውን ህብረታዊ ቅንጅት አጥብቀንና ጠብቀን ማ...
29/06/2015

“. . .ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን የማስቀረት አጀንዳ ከሚያስከትሉት ከባድ ጉዳት እና ከሚያስከፍሉን ያልተገባ ዋጋ አንፃር በተግባር እያዳበርን የመጣነውን ህብረታዊ ቅንጅት አጥብቀንና ጠብቀን ማስቀጠል ይኖርብናል፡፡”

የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮነን

Good Morning!
18/06/2015

Good Morning!

Address

Addis Ababa
1293

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Ephrem - PR Director posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share