Gonder PRESS

Gonder PRESS Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gonder PRESS, Social service, online, Addis Ababa.

የማያልቅ ህዝባዊ ፍቅር ይስጥ ወጣቱ ጀግናው ጠቅላይ ሚኒስትራችን።
25/03/2019

የማያልቅ ህዝባዊ ፍቅር ይስጥ ወጣቱ ጀግናው ጠቅላይ ሚኒስትራችን።

ታሪካዊው እና የመጀመርያው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊው አሸባሪው አብን የሚባለው ፓርቲ ዛሬ በተለያዩ ሀገር ውስጥ ከሚገኙ የአሸባሪ ድርጅቶች ውስጥ ያስመረቃቸው አሸባሪዎቹ በመሳርያ ሰው በማገት እና...
24/03/2019

ታሪካዊው እና የመጀመርያው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊው አሸባሪው አብን የሚባለው ፓርቲ ዛሬ በተለያዩ ሀገር ውስጥ ከሚገኙ የአሸባሪ ድርጅቶች ውስጥ ያስመረቃቸው አሸባሪዎቹ በመሳርያ ሰው በማገት እና ፊታቸውን ሸፍነው በመሳርያ የታገዘ ሰልፍ አድርገዋል እሄ አካሄዳቸው በየትኛውም መግስት ባላቸው ሀገራት ተካሂዶ አያውቅም እሄ ሆንብለው መንግስትን ለመነካካትና ሀገርን ለማፍረስ የተቀነባበረ የነዘመነ ካሴ ሴራ እና እጅ ስራ ነው አሽባሪው አብን በፍፁም የአማራን ህዝብ አይወክልም።

ኢትዮ ቴሌኮም 6020 የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የፁፍሁፍ መልክት መስመር ይፋ አደረገ በመላ ሀገሪቱ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያንን ውገኖቻችንም ለመርዳት የ40 ሚሊዮን ብ...
21/03/2019

ኢትዮ ቴሌኮም 6020 የተሰኘ የገቢ ማሰባሰቢያ የአጭር የፁፍሁፍ መልክት መስመር ይፋ አደረገ በመላ ሀገሪቱ ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ኢትዮጵያዊያንን ውገኖቻችንም ለመርዳት የ40 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። እናመሰግናለን

እረፍትን የማያውቀው ጀግናው የኢትዮጵያ ጠ/ሚ/ ዶ/ር  አብይ አህመድ የሚመራው የሀገሪቷን ከፍተኛ ባለስልጣናትን የያዘ ልዑክ ኩዋታር ዶሀ ደርሶ ከኳታሩ አሚር ጋር እየተወያየ ይገኛል።
19/03/2019

እረፍትን የማያውቀው ጀግናው የኢትዮጵያ ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመራው የሀገሪቷን ከፍተኛ ባለስልጣናትን የያዘ ልዑክ ኩዋታር ዶሀ ደርሶ ከኳታሩ አሚር ጋር እየተወያየ ይገኛል።

ንግድን የማሰልጠን መረሀ ግብር የአንድ ወር አፈፃፀም ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት እየተካሄደ ይገኛል ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መዋቅራዊ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ጀማሪ ንግዶች ፋይናንስ...
26/02/2019

ንግድን የማሰልጠን መረሀ ግብር የአንድ ወር አፈፃፀም ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት እየተካሄደ ይገኛል ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ መዋቅራዊ ስራ አጥነትን ለመቅረፍ ጀማሪ ንግዶች ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኝት ያሉባቸውን ማነቆ ለመፍታት ተንቀሳቃሽ ንብረትን በመያዣነት ለመበደር የሚያስችል አሰራር በሂደት ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።

ሰበር ዜና የህወሀቱ ዋና ሰው አባይ ፀሀዬ እና የወያኔ ህወሀት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ አባይ ፀሀዬ በህክምና ሰበብ ወደጀርመን ለማምራት እና ከህግ ተጠያቂነት ለማም...
25/02/2019

ሰበር ዜና
የህወሀቱ ዋና ሰው አባይ ፀሀዬ እና የወያኔ ህወሀት ቃል አቀባይ ጌታቸው ረዳ ከሀገር እንዳይወጡ ታገዱ አባይ ፀሀዬ በህክምና ሰበብ ወደጀርመን ለማምራት እና ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ እና ሊሰወር የነበር ሲሆን አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው ወደ ኢንግሊዝ እና አሜሪካ በማምራት በጠ/ሚ አብይ አህመድ አስተዳደር ላይ ሴራ ለመሸረብ ነበር ሁሉም የተንኮል ሴራ እና ስራቸው ከሽፎዋል።

እንዲህ ነው መናበብ ብራዦ አማራ ብራዦ ኦሮሚያ።በአማራ ክልል ህገ ወጥ የቤት ግ።ባታ ገንብተው ቤት የፈረሰባቸው ግለሰቦች 81.917 መድረሱ ይታወቃል ቤቶቹ ከፈረሱበት ከተሞች ውስጥ ደሞ ጎን...
24/02/2019

እንዲህ ነው መናበብ ብራዦ አማራ ብራዦ ኦሮሚያ።
በአማራ ክልል ህገ ወጥ የቤት ግ።ባታ ገንብተው ቤት የፈረሰባቸው ግለሰቦች 81.917 መድረሱ ይታወቃል ቤቶቹ ከፈረሱበት ከተሞች ውስጥ ደሞ ጎንደር ደብረ ብርሀን እና ባህርዳር ዋንኞቹ ናቸው ይህን በወራሪዎች ላይ በአማራ ክልል የተወሰደውን ህጋዊ እርምጃ ወንድም የሆነው የኦሮሚያ ክልልም ከሰሞኑ በህገ ወጦች እና በመሬት ወራሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን ሰምተናል የመጀመሪያው እርምጃ የተወሰደባት ደሞ ለገ ጣፎ ትባላለች የኦሮሚያ ክልል በዚህ ብቻ ማቆም የለበትም ብዙ የመሬት ወረራ የተካሄደበት የኦሮሚያ ከተሞች ብዙ ስለሆነ ሌሎች ክልሎችም ከሁለቱ ክልሎች ትምህርት መውሰድ አለባቸው ትላንት ጠላታቸውን ባንድነት ተፋልመን እንዳሸነፍነው ሁሉ አሁንም ህገ ወጥ የመሬት ወራሪዎች ላይም የማያዳግም እርምጃ ወሰደን እናሸንፋለን ድል ለኦሮማራ።

ዛሬ የካቲት 12 ነው በዛሬው ቀን 1929 ዓም ፋሺስት ኢጣሊያ ከ30ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያንን በሶስት ቀን የፈጀበት ነው። እንኛም ለአባቶቻችን ገድል እና ለናት ሃገራችን።ተከብረሽ የኖርሺው በ...
19/02/2019

ዛሬ የካቲት 12 ነው በዛሬው ቀን 1929 ዓም ፋሺስት ኢጣሊያ ከ30ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያንን በሶስት ቀን የፈጀበት ነው። እንኛም ለአባቶቻችን ገድል እና ለናት ሃገራችን።
ተከብረሽ የኖርሺው በአባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም እንላለን።

ሀገሬ ኢትዮጵያ ከቀን ጅቦች እና ከበዝባዦች በተላቀቀች ማግስት እንዲህ አምሮባት አፍሪካኖችን ስትደምር ውላለች።
10/02/2019

ሀገሬ ኢትዮጵያ ከቀን ጅቦች እና ከበዝባዦች በተላቀቀች ማግስት እንዲህ አምሮባት አፍሪካኖችን ስትደምር ውላለች።

ጋዱን አትንኩት  የበረከትና የገታችዉ አሰፋ ተላላኪዎች የለውቱን ሃዋሪያ ገዱ አንዳርጋችሀዉን ለመነቅነቅ የመችሀረስሃዉን እደላችሀዉን ለመተከም እየተፍችሀረችሀሩ ነው ባይሳካላችሀዉም ገዱ ማለት...
11/01/2019

ጋዱን አትንኩት

የበረከትና የገታችዉ አሰፋ ተላላኪዎች የለውቱን ሃዋሪያ ገዱ አንዳርጋችሀዉን ለመነቅነቅ የመችሀረስሃዉን እደላችሀዉን ለመተከም እየተፍችሀረችሀሩ ነው ባይሳካላችሀዉም ገዱ ማለት ከቲም ለማ ጎን በመቆም ሂወሃተን ያንበረከክ እና ያርበደበድ እንዲሁም ማርበድበድ በችሃ ሳይሆን እንደት ማስሀነፍ እንደሚችሃል ያስተማር የወንድ ሊክ ነው ጋዱ ያማራ ከለል መሪ ጀነራል ነው አማችሆችሃችሀን ነተብ አተታሉ ገዱ አንዳርጋችሀው የበረሃን ችሆራን ያሳያችሁ የነጻነት አባታችሁ ነው ዉለታቢስ መሆን ትሩ አይደለም የገዱን ጀኘነት እና ታግሎ አታጋዪነት ከናንት ዪለቅ ወያነ በደብ ማወቁዋን በታውቁ ገዱ ዪዉረድ አተሉም ነበር ለመሆኑ ገዱ ዪዉረድ ሰትሉ ከሰልታን ነው ከከፈታው ነው

11/01/2019

በጸጸት የማይመለስ ኪሳራ ውስጥ እንዳትገቡ
የአማራ ህዝብ ከአማራ ብሄረተኝነት ባሻገር ኢትዮጵያዊነት የሚሰማው፤ ለኢትዮጵያዊነትና ለኢትዮጵያ አንድነት የታገለ ህዝብ ነው። ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት አማራ በጅምላ በትምክህተኝነት ተፈርጆ በተቀሩት የኢትዮጵያ ብሄሮች በጥርጣሪ እንዲታይ ተደርጎ መቆየቱም ይታወቃል። ባለፉት ሁለት ዓመታት ግን ይህ ሁኔታ እየተለወጠ ነው። የአማራ ህዝብና የክለሉ ገዢ ፓርቲ አዴፓ በተለይ ከኦሮሚያ ገዢ ፓርቲ ኦዴፓና ከኦሮሞ ህዝብ ጋር በመሆን በሃገሪቱ ይመጣል ተብሎ ያልተጠበቀ የዴሞክራሲ ለውጥ አምጥተዋል።
ይህ ለውጥ የአማራና የኦሮሞን ህዝብ ጨምሮ እጅግ አብላጫ ቁጥር ባለው የኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ ተስፋ የፈጠረ ቢሆንም ያላስደሰታቸው ወገኖች ግን አሉ። ለምሳሌ ወያኔና ተከታዮቹ በዚህ ለውጥ አልተደሰቱም። ለውጡን ለመቀልበስ አንዱ መላ ሲከሽፍ ሌላውን እየሳቡ ያለእረፍት እየሰሩ ነው። ሰሞኑን በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ገዱ ከስልጣን ይውረድ የሚል ቅስቀሳ ለወጡን ለመቀልበስ በአማራ ህዝብ ውስጥ የተረጨ መርዝ ነው። የአማራ ህዝብ ይህ መርዝ ወደውስጡ ሰረጎ የጠላቱ መሳሪያ መሳሪያ ከመሆኑ በፊት ራሱን ሊያጤን ይገባል። አለበለዚያ በኋላ በጸጸት የማይመለስ ኪሳራ ላይ ይጥላል።

Address

Online
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder PRESS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category