WABII

WABII አላማ ከሌለክ ሕይወት ትርጉም የለውም....የአላማ ሰው ሁን....ካልሆነ አላማ ላላቸው ሰዎች ባሪያ ትሆናለህ።

DUBBII DANSAAKAbajamoo obbo Abbaa Dulaa Gammaddaa wa'ee Dr Lamma Magarsaa dhugaa jirtu lafaa ka'aan"""""""""""""""""""""...
29/12/2020

DUBBII DANSAA
KAbajamoo obbo Abbaa Dulaa Gammaddaa wa'ee Dr Lamma Magarsaa dhugaa jirtu lafaa ka'aan
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
Lamman kan laphee koo keessa hin baneef sababa jijjiiramatif miti,Lamman Goota ,nama quqaama qabu onnee guttuun bara ijolluumma isarra kasee Ummataaf of kannee qabsa'uudha ANI wa'ee Gootummaa Lammaa ibsuuf na rakkiisaa Kanaf Lamman yommiyuu onnee koo keessa hin banee
Yeroo duriis , yeroo amamatis Lamman nama dhuuga keenya nuuf baase.obbo abbaa Dulaa
Gammada Art Tv irrati kan dubbaatan !! DHgaan jiruus kanuma

Irreecha hin waamamani Abbumatuu beekkata Poolisiinis hin eegu Foollee Gadaatu eegata !❤💚❤Waamichaa Abbaa Gadaa male kan...
19/09/2020

Irreecha hin waamamani
Abbumatuu beekkata
Poolisiinis hin eegu
Foollee Gadaatu eegata !❤💚❤
Waamichaa Abbaa Gadaa male kan Abbaa Garaa hin dhageenyu!

Orommummaan bar midhagummaadha !
16/09/2020

Orommummaan bar midhagummaadha !

አመቱን ሙሉ ስለአዲስ አበባ ተከራክራቹ ለበአል ክፍለሃገር የምትሄዱት ነገር እኮ ነው አንጀቴን የሚበላው😋 አዲስ ዓመታቹ እንዴት ነበር 😂😂😂😂😂  መልካም የ  #እሬቻበዓል  በ  #ፊንፊኔ ❤❤...
16/09/2020

አመቱን ሙሉ ስለአዲስ አበባ ተከራክራቹ ለበአል ክፍለሃገር የምትሄዱት ነገር እኮ ነው አንጀቴን የሚበላው😋 አዲስ ዓመታቹ እንዴት ነበር 😂😂😂😂😂

መልካም የ #እሬቻበዓል በ #ፊንፊኔ

❤❤💚💚❤❤

እዉነት መቀበል ግድ ነዉ
30/08/2020

እዉነት መቀበል ግድ ነዉ

ጎሪላ ነህ በክ ሰዉ ነኝ ይለል እንዴ?
30/08/2020

ጎሪላ ነህ በክ ሰዉ ነኝ ይለል እንዴ?

ለአስቴር ዋቅdhaኔ(በዳኔ) እና ኦሮሞ ጠሎቹ ===========================አድርሱልኝ  =======የገዳ ስርዓት አንኩዋን በትምህርት ቤት በሃይማኖት ተቁዋማት አንኩዋን ሊሰጥ የ...
30/08/2020

ለአስቴር ዋቅdhaኔ(በዳኔ) እና ኦሮሞ ጠሎቹ
===========================
አድርሱልኝ
=======
የገዳ ስርዓት አንኩዋን በትምህርት ቤት በሃይማኖት ተቁዋማት አንኩዋን ሊሰጥ የሚገባው ስልጡን progressive ስርዓት ነው ::
================================

ለማሳያ የገዳ ስርዓት አና የ አብሲንያ ነፍጠኛዊ ስርዓት መርሆች ንፅፅር በጥቂቱ
======================= =======
* ገዳ ስርዓት ህዝብ የሚውክሉ የተመረጡ ልሂቃን ሲኖሩት : የነፍጠኛው ስርዓት ዘር በመቁጠር ላይ ተመስርቶ አንዱ አንዱን በመግደል ላይ የተመሰረተ ነው ::ለዚህም ማሳያ የአፄዎቹን ታሪክ መመልከት ነው ::

* የገዳ ስርዓት ተመራጮች የስራ /ስልጣን ክፍፍል አና የ term limit /የ ጊዜ ገደብ ሲኖራቸው :የነፍጠኛ ባንፃሩ በ አንድ ፈላጭ ቆራጭ አስከ አለተ ሞቱ ሙጭጭ ብሎ ቀጥቅጦ የሚገዛበት: አኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የሚል ሁዋላቀር ስርዓት ነው ::

* ልብ ልንለው የሚገባው የነፍጠኛ ስርዓት ምንም አንኩዋን አፀዎቹ በያልፉም በነሱ አመለካከት ወራሾች አሁንም ድረስ ይቀነቀናሉ :: ይህ አመከካከት ማለትም 'ወይ አኔ ኖራለሁ ወይ አንተ ትጠፋለህ ' ውይም 'እኔ ጀግና አንተ ባንዳ ' በሚሉ መርሆች ምክንያት አንድነትን :ተስማምቶ :ተደራድሮ :ተቻችሎ መኖርን አንደ ሽንፈት አና ዉድቀት ይቆጥራል ::

*በገዳ ስርዓት አርቅ :አንዱ ለአንዱ መቻቻል: አዉነት :ፈጣሪን መፍራት ዋና መርህቹ ናቸው ::

አናስ የገዳ ስርዓት ትምህርት አንኩዋን በትምህርት ቤት በሃይማኖት ተቁዋማት አንኩዋን ቢሰጥ ጥቅሙ ትዉልድ ተሻጋሪ ነው ::

ነፍጠኛ አመለካከት አንደ COVID19 ፀረ ህዝብ ስለሆነ ክትባት ቢገኝለት ወይም በ social distancing ልንከላከለው ይገባል :::

በህልሜ ይሁን በእውኔ ያለሁት ማመን አልቻልኩም። እጅግ እጅግ አሳፋሪ አገር ላይ ነው የምንኖረው። በዚህ አንድና ሚሊዮኖች በሚወዱት አርቲስት ሞት ለማንም መፅናናትን አልመኝም። የምናለቅስበት ...
30/06/2020

በህልሜ ይሁን በእውኔ ያለሁት ማመን አልቻልኩም። እጅግ እጅግ አሳፋሪ አገር ላይ ነው የምንኖረው። በዚህ አንድና ሚሊዮኖች በሚወዱት አርቲስት ሞት ለማንም መፅናናትን አልመኝም። የምናለቅስበት እንጂ የምንፅናናበት ዘመን የለንም። ይህ እንዲሆን እጣ ፈንታችን ሆኗል። በዚህች አገር መኖር ዘላለማዊ ትርፋችን ሞትና ሃዘን ብቻ ነው። ያሳዝናል!!! ያሳፍራልም!!!

👆‼️ ‼️ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 142 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው  *********************************ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 120 የላብራቶሪ ም...
03/06/2020

👆‼️ ‼️
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 142 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው
*********************************
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 120 የላብራቶሪ ምርመራ 142 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

📌በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 486 ደርሷል።

📌ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል።

📌ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 84 ወንድ እና 57 ሴት ሲሆን፣ የዕድሜ ክልላቸው ከ7 እስከ 78 ዓመት ውስጥ ይገኛል።

📌ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች 140 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሁለቱ የፖርቹል እና የጅቡቲ ዜጎች ናቸው።

📌ከእነዚህም መካከል 126 ሰዎች #ከአዲስ አበባ፣ ሁለት #ከአፋር ክልል፣ ክልል፣ ክልል እና ክልል ናቸው።

📌የመጀመርያዋ የ71 ዓመት ሴት ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ46 ዓመት ወንድ ነዋሪ እና ሶስተኛ የ40 ዓመት ወንድ ነዋሪ ሲሆኑ የመጀመሪያዋ ግለሰብ በሆስፒታል ውስጥ ህክምና ሲከታተሉ የቆዩ ሲሆን ሁለቱ ህይወታቸው አልፎ ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርምራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

📌በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር አስራ ሰባት (17) ደርሷል፡፡

📌የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይመኛል፡፡

📌በአሁኑ ሰዓት ስድስት ሰዎች በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ እንደሚገኙም ታውቋል።

📌በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ አምስት ሰዎች (ዘጠኝ ከሶማሊ ክልል እና ስድስት አዲስ አበባ) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 246 ነው።

📌በአገሪቱ በአጠቃላይ ለ120 ሺህ 429 ሰዎች ምርመራ እንደተደረገላቸው የጤና ሚኒስቴር አሐዛዊ መረጃ ያሳያል።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251979040901

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WABII posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to WABII:

Share