Success Ethiopia-Life Coach

Success Ethiopia-Life Coach Success comes by a defined vision ,goal, plane of action and strategies with a maximum use of our 24 hours we have in a day.

Binyam organize different proven techniques so that Ethiopians follow and reach their dreams in every aspects of life.

ይህ እንባ ለአንድ ነገር ያለህ ፍቅር ጥግ ሲደርስ የሚፈስ እንባ ነው።   ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር የደስታህ ምንጭ ማሳያ ነው። የሳውዲ ኳስ ዋንጫ መሆን አለመሆኑ ሳይሆን በምትወደው ነገር መሸነ...
01/06/2024

ይህ እንባ ለአንድ ነገር ያለህ ፍቅር ጥግ ሲደርስ የሚፈስ እንባ ነው። ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር የደስታህ ምንጭ ማሳያ ነው።

የሳውዲ ኳስ ዋንጫ መሆን አለመሆኑ ሳይሆን በምትወደው ነገር መሸነፍ ወይም አለማሳካት ይበልጥ ህመም ይደጥርብሃል።

What are you about?

ምን አስደነገጠኝ እሺ አሁን
09/02/2024

ምን አስደነገጠኝ እሺ አሁን

“ጥረህ ግረህ ብላ” ያለውን አምላካዊ ቃል ከዚህ ሰው በላይ የጠበቀ ያለ ይመስላችሗል? በአለም 1ኛ ተከፋይ ነው።
09/02/2024

“ጥረህ ግረህ ብላ” ያለውን አምላካዊ ቃል ከዚህ ሰው በላይ የጠበቀ ያለ ይመስላችሗል? በአለም 1ኛ ተከፋይ ነው።

አይ እንጀራ የሚል አይጠፋም፥ እነሱ ሃገራቸው እየገነቡ ነው።
08/02/2024

አይ እንጀራ የሚል አይጠፋም፥ እነሱ ሃገራቸው እየገነቡ ነው።

18/11/2023

Determine the direction the group is headed and identify any overlooked aspects. Success often requires challenging the consensus and, crucially, being correct in doing so.

Hana Hailu  ምስሌን ፍለጋ፡የመጽሀፍ ምረቃ እኔን ጋብዛኛለች፥ ሃንቾ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድገኝ ስለጋበሽኝ ልዩ ክብር ይሰማኛል። እኔ እናንተን ውድ ጓደኞቼን በክብር ጋብዣችሗለሁ! መ...
26/10/2023

Hana Hailu ምስሌን ፍለጋ፡የመጽሀፍ ምረቃ

እኔን ጋብዛኛለች፥

ሃንቾ በዚህ ፕሮግራም ላይ እንድገኝ ስለጋበሽኝ ልዩ ክብር ይሰማኛል።

እኔ እናንተን ውድ ጓደኞቼን በክብር ጋብዣችሗለሁ!

መግቢያ በነፃ

ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 17, 2016 ዓ.ም

ካሳችስ ኢሊሊ ሆቴል

መፅሃፉን ገዝቼ እስካነበው ጓጉቻለሁ!

Binyam Kifle

ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት የሆነች፥ የዛሬውን ሳይሆን የነገውን ያየች፥እንቁ የሃገሬ ልጅ ሃገሯን ያኮራች፥ ቤኪ ገበሬዋ ተምሳሌታችን ነች። እስቲ ጀግኖቻችንን ማወደስ ይልመድብን!
26/10/2023

ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት የሆነች፥
የዛሬውን ሳይሆን የነገውን ያየች፥
እንቁ የሃገሬ ልጅ ሃገሯን ያኮራች፥
ቤኪ ገበሬዋ ተምሳሌታችን ነች።

እስቲ ጀግኖቻችንን ማወደስ ይልመድብን!

ይህንን የፓስተር ቸሬን ድንቅ ትምህርት እድለኛ ከሆንክ ከብዙ ጥፋት ስለሚመልስህ ፈጥነህ አዳምጥ! እራስህንም ልሎችንም ታድንበታለህ።
20/10/2023

ይህንን የፓስተር ቸሬን ድንቅ ትምህርት እድለኛ ከሆንክ ከብዙ ጥፋት ስለሚመልስህ ፈጥነህ አዳምጥ! እራስህንም ልሎችንም ታድንበታለህ።

Watch our most recent videoshttps://www.youtube.com/channel/UCb3euYUGSY7REtF8NDsMLsAWelcome to the official YouTube channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is ...

⏳ 7 strategies for effective time management1. Plan your day2. Prioritize3. Limit distinction 4. Avoid multitasking 5. D...
10/10/2023

⏳ 7 strategies for effective time management

1. Plan your day
2. Prioritize
3. Limit distinction
4. Avoid multitasking
5. Delegate
6. Use time management tools
7. Take time to recharge

⏳5 Time management techniques to supercharge your productivity

1. Time blocking
2. Pomodoro Technique
3. 80/20 Rule
4. Eisenhower Technique
5. Rapid Planning Methods-RPM
⌛️

28/09/2023

ህይወቴ መጨረሻው ምን ይሆን እያልክ አትብሰልሰል።
መፍትሄው መጨረሻህን መገንባት ነው።
መጨረሻህን ስራው!

ያስፈራል፥ ሂድያሳፍራል፥ ድፈርትችትን ስትፈራ በምቾት ስትኮራእንዳትቀር ከሗላ።
25/09/2023

ያስፈራል፥ ሂድ
ያሳፍራል፥ ድፈር

ትችትን ስትፈራ
በምቾት ስትኮራ
እንዳትቀር ከሗላ።

ስኬታማ ስራ ፈጣሪ ለመሆን ስታስብ እነዚህን ከግምት ማስገባት አትርሳ! 1.  የምታቀርበውን ምርት ወይም አገልግሎት ሰዎች ይፈልጉታል ወይ?  አንተ የወደድከውን ብቻ ሳይሆን ሰዎች የሚፈልጉት ...
25/09/2023

ስኬታማ ስራ ፈጣሪ ለመሆን ስታስብ እነዚህን ከግምት ማስገባት አትርሳ!

1. የምታቀርበውን ምርት ወይም አገልግሎት ሰዎች ይፈልጉታል ወይ? አንተ የወደድከውን ብቻ ሳይሆን ሰዎች የሚፈልጉት አቅርብ።

2. አላማ ይኑርህ። ስራ የፈጠርከው ገንዘብ ለመሰብሰብ ብቻ ከሆነ አታገኘውም።

3. ጀምር። ስራውን ካልጀመርክ በማሰብ የምታተርፈው ነገር አይኖርም።

4. ተማር። በፍጥነት ሃብታም ለማፍራት ሳይሆን በሂደቱ ለመማር ዝግጁ ሁን። ያኔ ወደሗላ የማይመለስ የሃብት ምንጭ ትፈጥራለህ።

ስኬት ኢትዮጵያ-የህይወትክህሎት አሰልጣኝ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Success Ethiopia-Life Coach posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Success Ethiopia-Life Coach:

Share

Category