በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Alaba K'ulito
  • በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት

በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት መንገድ ለአንድ ሀገር ዕድገት ጉልህ ምን አለው።

03/09/2026

ሀላባ-በሸኖ-ሚቶ-ቡልቡላ መንገድ በአሰፓልት ደረጃ እንዲሰራላቸው ሀገር አቋራጭ መኪና አሽከርካሪዎች መናገራቸውን ከሀላባ ቴሌቪዥን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

03/09/2026
03/09/2026

በጎነት ለኢትዮጵያ ከፊታ ከእለቱ ከሮቀነኔ ጤፎ ቀበሌ👌🙏✅

03/09/2026
በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ትረንስፖሪትና መንገድ ልማትጽ/ቤት''በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ!''በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል።ነሃሴ 28/2018/ ዓ...
03/09/2026

በሀላባ ዞን አቶቲ ኡሎ ወረዳ ትረንስፖሪትና መንገድ ልማትጽ/ቤት''በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ!''በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ነሃሴ 28/2018/ ዓም በዞኑ በአቶቲ ኡሎ ወረዳ''በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ!''በሚል መሪ ቃል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎች ዕቅድ አካል አንዱና የመሰረተ ልማት ሥራ የሆነው ባህላዊ የእንጨት ድልድይ ስራ በዛሬዉ እለትም በሮቀነኔ ጤፎ ቀበሌ እንጨቱን የመሰብሰብ ስረ ተጀምሯል።

የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ትረንስፖሪትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘግቧል፤

03/09/2026

Address

Alaba K'ulito

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሀላባ ዞን የአቶቲ ኡሎ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share