የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት

የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት
(3)

28/07/2026
በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2019 የበጀት ዓመት ላይ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለጸ።ሃምሌ 21/2018 ዓ/ምሀላባ ቁሊቶበሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2019 የበ...
28/07/2026

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2019 የበጀት ዓመት ላይ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ መታቀዱ ተገለጸ።

ሃምሌ 21/2018 ዓ/ም
ሀላባ ቁሊቶ

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር በ2019 የበጀት ዓመት ላይ ከመደበኛ ገቢ 685,987,699 ብር እና እንዲሁም ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ 325,536,898 ብር በድምሩ 1,011,524,597 ብር (አንድ ቢሊየን አስራ አንድ ሚሊየን አምስት መቶ ሃያ አራት ሺህ አምስት መቶ ዘጠና ሰባት ብር) ለመሰብሰብ ዕቅድ መያዙን የቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅር/ጽ/ቤት በዛሬው ዕለት አስታውቋል።

የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ እና የገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አብድልቃድር ኢ/ሎላሶ በዛሬው ዕለት እንደተናገሩት፡ “ይህ ዕቅድ የከተማችንን ልማት ለማፋጠን፣ መሰረተ ልማቶችን ለማስፋፋት፣ የሕዝባችንን አገልግሎት ለማሻሻል እና ዘላቂ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ነው” ሲሉ ገልጸዋል።

ስለሆነም ሁሉም ግብር ከፋዮች ግብራቸውን በወቅቱ እና በሙሉ እንዲከፍሉ፣ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ፣ መላው ህዝባችንም ለዚህ ታላቅ ተልዕኮ አጋር እንዲሆን ዘንድ ኃላፊው ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

25/07/2026
09/07/2026
09/07/2026
07/07/2026

Address

71
Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሀላባ ቁሊቶ ከተማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share