Gamo Zone High Court ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Gamo Zone High Court ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት The Gamo Zone High Court is an important judicial institution in the Gamo Zone of Ethiopia. Justice for All Justice for all

As part of the government’s three organs, it plays a crucial role in administering justice and upholding the rule of law.
ፍትህ ለሁሉም! As part of the government’s three organs, it plays a crucial role in administering justice and upholding the rule of law.
ፍትህ ለሁሉም!

07/09/2026
የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ከስሩ ካሉት ወረዳ እና ከተማ አስ/ፍ/ቤት ኘሬዝዳንቶች ጋር በባህላዊ ዳኝነት ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት በወጣ አዋጅ ቁጥር 63/2017 አዋጅ ላይ በበይነ መረ...
25/08/2026

የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ከስሩ ካሉት ወረዳ እና ከተማ አስ/ፍ/ቤት ኘሬዝዳንቶች ጋር በባህላዊ ዳኝነት ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት በወጣ አዋጅ ቁጥር 63/2017 አዋጅ ላይ በበይነ መረብ (Virtual Meeting) የጋራ ውይይት አካሂዷል።

ነሐሴ 19/2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት)

በውይይቱ ላይ የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ ግንሶ ግዛው የአዋጁን አስፈላጊነት፣ ወጪ ቆጣቢነት፣ እንዲሁም የባህላዊ ስርአቱን እውቅና የመስጠት ሂደት እና የባህል ስርዓቶችን ከማጠናከር አኳያ ያለው ሠፊ ሚና ገልፀው፣ ስርአቱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና የማቋቋም ሂደቱ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ገልፀዋል።

የፍ/ቤቱ ም/ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ አድማሱ ዘገየ በአዋጁ ዙሪያ ለስር ፍ/ቤት ላሉ ኘሬዝዳንቶች ሠፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ሰጥተውበታል።

በውይይቱ የከፍተኛ ፍ/ቤት መስማት እና መወሰን ዋና ስራ ሂደት፣ እንዲሁም የስር ፍ/ቤት ኘሬዝዳንቶች የአዋጁን አስፈላጊነት እና አተገባበር ዙሪያ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። የባህላዊ ፍ/ቤቶች መኖር ለመደበኛ ፍ/ቤቶች የጉዳይ ፍሰት ከመቀነስም ባለፈ፣ ለተከራካሪዎች ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑን ገልፀዋል።

በስተመጨረሻም በከፍተኛ ፍ/ቤት ኘሬዝዳንት እና በም/ኘሬዝዳንቱ ከተወያዮች ለተነሱ ጥያቄወች ምላሽ እና ማብራሪያ ተመልሰው፣ ውይይቱ ተጠናቋል።

10/08/2026
08/08/2026
07/08/2026

25/07/2026
በበጀት አመቱ 20083 በሚሆኑ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል::የተከበሩ አቶ አድማሱ ዘገየ****************//****************ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ...
24/07/2026

በበጀት አመቱ 20083 በሚሆኑ መዝገቦች ላይ ውሳኔ ተሰጥቷል::የተከበሩ አቶ አድማሱ ዘገየ
****************//****************
ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም (ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት)

በበጀት አመቱ ለ 20083 ለሚሆኑ መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ኘሬዝዳንት ክቡር አቶ አድማሱ ዘገየ ለፍ/ቤቱ የማኔጅመንት አባላት ጋር የ2018 በጀት አመት የጋሞ ዞን ፍርድ ቤቶች የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ባቀረቡበት ወቅት ያሳወቁ ሲሆን ይህም ከዕቅድ አንፃር 94.2% በመሆን ተመዝግቧል::

በ2018 በጀት ዓመት የመዝገብ ማጥራት አቅም የመዛግብት መጨናነቅ በጊዜ ገደብ የመወሰን ማሳደግ መሻሻል የታየባቸው መሆኑን ተናግረዋል::

የማኔጅመንት አባላቱም የተሻለ አፈፃፀም የተመዘገበባቸውን ስራዎች በማስቀጠል እና ደካማ አፈፃፀም የተመዘገበባቸውን በሰፊው ያነሱ ሲሆን በቀጣይ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው የመፍትሄ ሀሳቦች እና ቀጣይ አቅጣጫወች ላይ ሠፊ ውይይት በማድረግ ውይይቱ ተጠናቋል::

17/07/2026
09/07/2026
09/07/2026

Address

Ethiopia, Arba Minch
Arba Minch'

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo Zone High Court ጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share