Gamogofa Zone Chief Administration Deprt.

Gamogofa Zone Chief Administration Deprt. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gamogofa Zone Chief Administration Deprt., Government Organization, Arba Minch'.

27/12/2024

Congratulations

በጣም ልብ የሚሰብር ነው💔💔💔💔፨በክልላችን ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትላንት ረፋድ አካባቢ በተከሰተው የመሬት ናዳ የሟቾች ቀጥር ከ157 በላይ ደርሷል!😭😭😭፨ሁላችሁንም...
23/07/2024

በጣም ልብ የሚሰብር ነው💔💔💔💔

፨በክልላችን ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ትላንት ረፋድ አካባቢ በተከሰተው የመሬት ናዳ የሟቾች ቀጥር ከ157 በላይ ደርሷል!😭😭😭

፨ሁላችሁንም የበኩላችንን ድጋፍ እናድርግ😭😭😭

ስለ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ1. ግድቡ የተጀመረበት ቀን………………መጋቢት 24/2003 ዓ/ም2. የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ …………….የኢፌዴሪ ብ\ብ\ኢ\ኮርፖሬሽን3. የግድቡ ሃይል የማመንጨት አቅም...
14/10/2017

ስለ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ
1. ግድቡ የተጀመረበት ቀን………………መጋቢት 24/2003 ዓ/ም
2. የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ …………….የኢፌዴሪ ብ\ብ\ኢ\ኮርፖሬሽን
3. የግድቡ ሃይል የማመንጨት አቅም …...6ሺ ሜጋ ዋት
4. የሃይል ማመንጫ ዩኒቶች ብዛት ……………16
5. የአንዱ ዩኒት ሃይል የማመንጨት አቅም…….375 ሜጋዋት
6. ከፍታ ……………………………………….145 ሜትር
7. ርዝመት…………………………………………1.8ኪሜ
8. ውፍረት …………………….ከታች 120 ሜትር፣ ከላይ 8 ሜትር
9. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ከፍታ …… ………………. 50 ሜትር
10. የኮርቻ\ሳድል\ግድቡ ርዝመት……………………. 5.2 ኪ\ሜ
11. የሃይል ማከፋፈያው ጣቢያ አቅም ……………… 500 ኪ\ቮልት
12. የሃይል ማስተላለፈያው አቅም ……………………500 ኪ\ቮልት
13. ግድቡ ውሃ የመያዝ አቅም ……………… 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
14. ግድቡ የሚይዘው ቦታ ስፋት …………….1ሺ680 ስኩየር ሜትር
15. የግድቡ ውሃ የሚተኛበት ርዝመት ………………. 246 ኪ\ሚትር
16. በግድቡ ያሉ ሰራተኞች ብዛት ….. ……………….10.672
17. የውጭ ሃገር ሰራተኞች ብዛት…………………….. 317
18. በስራ ላይ ያሉ ማሺነሪዎች ብዛት …………………2300
19. ለግድቡ ከህዝብ ቃል የተገባ ገንዘብ …………….. 12 ቢሊዮን
20. ቃል ከተገባው የተሰበሰበ ብዛት …………………. 8.1 ቢሊዮን
21. ግድቡ በአመት የሚያስገኘው ………………. ከ 2ቢሊዮን ዶላር በላይ
22. ግድቡን የጎበኙ ሰዎች……………………………..170 ሺ
23. ግድቡ የደረሰበት ደረጃ ከ …………………………56% በላይ

08/09/2017
ዛሬ የመከባበር ቀን ነው!እለቱን በማስመልከት በመላው ኢትዮጵያ አረጋውያንን፣ ህፃናትንና አካል ጉዳተኞችን በሁሉም ቦታ ቅድሚያ የመስጠት፣ መንገዶችን የማሻገር ተግባራት ይከናወናሉ፡፡ሁለም አሸ...
07/09/2017

ዛሬ የመከባበር ቀን ነው!
እለቱን በማስመልከት በመላው ኢትዮጵያ አረጋውያንን፣ ህፃናትንና አካል ጉዳተኞችን በሁሉም ቦታ ቅድሚያ የመስጠት፣ መንገዶችን የማሻገር ተግባራት ይከናወናሉ፡፡
ሁለም አሸከርካሪዎች በትዕግስት ለእግረኞች ቅድሚያ የሚሰጡ ይሆናል፡፡
ሁሉም ኢትዮጵያውያን ከወትሮው በተለየ መልኩ በፍቅር፣ በመከባበርና በልባዊ መነሳሳት እርስ በእርስ ያላቸውን አክብሮት የመግለፅ ተግባር ያከናውናሉ፡፡
የመከላከያና የፖሊስ ሰራዊት አካላት እርስ በእርሳቸው ወታደራዊ ሰላምታ ይለዋወጣሉ፡፡
የራሳችን እንዲከበር የሌሎችን ማክበር ዘመናዊነት ነው!!

እንዲህ መዋደድ፤አንዳችን ለአንዳችን መልካም መመኘት፤ ሁላችን እንዲሳካልን ማሰብ ፤መመኘትና መጨነቅ የጀመርን እለት ያኔ እኛን ነዉ ማየት!!! የምትመነደግ የማትቆም ሀገር እንገነባለን ከብረት...
07/09/2017

እንዲህ መዋደድ፤አንዳችን ለአንዳችን መልካም መመኘት፤ ሁላችን እንዲሳካልን ማሰብ ፤መመኘትና መጨነቅ የጀመርን እለት ያኔ እኛን ነዉ ማየት!!! የምትመነደግ የማትቆም ሀገር እንገነባለን ከብረት የጠነከርን ህዝቦች እንሆናለን፡፡

የግድቡ ግንባታ አፈፃፀም 60 በመቶ ደረሰየታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አጠቃላይ አፈፃፀም 60 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪ...
07/08/2017

የግድቡ ግንባታ አፈፃፀም 60 በመቶ ደረሰ
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አጠቃላይ አፈፃፀም 60 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የግድቡን የሲቪል የሃይድሮ እና ኤሌክትሮ መካኒካል የስራ እንቅስቃሴ ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ከጉብኝቱ በኋላም ከሁለቱ ተቋራጭ ኩባንያዎችና አመካሪ ድርጅት ኃላፊዎች ጋር በአሁኑ ወቅት ግድቡ በደረሰበትና በቀጣይ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ውይይት አድርገዋል።
የግድቡ የሲቪልና መካኒካል ስራ በበጋ ወቅት እንደነበረው አሁንም በክረምት ወቅት መቀጠሉን ዶክተር ደብረፅዮን ጠቁመው የክረምቱን ስራ ልዩ የሚያደርገው የጎርፉን ሁኔታ አስቀድሞ በመገንዘብ በጥንቃቄ እየተሰራበት መሆኑ ነው ብለዋል።
ሰራተኛውና ተቋራጮቹ የግድቡን ስራ በታቀደው ደረጃ በማስኬድ በህዝብና በመንግስት የተጣለባቸውን አደራ በኃላፊነት በመወጣት ላይ እንደሚገኙም ተናግረዋል።
እንደሚኒስትሩ ገለጻ፤ የግድቡ ግንባታ በጥራትና በብቃት እየተከናወነና በአሁኑ ወቅት በዚሁ ፍጥነት ኃይል ወደ ሚያመነጭበት ምዕራፍ በመጠጋት ላይ ነው። '' ኃይል ለማመንጨት አልመን እየሰራን እንደመሆናችን ወደ ቅድመ ኃይል ማመንጨት ለመግባት ስራው በተፋጠነ መልኩ እየተካሄደ ነው'' ሲሉ ዶክተር ደብረፅዮን ገልጸዋል።
ባለፈው ሳምንት በመንግስት ደረጃ ከአንድ እስከ ሁለት ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር በተገለጸው መሰረት ይህን በተግባር መሬት ላይ ለማረጋገጥ ስራው እየተከናወነና እየታየ መሆኑን ነው የሚናገሩት።
የግድቡ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት 6ኛ ዓመት ባለፈው መጋቢት 27 መከበሩ የሚታወስ ነው።
ሀምሌ 30/2009 /ኢዜአ/

Please share and forward.
03/08/2017

Please share and forward.

Address

Arba Minch'
NEW

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251468810081

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamogofa Zone Chief Administration Deprt. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Gamogofa Zone Chief Administration Deprt.:

Share