Gamo zone plan department page

Gamo zone plan department page it helps to provide information for governmental structural and the community.

04/04/2023
ንቅናቄዉ ጀምሯል
23/03/2023

ንቅናቄዉ ጀምሯል

በ27-28/3/2014 ዓ.ም በጋሞ ዞን ፕላን መምሪያ አዘጋጅነት ለአስራ አራቱ የወረዳ እና ከተማ  የፕላን ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ለሥነ-ሕዝብ እና ልማት ፣ ለልማት ዕቅድ  እና ለመረጃ እና እስ...
08/12/2021

በ27-28/3/2014 ዓ.ም በጋሞ ዞን ፕላን መምሪያ አዘጋጅነት ለአስራ አራቱ የወረዳ እና ከተማ የፕላን ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ለሥነ-ሕዝብ እና ልማት ፣ ለልማት ዕቅድ እና ለመረጃ እና እስታቲክስ ባለሙያዎች ባጠቃላይ ለሰባ ሁለት ባለሙያዎች ሰፊ የግንዛቤን ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡
ስልጠናው በተለያዩ ርዕሶች በየትኩረት መስኩ የተዘጋጁ ሲሆን ከተሰጡት መካከል የሥነ-ሕዝብ ፖሊሲ ዓላማ፣ አደረጃጀቶች እና ተግባርና ኃላፊነት፣ ዲሞግራፊያዊ ሽግግር እና ጥቅም፣ የመረጃ ጥራት አስፈላጊነት እና በመረጃ አስተዳደር ዙሪያ ባሉ ዋና ዋና ችግሮች፣ የዕቅድ አዘገጃጃት፣የካፒታል ፕሮጀክት ድጋፍና ክትትል እና ፕሮፋይል አዘገጃጀት፣ የመምሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ ክንውን እና የመስክ ድጋፋዊ ክትትል ሪፖርት ላይ ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን የስልጠናውን ይዘት በተመለከተ አጠቃላይ የዞኑን የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ የዕቅድ ሥራዎችን ለማሳለጥ፣ ፕሮጀክቶችን ለመከታተል፣ ለመገምገም እና ፕሮፋይልቸውን ለማደራጀት የጠለቀ የዕቅድ አዘገጃጀት ግንዛቤ የሚያስፈልግ በመሆኑ በርካታ ማጣቀሻዎችን በማገናዘብ ሰፋ ያለ ስልጠና ተሰጥቷል፤ በማስቀጠልም የበጀት ምንጭ ና መነሻ የጠራ ተከታታይነት እና ወቅታዊንት ያለው መረጃ ከወረዳዎች እና ከከተማ መዋቅሮች ኃላፊነት በሚሰማው መልኩ ተደራጅቶ መላክ እንዳለበት አፅንኦት ተሰጥቷል፤ በመጨረሻም ዲሞግራፊያዊ ሽግግርን ለማምጣት ከፍተኛ ሥራችዎች በእናቶች እና ህጻናት ጤና ፣ በትመህርትና ስልጠና፣ በቴክኖሎጂ እድገትና ኢንዳስትሪያላዜሽን፣ በሴቶች ተጠቃሚነት፣ በቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት፣ በቁጠባና ኢንቨስትመንት፣በወጣቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እና ቀጣይነት ባለው የተፈጥሮ አከባቢ ልማት ጉዳዮች ሰፊ ስራዎች ሊሰሩ እንደሚገባ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡
በማጠቃለያም የመምሪያ ኃላፊ አቶ በርገኔ በቀለ ከተሳታፊዎች ስልጠናውን አስመልቶክቶ የተነሱትን ጥያቄዎች ሲያጠቃልሉ መምሪያ እንደ አዲስ ተደራጅቶ ሲወጣ ሰፊ ኃላፊነቶችን እና ተግባሮችን ማከናወን የሚገባውና ተስፋ የተጣለበት መምሪያ መሆኑን እንዲሁም የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት እና ፍላጎት መሰረት ያደረገ የሀብት መረጃዎች የሚደራጅበት፣ዕቅዶችን የሚታቀድበት አፈጻጸማቻንም በየጊዜው የሚከታታልና እና የሚገመግም እና የኢኮኖሚ እድገቱ ከህዝብ ቁጥር ጋር እንዲጣጣም የሚሰራበት ተቋም በመሆኑ በታችኛው መዋቅር የሚስተዋሉትን ጉድለቶችን በመሻገር በሙሉ አቅም በመንቀሳቀስ ብልጽግናን ማረጋገጥ እንደሚገባ በማስገንዘብ አጠቃለዋል፡፡

የጋሞ ዞን ፕላን መምሪያ 2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ ክንውን ከሁሉም የሥራ ሂደቶች በተወጣጡ ባለሙያዎች በሁሉም ወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ድጋፋዊ ክትትል አደረጉ
15/10/2021

የጋሞ ዞን ፕላን መምሪያ 2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ ክንውን ከሁሉም የሥራ ሂደቶች በተወጣጡ ባለሙያዎች በሁሉም ወረዳ እና ከተማ አስተዳደር ድጋፋዊ ክትትል አደረጉ

04/10/2021
30/09/2021

Address

Arba Minchi
Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gamo zone plan department page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share