02/04/2022
በጋሞ ዞን ዲታ ወረዳ መገሳ ቦቤ ቀበሌ በህብረተሰቡ ተሳትፎ ከሂራሞ- ዶላ - ያስቴ - ማታራ - ሹዬ መንገድ ለመገንባት ብር 520,000/አምስት መቶ ሃያ / ሽህ ብር በመሰብሰብ ከጋሞ ልማት ማህበር ጋር በመተባበር ሥራውን አስጀምረዋል ። የጋሞ ዞን በመንገድ ልማት የጀመሩት ንቅናቄ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
Gamo zone
Arba Mintch
Be the first to know and let us send you an email when Gamo Zone Transport and Road Development Department posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.