25/01/2024
ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከኢትዮጲያ ፖስታ አገልግሎት (ኢትዮፖስት) Ethiopost ጋር የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ ህትመት ስርዓት ዝርጋታ አደረገ። ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የዲጂታል መታወቂያ ህትመትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ከኢትዮፖስት ጋር በዘረጋው ስርዓት ፣ ነዋሪዎች የፋይዳ ምዝገባ ካከናወኑ በኃላ የህትመት ጥያቄ በማቅረብ ዲጂታል መታወቂያውን ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ያመቻቻል። አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎችን ለማወቅ id.et/cardprint ይጎብኙ።
#ፋይዳመታወቂያ #ፋይዳካርድ