SNRS Environment and Climate Change Authority

SNRS Environment and Climate Change Authority We strives to ensure the right of
citizens to live in clean and unpolluted
environment.

የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ  ሰልፍ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በምስል
26/05/2026

የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም በምስል

21/05/2026
Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilallote Gade Soorro Billoonyi Jireenyu Paarte Miilla  7kki doyi...
08/05/2026

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilallote Gade Soorro Billoonyi Jireenyu Paarte Miilla 7kki doyicho xaphoomu doorshi nanifesto aana qajeelsha uyitinno.

👉‎Qarqaru Agarooshinna Diilallote Gade Soorro Billoonyi Jireenyu Paarte Miilla 7ki doyicho xaphoomu doorishi manifesto aana miillate qajeelsha uytinnota xawinsoonni.

👉Barete leelinnohu billoonyu qaru soreessi kalaa Sh*taye Yumurihu balanti miilla doorshaho umo qixaabinotanna albisaacho ikka hasiisannota xawise, jireenyu paarte doorsha aldimmatenni jeefisanno gede miilla wo'manti qeechansa fultanno gede duure xawisinno.

👉Ledoteno qaru Soreessi ‎jireenyu miilla 7kki gobboomu doorsha ga'labote mitiimma noyikiha, dimokirasaawe assatenni jireenyu paarte sai Ontu dirira xaphooma loosanni leelishinno soorro kaiminna albilite loosate amadoonni hajubba seekite affe, afisiisse doorshaho qixaawo assitanno gede huwachishinno.

👉‎Jireenyu Paarteta 7kki gobboomu doorshira shiqqino manifestonna addi addita hasaawaho ikkitanno sanade shiqisheenna hasaawa assinoonni.

#‎Coicha_Qarqara_Qansicha_Baalaho!!

06/05/2026

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilalloote Gade Soorro Biilloonyi Yannate Hajubba Lainohunni Shiqqino Borri_taje aana Hasaawu Assitu.

Dotteessa 28/2018M.D. Biilloonyu Dagate xaadooshshi Dayrektoreete.

Biilloonyu loosaasinenna Sooreeyyera fanote hasaawanna Borri_tajete amado harunchunni biilloonyunnihu qaru Dayirekitere Ayirradu kalaa Sh*ttaye Yumurihu xawiseenna hasaamboonni.
Shiqqino Borri_taje gambooshshu beeqqaanora nabbambeenna beeqqaano hala'ladunni hedonsa xawissino.

Biilloonyunnihu Layinki Dayirekitere kalaa Gosaye Eegatihu coyranni Iraanenna Ameeriku olinni kalaqantanno heeshshote hekkoora baalunku tenne yanna sa'ate mitiimmanke kaajjinshe loosoho illacha tuganna gobboomu doorshano Miillate gede qeellete jeefisate loosa noonke yiino.

Qaru Dayirekitere Ayirradu kalaa Sh*ttaye Yumurihu barru hasaawa xaphi assanni kalqete ga'labote hekkonni ka'e kalaqantino heeshshote hekkonni fulate baalunku noonke Jiro garunni horonsiranna laalchonna laalchimma lende loosa hasiissanno yee, xa albankeenni noonkeha gobboomu doorsha miilla mittimmanke agadhine mashalaqqe soorri'nanni paartenke qeellera loosa hasiissanno yeenna gambooshshu jeefino.

Dotteessa 28/2018M.D
Hawaasa, Sidaama, Tophiya

‎የተከለከሉ የፌስታል ምርቶች አከፋፋይ፣ ቸርቻሪ ነጋዴዎች እና ተጠቃሚዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።አዋጁን በመተላለፍ ጥፋት የፈፀሙ 10 ግለሰቦች ላይ ከ50ሺህ ብር እስከ 2ሺህ ብር የሚደርስ የ...
25/04/2026

‎የተከለከሉ የፌስታል ምርቶች አከፋፋይ፣ ቸርቻሪ ነጋዴዎች እና ተጠቃሚዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ።

አዋጁን በመተላለፍ ጥፋት የፈፀሙ 10 ግለሰቦች ላይ ከ50ሺህ ብር እስከ 2ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት መተላለፉም ተገልጿል።

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ጽ/ቤት በአዋጁ የተከለከሉ የፌስታል ምርቶችን በሚጠቀሙ አካላት ላይ የተጀመሩ እርምጃዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን ገለፀ።

‎በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲተገበር የቆየው የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 513/1999 በአዲሱ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ተተክቷል።

‎አዲስ በተሻሻለው አዋጅም ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ እንደ ፋስታል ያሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት ማከፋፈል እና አለፍ ሲልም ሲጠቀሙ መገኘት ተጠያቂ ያደርጋል።

Hawassa City Administration Government Communication Affairs Department

‎የከተማ አስተዳደሩ አካባቢ ጥበቃ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ጽ/ቤት ዋና ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሹምባሻ የተሻሻለው የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ከጥር 23/2018 ጀምሮ በከተማ ደረጃ ወደ ትግበራ መግባቱን ገልፀዋል።

‎የፕላስቲክ ምርት የአፈር ለምነትን በመቀነስ በምርትና ምርታማነት መቀነስ፣ ሲቃጠል በውስጡ በያዘው ጋዝ ካንሰርን ጨምሮ ሌሎች ተያያዥ የጤና እክሎች በማስከተል፣ እንዲሁም በውሃ አካላት ላይ ጉዳት በማድረስ ተፈጥሮን እና አካባቢን ከሚበክሉ ምርቶች ዋነኛው መሆኑንና በህብረተብ ጤና ላይ የሚያደርሰው ተጽዕኖ ከፍተኛ መሆኑን ጠቁመዋል።

‎አዋጁ የአካባቢን ዘላቂ ደህንነት ለማስጠበቅ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የጠቆሙት አቶ ዳንኤል፣ ለአንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት ማከፋፈል እና አለፍ ሲልም ሲጠቀሙ መገኘት የሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል አሳስበዋል።

‎የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዳንኤል ሹምባሻ መምሪያው አዋጁን ለመተግበር የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች በስፋት ሲሰራ መቆየቱን ጠቁመዋል።

አቶ ዳንኤል አያይዘውም ከጥር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ የተከለከሉ የፌስታል ምርቶችን በሚጠቀሙ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን ጠቅሰው በአንድ ቀን ብቻ በተሰራ የተቀናጀ የቁጥጥር ስራ ‎የአዋጁን ክልከላ በመተላለፍ ጥፋት የፈፀሙ በቁጥር 10 ግለሰቦች ከ50 ሺህ ብር እስከ 2ሺህ ብር የሚጠጋ የገንዘብ ቅጣት መተላለፉን ገልፀዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የወጡ አዋጆችንና ደንቦችን ተላልፎ መገኘት እንደሚያስጠይቅ የገለፁት የታቦር ክፍለከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት ዋና አዛዥ ኢንስፔክተር እሸቱ ጌታሁን ገልፀዋል።

ኢንስፔክተር እሸቱ አያይዘውም በክፍለከተማው በአንድ ቀን ብቻ በተሰራ የተቀናጀ ክትትልና ቁጥጥር ስራ የፌስታል ክልከላውን ተላልፈው የተገኙ ነጋዴዎች እና አከፋፋዮች ከ50 ሺህ እስከ 2 ሺህ ብር የሚደርስ የገንዘብ ቅጣት መተላለፉንም ገልፀዋል።

‎ለአዋጁ ተፈፃሚነት የጋራ ጥረት እንደሚጠይቅ እና ለዚህም ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየተሠራ እንደሚገኝ የፖሊስ አዛዡ ገልፀው ህብረተሰቡም አማራጭ ምርቶችን እንዲጠቀም አስገንዝበዋል።

‎በከተማው የተለያዩ ኢንተርፕራይዞች ተኪ እና አማራጭ ምርቶችን በማምረት ላይ መሆናቸውን አቶ ዳንኤል ሹምባሻ ገልፀው ተጨማሪ ማህበራት እና ኢንተርፕራዞችም ተኪ ምርቶችን ወደ ማምረት እንዲገቡ ምቹ ሁኔታ መፈጠሩንም ጨምረው ገልፀዋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ዋና ዳይረክተር የተከበሩ አቶ ሽታዬ ዩሙራ የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት።ለመላው ለክር...
10/04/2026

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ዋና ዳይረክተር የተከበሩ አቶ ሽታዬ ዩሙራ የ2018 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልእክት።

ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዬዎች በሙሉ በዓሉ የሰላም የደስታና የፍቅር እንድሆንላችሁ እየተመኘው እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

የተከበራችሁ የሀገራችንና የክልላችን ህዝቦች እየሱስ ክርስቶስ ስለእኛ ሐጢያትና በደል ተጎሳቆለ፣ተዋረደ፣በመስቀል ላይ ደሙን አፈሰሰ። ታዲያ ይህን ሁሉ ያደረገው የእኛን በደልና ሐጢያት ለማነፅና ፍቅሩን ለመግለፅ ሲሆን እኛም ይህን በዓል ሲናከብር የተቸገረውን መርዳት፣የተራበውን ማብላት የታረዘውን ማልበስና አቅመ ደካማዎችን በማገዝ ፍቅራችንን መግለፅ ይኖርብናል።


የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ አዋጅ 1383/2017 ዓ.ም. በወጣው አዋጅ መሰረት ከጥር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፕላስትክ ከረጢት ማምረት ወደ ሀገር ማስገባት መሸጥና መጠቀም ላይ ሙሉ ክልከላ መደረጉን በመገንዘብ በሀገርም ሆኔ በክልላችን ደረጃ የጋራ አቋም ይዘን ከብክለት የፀዳ አከባቢ እንዲፈጠር ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰሩ እንደሆኔ ገልጸዋል።

ዳይረክተሩ አክለው የአከባቢ ብክለትን ለመቅረፍና ለትውልድ ጤናማ አከባቢ ለማውረስ የምናደርገውን ዘመቻ በመቀላቀል ሁሉም አሻራውን እንዲያስቀምጥና የዘንድሮን የትንሳኤ በዓል ምክኒያት የማድርግ እርድ የሚመነጩ ተረፈ ምርቶች አከባቢያችንን እንዳይበክሉ በማድረግ ሁሉም ዜጋ በያለበት የአከባቢው ተቆርቋሪና ጠበቃ በመሆን የዜግነት ግዴታውን እንዲወጣ በማለት ጥሪውን አቅርበዋል።
መልካም የትንሳኤ በዓል እንድሆንሎ እንመኛለን።

"ከብክለት የፀዳ አከባቢን በመፍጠር የብልፅግና ጉዞ እውን እናደርጋለን"::

ሚያዝያ 01/2018 ዓ.ም::
ሀዋሳ፣ሲዳማ፣ ኢትዮጵያ::

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilalloote Gade Soorro Biilloonyi 2018M.D Settu agani loosu jeefi...
10/03/2026

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilalloote Gade Soorro Biilloonyi 2018M.D Settu agani loosu jeefishshanna peestaale Horonsira Uurrisate Lallawi Gumulshi Noo Deerra Keenate Qixxaabbino Bare Harisi.

Badheessa 01/2018M.D Biilloonyu Dagate xaadooshshi Dayrektoreete.

Barete beeqqaanora fanote hasaawa assinohu biilloonyu Qaru Dayirekitere Ayirradu kalaa Sh*ttaye Yumurihu coyranni biilloonyunnihu qaru loosi Qorqoratenna hedo Cu'mishiishate yee qansootaho biiffino gobba ragisiisate hajo la'annonsa bissanna daganke kakkayiinse loosa ninkewiinni agarrannite yiino.

Aantete Lame borri_taje loosu jeefishsh*tinna peestaale horonsira uurrisate lallawi gumulshi borri_taje shiqqeenna barete beeqqaano hala'ladunni hasaabbino.

Biilloonyunnihu Layinki Dayirekitere kalaa Gosaye Eegatihu coyranni loosu gumulshi dancha ikkirono kawiinni roore lekka tunge doda hasiissanno yee peestaale horonsira uurrisate lallawi harancho yanna giddo gumulo 100% iillitanno gede kaajjine loosa hasiissanno yiino.

Bare xaphi assanni biilloonyunnihu qaru Dayirekitere Ayirraddu kalaa Sh*ttaye Yumurihu loosu gumulshi aana keennoonni laafu midaadi aana woraddanna zoone kaajjitine amadantine loosa hasiissanno yee peestaale horonsira uurrisate fullo lallawa qaaffannorira qaafo adha kaajjishe sufisa hasiissanno yiino. Ledoteno Haaro uurriinsha Qarqaru hekko Gargarate Qixxaabbino borri_taje nookkiha loosu giddora e"a dandiinannikkitanna e'ino uurriinsha nooro lallawa kaima assine qorichiisha hasiissanno yiino.

Barete beeqqaano woradatenna quchummate Qarqaru Agarooshshi borro mini sooreeyyenna Shoolente zoone Qarqaru Agarooshshi Dayrekterraati.

Badheessa 01/2018M.D
Hawaasa,Sidaama Tophiya.

10/03/2026

አልተራዘመም!!

የፕላስትክ ከረጢት ምርት መጠቀም ክልከላው እንደነበሬ መሆኑንና እንደልተራዘም የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ለህብረተሰቡ አሳሰበ።

የካትት 12/2018 ዓ.ም. የባለስልጣኑ ህዝብ ግኑኝነት ዳይሬክቶሬት

የፕላስትክ ከረጢት ምርት መጠቀም ክልከላው እንደነበሬ መሆኑንና ከጥር 23 ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን የፈደራልና የክልሉ አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን 1383/2017 የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ አዋጅ ጠቅሶ ፕላስትክ ምርትን መጠቀም የተከለከለና ስጠቀምና ይዞ የተገኜ እንዲሁም በመጋዝን አከማችቶ የተገኜ በገንዘብና በእስራት እንደሚቀጣ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን ክልከላው ተራዝመዋል የሚል አሉባልታ በሬ ወለድ ወሬ እንደሆነና ፔስታልን መጠቀም በፍጹም እንደማይቻልና የእንጄራ ላስትክ ግን የአወጋገድ መመርያና እስክወጣ ያልተከለከለ መሆኑ ተገልጸዋል።

በፕላስትክ ምትክ የወረቀት፣የጨርቃ ጨርቅ ምርትና ዘምቢል እንዲጠቀሙና ምርቱ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ በስፋት አየተሰራ እንደሆነ የክልሉ አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽታዬ ዪሙራ ገልጸው፤ ፕላስትክ ከረጢትን መጠቀም ለጤናና ለስኔ ምህዳር ጠንቅ መሆኑን መንግስት አረጋግጦ ያወጣው አዋጅ ስለሆነ ህብረተሰቡ ለተግባራዊነቱ የበኩሉን ድርሻ እንድወጣ አሳስበዋል።

የካትት 12/2018 ዓ.ም.
ሀዋሳ፣ሲዳማ፣ኢትዮጵያ።

የሲዳማ ክልል አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ፕላስቲክ ከረጢት/ፌስታል መጠቀም ክልከላ  በክልሉ ተፈጻሚነቱ  ያለበትን ደረጃ ገመገመ።የካትት 30/2018 ዓ.ም. የባለስልጣኑ...
09/03/2026

የሲዳማ ክልል አከባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ፕላስቲክ ከረጢት/ፌስታል መጠቀም ክልከላ በክልሉ ተፈጻሚነቱ ያለበትን ደረጃ ገመገመ።

የካትት 30/2018 ዓ.ም. የባለስልጣኑ ህዝብ ግኑኝነት ዳይሬክቶሬት

የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ 1383/2017 መሰረት በማድረግ ከጥር 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ ሃገር ማስገባት፣ መሸጥና መጠቀም ላይ ሙሉ ክልከላ መደረጉ የሚታወስ ሲሆን በክልሉ የክልከላውን ተፈጻሚነት መስክ ምልከታ ካደረጉ ከባለስልጣኑ ባለሙያዎች ጋር የክልከላው ተፈጻሚነት ያለበት ደረጃ ተገምግመዋል።

ሪፖርቱን ያቀረቡት የባለስልጣኑ ባለሙያዎች እንደ ክልል ህብረተሰቡ ጥሩ ግንዛቤ ላይ እንዳሉ ያመላከቱ ሲሆን አንዳንድ ግለሰቦች ሲሸጡና ስገዙ በተገኙት ላይ ግን በገንዘብ ቅጣት እንደ ተቀጡ በሪፖርታቸው ጨምሮው አመላክተዋል። በዚህም የፕላስትክ ከረጢት ህዝቡ እንዳይጠቀም የግንዛቤ ሥራ ተደራሽ ከማድረግ ጎን ለጎን የክልከላውን አዋጅ ለተላለፉ ሱቆችና ተቋማት የህግ ተከባርነትን በማስከበር 78650 ብር በገቢ ደረሰኝ ተቆርጦ ለመንግስት ካዝና ገቢ ተደርገዋል።

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር የተከበሩ አቶ ሽታዬ ዩሙራ ህብረተሰቡ ለአአዋጁ ተፈጻሚነት ባጠረ ጊዜ ውስጥ ያሳዪት ቁርጠኝነት መልካም ነው ብለው፣አሁንም ተፈጻሚነቱን 100% ለማድረስ ከሚመለከታቸውና ከህብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ መሰራት ያስፈልጋል በማለት ፤ህብረተሰባችን ለፕላስትክ ከረጢት የቀረቡትን አማራጮችን በመጠቀም ከአልባሌ ቅጣት ራሳቸውን ማዳን እንዳለባቸው ነግረው፣ ለአዋጁ ተፈጻሚነት ቅጣቱም ተጠናክረው ይቀጥላል ብለዋል።
ዳይረክተሩ አክለውም ሁሉም የክልላችን ነዋርዎችና ባለድርሻ አካላት ፕላስትክ ከረጢትን መጠቀም ለሰው ልጅ ጤናና ለስነ ምህዳር የሚያስከትለውን ጉዳት በመገንዘብ ለአዋጁ ተፈጻሚነት በጋራ እንድረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል።

የካትት 30/2018 ዓ.ም.
ሀዋሳ፣ሲዳማ፣ኢትዮጵያ።

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilalloote Gade Soorro Biilloonyi Soojjaati Sidaami zoone Cabbe G...
03/03/2026

Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qarqaru Agarooshinna Diilalloote Gade Soorro Biilloonyi Soojjaati Sidaami zoone Cabbe Gaambeeltu woradira Mitte Anga Ajjino Maatera Minu Safo hanafisiisino.

Biilloonyu Layinki Dayirekitere kalaa Gosaye Eegatihunna manajimentete miilla hanafisiissinoha ikkanna, kalaa Gosaye Eegatihu maganu fajjo gede harancho yanna giddo jeefinseemmo yiino.

Address

Sidama, Ethiopia Hawassa
Awassa
123

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SNRS Environment and Climate Change Authority posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to SNRS Environment and Climate Change Authority:

Share