Daela woreda Farm and Natural resource management office

Daela woreda Farm and Natural resource management office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Daela woreda Farm and Natural resource management office, Government Organization, Awassa.

SSZ Daaeelu woradi irshunna kalaqamu jiro latishshi borro mini xaphooma loosaasine ledo owaantete aamamooshi aana hasaaw...
14/11/2025

SSZ Daaeelu woradi irshunna kalaqamu jiro latishshi borro mini xaphooma loosaasine ledo owaantete aamamooshi aana hasaawu battala harisi.

Borrote mine dagate owaante silanchonna lifixa ikka hasiissannota xawisinohu borrote mini sooreessi kalaa Feeffato wenihu riforme baatto kaddanno gede KLG gaamo hasaawi kaajje sufa hasiissannota xawisino.

Sooreessu ledoteno mootimmate loosu yanna ayirrisanna loossa mixi'noonni garinni jeefisate keennanni hara hasiissannota xawisino.

konni hasaawi aana borrote mini ogeeyye hedo kayissuhu gedensaanni sumuummetenni gumulloonni.

21/05/2025
15/06/2024
15/06/2024
15/06/2024

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የእስልምና አምነት ተከታዮች እንኳን የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል ።

መላው የክልላችንና የሀገራችን እስልምና እምነት ተከታዮች ለኢድ አል-ዓደሃ አረፋ በዓል አንኳን በሰላም አደረሳችሁ።

የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ )በዓል አከባበር በሙስሊሙ አምነት ተከታዮች ዘንድ አንዱ የዕምነት ትእዛዝ አካል ሲሆን ድሆችን በመመገብና በመደገፍ የሚከበር በዓል በመሆኑ በዓሉን ሊዪ ያደርገዋል ።

ሁሉም የሙስሊሙ እምነት ተከታዮች ዘርና ቀለም ሳይለዩ በአመት አንድ ጊዜ በመካ መዲና በሚያደርሱት የሃጂ ሁምራ የአምልኮ ሥርዓት ላይ በአንድ አይነት አለባበስ ስነስርዓት ተክነው ለፈጣሪ ታላቅነትና አምላክነት ስግደት የሚያደርሱበትና አክብሮት የሚሰጡበ፤ እንዲሁም ለሃጢያት ሥርየት ከፈጣሪ ምህረትን የሚለማመኑበት በዓል መሆኑ ታላቅ በዓል ነው።

ኢብራሂም ብቸኛ ልጁን ለመስዋዕትነት ያቀረቡበት ፤ ልጁንም ከሰይፍ መስዋዕትነት በሙክት የታደገበት ፤አዳምና ሄዋን ከጀነት ተባረው ብዙ ዓመታትን ተለያይተው ከቆዪ በኋላ የተገናኙበት የዕዝነትና የርህራሄ በዓል በመሆኑ ቅዱስ በዓል ነው።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ይህንን ታላቅ ክብረ በዓል ሲያከብር እንደተለመደው በመረዳዳት፥በመተዛዘን፥ ያለው ለሌለው እያካፈለ መሆን አለበት።
ይህንን ባደረገ ጊዜ አላህ (ሰወ) የሚፈቅደውን መልካም ተግባር አከናውኗልና ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በመፈፀሙ ታላቅ ደስታ በቤቱ ይሆናል።

በእስልምና ኃይማኖት አቅመ ደካሞችን መደገፍ ፥ለተቸገሩ ወገኖች በችግራቸው ወቅት መድረስና ማገዝ አንዱ የዕምነቱ አስተምህሮ በመሆኑ የሙስሊሙ ማህበረሰብ በዘወትር የሚያደርገውና የሚፈፅመው የቅድስና ተግባሩ ሲሆን መጪውን የክረምት ወቅት ወጣቱ በበጎ አድራጎት ስራዎች ተሰማርቶ የአካባቢውን ህብረተሰብ
ቢረዳና ቢያግዝ ሀገራዊ ወገንተኝነቱንና ፍቅሩን ያሳየ በመሆኑ በተግባሩ ደሰ ልለውይገባል።

ሁሉም የክልላችን ህብረተሰብ በተሰማራበት የስራ መሰክ ነጋዴውም በንግዱ፥ የመንግስት ሰራተኛውም በመንግስታዊ አገልግሎቱ ፥ሌላውም እንዲሁ በታማኝነትና በትጋት ሥራውን ከማከናወኑ ጎን ለጎን በአካባቢው ባለው የበጎ አድራጎት ስራ ቢሳተፍ እንደ ሐገርም ውዴታውን ፤ እንደ ዘጋም ቅን የሆነ ኃላፊነቱን ሊወጣ ስለሚያስችለው በዚህ በተቀደሰ በጎ አድራጎት ተግባር ላይ ከመንግስት ጎን ሆኖ የሀገራችን ትንታኔ እንዲያፋጥኑ መልእክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ ።

ሙስሊሙ ህብረተሰባችንም ይህንን ታላቅ ክብረ በዓል በሚያከብሩበት ጊዜ እንደተለመደው በመረዳዳት፥በመተዛዘን፥ በንስሃና በፍቅር በዓሉን እንዲያከብረውና እለቱን በደስታ በፍቅር እንዲያሳልፈው እመኛለሁ።

በድጋሚ መልካም የኡድ አል-አደሃ የአረፋ በዓል እንዲሆንላችሁ አመኛለሁ ።

ኢድ ሙባረክ ኩሉ አም ዎአንቱ ብልከይር!

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር
አቶ ደስታ ሌዳሞ

ምንጭ:_ሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ
ሰኔ 8/2016ዓ.ም
ሀዋሳ

15/06/2024
Daaeelu woradira badheessaho loonsoonni dinnicha iilleenna laalcho gamba assa hananfoonniGalatu kaliiqira iillosi!!
15/06/2024

Daaeelu woradira badheessaho loonsoonni dinnicha iilleenna laalcho gamba assa hananfoonni

Galatu kaliiqira iillosi!!

Address

Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Daela woreda Farm and Natural resource management office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share