አቦል ማስታወቂያ

አቦል ማስታወቂያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አቦል ማስታወቂያ, Awassa.

 #አፋልጉኝተፈላጊ   ሲሆኑ ሚያዝያ 02/2018 ዓ/ም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ዶዮገና ገበያ በወጡበት  ተለይተው ጠፍተዋል።መምህር ኤርጃቦ ጎበና የቆዳ ቀለማቸ ቀይ፣ ቁመት ረጅም፣ መኖሪያ አ...
11/04/2026

#አፋልጉኝ
ተፈላጊ ሲሆኑ ሚያዝያ 02/2018 ዓ/ም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ወደ ዶዮገና ገበያ በወጡበት ተለይተው ጠፍተዋል።
መምህር ኤርጃቦ ጎበና የቆዳ ቀለማቸ ቀይ፣ ቁመት ረጅም፣ መኖሪያ አድራሻቸው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከምባታ ዞን፣ ዶዮገና ወረዳ፣ በካፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጢንጥቾ ሲሆን በዕለቱ ቡላ ሙሉ ሱፍ ለብሰው ነበር።
መምህር_ኤርጃቦ_ጎበናን ያየ ወይም ስለ እርሳቸው መረጃ ያለው ማንኛውም ሰው በስልክ ቁጥሮች 0912041442፣ 0912392518 ደውሎ ቢያሳውቀን ወረታውን እንከፍላለን ይላሉ ቤተሰቦቹ።

Address

Awassa

Telephone

+251462440061

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አቦል ማስታወቂያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share