የሀገር ጉዳይ

የሀገር ጉዳይ ማን እንደ እናት!

18/04/2026
03/02/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ መስጠት ጀምረዋል

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመኑ 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የፌዴራል መንግስት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርትን አስመልክቶ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።
በሚከተለዉ የሚዲያ አማራጮች ይከታተሉን
📌Tiktok
tiktok.com/
📌Telegram
https://t.me/benchshekozonecommunication

📌 Youtube
https://youtube.com/?si=PUe2-AlSQHCpY1_r

📌 WhatsApp
https://chat.whatsapp.com/IDBp91eytBbL0m0u2rSiSU

02/02/2026
06/12/2025
የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለበዓሉ ሆሳዕና ከተማ ገቡ(ሆሳዕና፣ ህዳር 27/2018)፣ የ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የሲዳማ፣ የአፋርና የደቡ...
06/12/2025

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለበዓሉ ሆሳዕና ከተማ ገቡ

(ሆሳዕና፣ ህዳር 27/2018)፣ የ20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም የሲዳማ፣ የአፋርና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች እና አፈ ጉባኤዎች ሆሳዕና ከተማ ገብተዋል።

ርዕሳነ መስተዳድሮቹ እና አፈ ጉባኤዎቹ ወደ ከተማው ሲገቡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፣ በክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር)፣ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር እና በሌሎች የክልሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም!

Address

ጉባ
Awassa

Telephone

+251916284030

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የሀገር ጉዳይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share